❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ
Kanalga Telegram’da o‘tish
ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦ ➜ በኢትዮ 10:20 ➜ በሳዑዲ 4:20
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
727
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወድ ውዴታህን በልክ አድርግ። ሰው ሰው መሆኑን እወቅ።
ሰዎች በጣሙን ከቀረብካቸዉና ካበዛኸው ያለ ማስጠንቀቂያ ሊያወርዱህም ሊያዋርዱህም ይችላሉ። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን የጣልኩት…» ከማለትህ በፊት ርቀትህን ጠብቅ።
10ኛውን ብቻ መፆም ይቻላል።
~
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ رَحِمَهُ اللهُ እንዲህ ይላሉ፦
* وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ كَفَّارَةُ سَنَةٍ ،
* وَلَا يُكْرَهُ إفْرَادُهُ بِالصَّوْمِ.
* "የዓሹራእ ቀን ፆም የአንድ አመት ወንጀል የሚያሳብስ ነው።
* (እለቱን) በፆም መነጠል አይጥጠላም።"
📕 [አልፈታወል ኩብራ፡ 5/378]
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor
https://t.me/IbnuMunewor
