uz
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Kanalga Telegram’da o‘tish

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
729
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ዞሮ ዞሮ ስንቀራ ግን እናጠብቃለን

.ፈተና አለ ነው አሁን ነው የገባሁ?

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ዉድ የዳሩል ቁርአን ተማሪዎች ​የቁጥር መደራረብን ለማስቀረትና ቁጥራችንን አንድ ለማድረግ ተስሚዕ የምታደርጉ እህቶች አሁን በተስሚዕ ግሩፕ ላይ በተሰጣችሁ ቁጥር በሁለቱም ግሩፖች ላይ እንድትቀጥሉ ሲሆን ተስሚዕ የማታደርጉ የአቴንዳስ ግሩፕ ቁጥር ብቻ ያላቸው እህቶች ደግሞ አዲስ ቁጥር እንዲሰጣችሁ በውስጥ በቦት በኩል በመጻፍ ተመዝግባችሁ አዲስ ቁጥር ውሰዱ። 👇👇 @tekbir10bot ጥያቄ ያላችሁ በቦት በኩል ጠይቁ👆👆 ኢንሻ አላህ በቅርቡ አቴንዳስ መያዝ ይጀመራል!

ከፊታችን እጃችንን ሁሉንም ሶስት ጊዜ ነው የምንታጠበው ወይስ አንደየም ብንታጠብ ይበቃል

.                     👇👇👇👇 t.me/IbnuMunewor/9890

መድና ሆነን መስጅድ ቁባ ሄደን መስገድ ወይም ሌላ መስጂድ አስበን ሄደን ብንሰግድ ከ መንገድ መቁረጥ ከተባለዉ ይገባል?