uk
Feedback
❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

❝ ዳሩል ቁርአን ❞ የ አጫጭር ኪታቦች መድረሳ

Відкрити в Telegram

ይኽ ግሩፕ አላማው የ አሏህን ﷻ ሸሪዐ እንዲሁም የነብዩን ﷺ ሱና አጥብቆ የሚይዝ ወንድምና እህቶችን ማፍራት ነው ⌚️የቂራአት ሰዐት ከቀኑ፦           ➜  በኢትዮ    10:20           ➜  በሳዑዲ     4:20

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
727
Підписники
Немає даних24 години
Немає даних7 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ርቀትህን ጠብቅ...በማኅበራዊ ግንኙነትህም ሆነ በጓደኝነት ሕይወት ውስጥ መሄጃና መድረሻ የሌለህ ይመስል በሰው ላይ አትጣበቅ። ሰዎችን በጣም አትቅረባቸው ይውጡሃል፣ በጣምም አትራቃቸው ይተፉሃል። ለረጅምና ዘላቂ የጓደኝነት ግንኙነት በትስስራችሁ መካከል መጠነኛ ክፍተት ተው። ሰውን ስትወድ ውዴታህን በልክ አድርግ። ሰው ሰው መሆኑን እወቅ። ሰዎች በጣሙን ከቀረብካቸዉና ካበዛኸው ያለ ማስጠንቀቂያ ሊያወርዱህም ሊያዋርዱህም ይችላሉ። ያኔ «እኔው ነኝ ያበዛሁት፣ የቀበጥኩት፣ ራሴን የጣልኩት…» ከማለትህ በፊት ርቀትህን ጠብቅ።

10ኛውን ብቻ መፆም ይቻላል። ~ ‏ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ رَحِمَهُ اللهُ እንዲህ ይላሉ፦ * وَصِيَامُ يَوْمِ عَاشُورَاءَ كَفَّارَةُ سَنَةٍ ، * وَلَا يُكْرَهُ إفْرَادُهُ بِالصَّوْمِ. * "የዓሹራእ ቀን ፆም የአንድ አመት ወንጀል የሚያሳብስ ነው። * (እለቱን) በፆም መነጠል አይጥጠላም።" 📕 [አልፈታወል ኩብራ፡ 5/378] = የቴሌግራም ቻናል፡- https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

ጀዛክ አላህ ኸየር መርሀባ

ደርሱ ሲያልቅ ሸበካው ሰራ አጅብ

ወደሁዋላ ያለነውስ

ሰአታችን እየደረሰ ነው