❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
前往频道在 Telegram
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
显示更多未指定国家未指定类别
729
订阅者
无数据24 小时
无数据7 天
无数据30 天
帖子存档
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ዉድ የዳሩል ቁርአን ተማሪዎች
የቁጥር መደራረብን ለማስቀረትና ቁጥራችንን አንድ ለማድረግ ተስሚዕ የምታደርጉ እህቶች አሁን በተስሚዕ ግሩፕ ላይ በተሰጣችሁ ቁጥር በሁለቱም ግሩፖች ላይ እንድትቀጥሉ ሲሆን ተስሚዕ የማታደርጉ የአቴንዳስ ግሩፕ ቁጥር ብቻ ያላቸው እህቶች ደግሞ አዲስ ቁጥር እንዲሰጣችሁ በውስጥ በቦት በኩል በመጻፍ ተመዝግባችሁ አዲስ ቁጥር ውሰዱ። 👇👇
@tekbir10bot
ጥያቄ ያላችሁ በቦት በኩል ጠይቁ👆👆
ኢንሻ አላህ በቅርቡ አቴንዳስ መያዝ ይጀመራል!
መድና ሆነን መስጅድ ቁባ ሄደን መስገድ ወይም ሌላ መስጂድ አስበን ሄደን ብንሰግድ ከ መንገድ መቁረጥ ከተባለዉ ይገባል?
