uz
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Kanalga Telegram’da o‘tish

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 192
Obunachilar
+2824 soatlar
+447 kun
+45130 kun
Postlar arxiv
በዚህ ግቡና የሸይኽ አሊዩ ራዚሂን ሙሀዶራ ተከታተሉ ከደሴ አረብ ገንዳ መስጅድ ቀጥታ ስርጭት //t.me/AbulBukhariSeid?livestream

​🌟 አይዞሽ በትግል ላይ ያለሺው እህቴ 🌸አይዞሽ እራሴ በይ ነፍስሺን አጠናክሪያት👑 ​አይዞሽ እራሴ ይህ የጀመርሽው መንገድ እንዲሁ ተራ መንገድ አይደለም የአላህን ዲን ይበልጥ ለማወቅና እርሱን
​🌟 አይዞሽ በትግል ላይ ያለሺው እህቴ   🌸አይዞሽ እራሴ በይ ነፍስሺን አጠናክሪያት👑 ​አይዞሽ እራሴ  ይህ የጀመርሽው መንገድ እንዲሁ ተራ መንገድ አይደለም የአላህን ዲን ይበልጥ ለማወቅና እርሱን በዕውቀት ለመገዛት የሚደረግ ታላቅ የጂሃድ አይነት ነው ​ዒልም (ዕውቀት) ብርሃን ነው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዕውቀትን መፈለግ በሙስሊም ሁሉ ላይ ግዴታ ነው ብለዋል። ይህን ግዴታ ለመወጣትና የአላህን ውዴታ ለማግኘት የምታደርጊውን ጥረት አላህ ከንቱ አያደርገውም 👉​ኢኽላስ (ጥራት) ይኑርሽ የምታጥኚው ለዱንያ ክብር ወይም ለሰው ምስጋና ሳይሆን በውስጥሽ ያለውን ድንቁርና ለማስወገድ አላህን በዕውቀት ለመፍራትና ዲንሽን በተስተካከለ መልኩ ለመተግበር ይሁን 👉​ትዕግስትና ጽናት👈ዕውቀት በአንድ ጀምበር አይገኝም። ድካም ሲሰማሽ ሰይጣን ስንፍናን ሊያናውዝሽ ሲሞክር 👉ረቢ ዚይድኒ ዒልማ  (ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ) በማለት ዱዓ አድርጊ አላህ ያግዝሻል ለአላህ ብለሽ የተነሳሽበትን መንገድ እርሱ ያቀልልሻል። ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድም ይመራሻል

​🌟 አይዞሽ በትግል ላይ ያለሺው እህቴ 🌸አይዞሽ እራሴ በይ ነፍስሺን አጠናክሪያት👑 ​አይዞሽ እራሴ ይህ የጀመርሽው መንገድ እንዲሁ ተራ መንገድ አይደለም የአላህን ዲን ይበልጥ ለማወቅና እርሱን
+1
​🌟 አይዞሽ በትግል ላይ ያለሺው እህቴ   🌸አይዞሽ እራሴ በይ ነፍስሺን አጠናክሪያት👑 ​አይዞሽ እራሴ  ይህ የጀመርሽው መንገድ እንዲሁ ተራ መንገድ አይደለም የአላህን ዲን ይበልጥ ለማወቅና እርሱን በዕውቀት ለመገዛት የሚደረግ ታላቅ የጂሃድ አይነት ነው ​ዒልም (ዕውቀት) ብርሃን ነው ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ዕውቀትን መፈለግ በሙስሊም ሁሉ ላይ ግዴታ ነው ብለዋል። ይህን ግዴታ ለመወጣትና የአላህን ውዴታ ለማግኘት የምታደርጊውን ጥረት አላህ ከንቱ አያደርገውም 👉​ኢኽላስ (ጥራት) ይኑርሽ የምታጥኚው ለዱንያ ክብር ወይም ለሰው ምስጋና ሳይሆን በውስጥሽ ያለውን ድንቁርና ለማስወገድ አላህን በዕውቀት ለመፍራትና ዲንሽን በተስተካከለ መልኩ ለመተግበር ይሁን 👉​ትዕግስትና ጽናት👈ዕውቀት በአንድ ጀምበር አይገኝም። ድካም ሲሰማሽ ሰይጣን ስንፍናን ሊያናውዝሽ ሲሞክር 👉ረቢ ዚይድኒ ዒልማ  (ጌታዬ ሆይ! ዕውቀትን ጨምርልኝ) በማለት ዱዓ አድርጊ አላህ ያግዝሻል ለአላህ ብለሽ የተነሳሽበትን መንገድ እርሱ ያቀልልሻል። ወደ ጀነት የሚወስደውን መንገድም ይመራሻል

❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥❤️‍🔥 🎧✍መልካም ዕድል ለእውቀት ፈላጊዎች በሙሉ የተጅዊድ ትምህርት የምትፈልጉ ሙሉ በሙሉ ነፃ የሆነ join ማለት ብቻ 👉 ሙራጃ 👉 ተጅዊድ በነፃ 👉 ለተደቡር 🫴እውነተኛ ማስታወቂያ ነዉ ተቀላቀሉ ተማሩ 🫴🫴

⁨የጠዋት አዝካር اللهُ لاَ إِلَهَ إِلاَّ هُوَ الْحَيُّ الْقَيُّومُ لاَ تَأْخُذُهُ سِنَةٌ وَلاَ نَوْمٌ لَّهُ مَا فِي السَّمَاوَاتِ وَمَا فِي الأَرْضِ مَن ذَا الَّذِي يَشْفَعُ عِنْدَهُ إِلاَّ بِإِذْنِهِ يَعْلَمُ مَا بَيْنَ أَيْدِيهِمْ وَمَا خَلْفَهُمْ وَلاَ يُحِيطُونَ بِشَىْءٍ مِّنْ عِلْمِهِ إِلاَّ بِمَا شَاء وَسِعَ كُرْسِيُّهُ السَّمَاوَاتِ وَالأَرْضَ وَلاَ يَؤُودُهُ حِفْظُهُمَا وَهُوَ الْعَلِيُّ الْعَظِيمُ አላህ ከእርሱ በቀር ሌላ በሀቅ የሚመለክ  አምላክ የለም፡፡ ሕያው ራሱን ቻይ ነው፡፡ ማንገላጀትም እንቅልፍም አትይዘውም፡፡ በሰማያት ውስጥና በምድር ውስጥ ያለው ሁሉ የርሱ ብቻ ነው፡፡ ያ እርሱ ዘንድ በፈቃዱ ቢኾን እንጅ የሚያማልድ ማነው ከፍጡሮች በፊታቸው ያለውንና ከኋላቸው ያለውን ሁሉ ያውቃል፡፡ በሻውም ነገር እንጂ ከዕውቀቱ በምንም ነገር አያካብቡም አያውቁም፡፡ መንበሩ ሰማያትንና ምድርን ሰፋ፡፡ ጥበቃቸውም አያቅተውም፡፡ እርሱም የሁሉ በላይ ታላቅ ነው። https://t.me/umu_afifah_ami_chanal

⚠️ ስለ መንሐጅ ምርጥ ነሲሀ ምክር ሁላችንም ልናዳምጠው የሚገባ ጉዳይ ነው። ⚠️ስለ ኢኽዋኖችም ተዳሶበታል ስለሌሎችም ተዳሶበታል 🎙በጀግናው ኡስታዛችን ኢብኑ ሙነወር (ሀፊዘሁሏህ) t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

🔰 ስለ ዑዝር ቢል ጀህል ምርጥ ነሲሀ   ⚠️የሙሳ ሠዎች ታሪክ ተጠቅሷል   ⚠️አድስ ተክፊሮች አሉ ኢብን ተይሚያን:ኢብን ዑሠይሚንን... የሚያከፍሩ      🎙በጀግናችን ኡስታዝ ኢብን ሙነወር t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

አስቸኳይ
ዛሬ ኢን ሻ አላህ ከመ غሪብ እስከ ኢሻ በደሴ ከተማ የደዕዋ ፕሮግራም አለ።
አሬራ ሰላም መስጂድ
በኡስታዝ አቡ ሒዛም እና
አውራ ጎዳና (የጤሮ አንዋር) መስጂድ
በኡስታዝ ሁሴን አሊ ደሴዎች ይሄን ታላቅ የሆነ እድል ልንጠቀምበት ይገባል። ሼር አድርጉት

​☕️ የቡናዋ መሐንዲስና የመዳም ፈትዋ ክክክክክ ​ይቺው የኛዋ የቡና መሐንዲስ አንድ ቀን እንደለመደችው ክፍሏን ዘግታ ቡኩሯን አጥና ኬክና ቡናዋን አቅርባ ቁጭ ብላለች። ልክ የመጀመሪያውን የቡና ኮብ
+2
​☕️ የቡናዋ መሐንዲስና የመዳም ፈትዋ ክክክክክ ​ይቺው የኛዋ የቡና መሐንዲስ አንድ ቀን እንደለመደችው ክፍሏን ዘግታ ቡኩሯን አጥና ኬክና ቡናዋን አቅርባ ቁጭ ብላለች። ልክ የመጀመሪያውን የቡና ኮብ  ልታደርግ ሲያምራት... መዳም በሩን “ክፈቺ!” ብላ አንኳኳችው። ​መሐንዲሷም በሩን ስትከፍት መዳም በጭሱ ተገርማ ሳሎን ያለውን ስራ ማዘዝ ጀመረች። ​የኛዋ መሐንዲስ ግን በውስጧ እንዲህ አለች ይባላል ​“ይሄ መዳም ቤት ስራ መብዛት እኮ በሸሪዓ (በህግ) ቢታይ... ኒካህ (ጋብቻ) እንደማውረድ ነው! በቃ አንድ ጊዜ ‘ፈታሁሽ’ ተብሎ የሚገላገሉት ቢሆን ኖሮ ይቺን ቡናዬን ሰላም ለመጠጣት ስል መቶ ጊዜ ‘ፈትቼሻለሁ መዳም’ እላት ነበር ​💡 ቁም ነገር የእውነታው ጨዋታ  👌👌 ​ቀልዱን እንተወውና... በትልልቅ ዑለማኦች (አሊሞች) ዘንድ ትልቅ ቁም ነገር አለ። ሰሃቦችና ታላላቅ ሰዎች ጭንቀትና ስራ ሲበዛባቸው ራሳቸውን ፈገግ የሚያደርግ ጨዋታ ይጫወቱ ነበር ​እውነተኛ እረፍት በዱንያ ላይ ሙሉ በሙሉ ከስራና ከድካም ማረፍ አይቻልም። እውነተኛው እረፍት ያለው አእምሮን በሶላት አካልን ደግሞ ለራስ በሚሰጥ ጥቂት የቡና ሰዓት ማደስ ሲቻል ነው። ​ትዕግስትና አጅር ሰው  አገር ላይ ተቸግሮ ሰርቶ የራስን ሃላል ኑሮ መኖር ትልቅ ጂሃድ እና ሸሪዓዊ ክብር አለው። ​ስለዚህ ያቺ የምትጠጫት ቡና እንዲሁ ዝም ብላ መጠጥ ሳትሆን ለነገው ጥንካሬሽ የሚሆን የትዕግስት መሙያ ባትሪሽ ናት! ​አላህ ስራሽን ያቅልልሽ የቡና ሰዓትሽን የተባረከ ያድርገው 🤲🌹

ያላ ውዶቸ ግቡቡቡቡቡ የሚመቻቹህ ተከታተሉ

ከወሎው ታላቅ ደውራ ኮንቦልቻ ከተማ ከአንሷር መስጅድ ቀጥታ ስርጭት ኡስታዝ አብዱሮህማን ሹመት ገብቷል 👇👇👇👇👇🌹👇👇👇 t.me/Sobabilalmesjid?livestream=a404eee12a9d181392

​"አሏህ ሆይ! ይህንን አዲስ ዓመት የሰላም የጤና የደስታና የብልጽግና ዓመት አድርግልን። ልባችንን በደስታ ሙላው ከጭንቀትና ከከባድ ፈተናዎችም ጠብቀን። ያሰብናቸውን መልካም ምኞቶች ሁሉ አሳካልን በ
+3
​"አሏህ ሆይ! ይህንን አዲስ ዓመት የሰላም የጤና የደስታና የብልጽግና ዓመት አድርግልን። ልባችንን በደስታ ሙላው ከጭንቀትና ከከባድ ፈተናዎችም ጠብቀን። ያሰብናቸውን መልካም ምኞቶች ሁሉ አሳካልን በሲሳያችንና በሕይወታችን ላይ በረከትህን አውርድልን። ፈጣሪ ሆይ! ካለፈው ዓመት ስህተቶቻችን ተምረን የተሻሉ ሰዎች የምንሆንበት ብሩህ ዓመት አድርግልን። አሚን🤲🤲🤲

ጥያቄ በቀን ዉስጥ ስንት ዋጅብ ሶላት አለ ❓ ❗️ፈጥኖ የመልስ ምርጥ ቻናል ይሸለማል

እጥን ምጥን ያለች ምክር 👌👌👌 ቤተሰብ ይቺቻናል ትደግ ገና ከጅምሯ የሚጣፍጡ ቁም ነገር አዘል ምክሮች አሏት ሀቂቃ ሸር በማድረግ እናግዛት አሙቲንም እናበረታታት✅👆 ቻናል ያላቹህ እደዚህ አለም አቀፍ ምክር ሲኖር ሸር አርጉት አይክበዳቹህ ሀቂቃ የግድ ታዋቂ መሆን የለባትም 👍👍

አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተወደዳቹህ የቻናላችን ቤተሰቦች አሏህ ይጠብቃቹህ  በመቀጠል✍👇 እድታነቧት እፈልጋለሁኝ ለሌሎችም ሸር እድታደርጉት 👇   የፃፍኩት ሁሉንም ነው የሚል ማጠቃለያ ሳይሆን አዳድ ልጆች ስላሉ ለማስታወስ ነው 👌👌 ይህ በጣም ጠቃሚ እና በርካታ እህቶችን ሊያነቃቃ የሚገባው ትዝብት ነው። በአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ጠንካሮች  የሰው ቤት ለማፅዳትና ለማስዋብ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ መሆናቸውን ማንም አይክደውም። ነገር ግን የራሳቸውን ክፍል እና መታጠቢያ ቤት (ሽንት ቤት) ችላ ማለት ትልቅ ስህተት ነው። ​ይህንን አስገዳጅና /እህታዊ ምክር በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች እንመልከታቸው ?! ​1. ራስን መውደድ እና ክብር ከራስ ክፍል ይጀምራል ​የሰው ቤት አብረቅርቆ የራስን ማደሪያ በቆሻሻ መሙላት የራስን ክብር ዝቅ ማድረግ ነው። “የራሴ ክፍል ነው  ማንም አይገባበትም” የሚለው አስተሳሰብ ፈጽሞ ስህተት ነው። ​ሰው ባያየው እንኳን ፈጣሪ ያየዋል መላእክት ንፅህና በሌለበት ቦታ አይጠጉም። ​እራስሽን የምታከብሪ ከሆነ ለአካልሽ ብቻ ሳይሆን ለሚያድርበት ክፍልሽም ክብርና ንፅህና መስጠት አለብሽ ​2. ጤና እና የአእምሮ እረፍት ​የበሽታ መፈልፈያ  ሽንት ቤትና ክፍል ካልተፈገፈገ እና ካልተፀዳ ባክቴሪያ  ፈንገስ እና ተላላፊ በሽታዎች ይቀፈቀፉበታል። በቀን አስራ ሁለት ሰአት የሰው ቤት ስታፀጂ ውለሽ  ማታ ቆሻሻ ክፍል ውስጥ መተኛት ለጤና እጅግ አደገኛ ነው። ​የአእምሮ ውጥረት  የተዝረከረከ እና የቆሸሸ ክፍል ጭንቀትንና ድብርትን ይጋብዛል። ንፁህ ክፍል ግን ከስራ ብዛት ለደከመ አእምሮ ትልቅ እረፍትና ሰላም ይሰጣል ​3. "ነገ" የሚባል ነገር አለ (ባንክሺን አታበላሺ!) ​በአረብ ሀገር ስራ መቀያየር የተለመደ ነው። አንቺ ስራ ቀይረሽ ስትወጪ ሌላ እህትሽ ያንን ክፍል ትረከበዋለች ​ዝባላ (ቆሻሻ) ጥለሽ ስትሄጂ የሚቀጥለው ሰው የሚረግምሽና የሚታዘብሽ መሆኑን አትርሺ። በሄድሽበት ቦታ ሁሉ መልካም ስምሽንና ታሪክሽን እንጂ ቆሻሻሽን አትተዊ። ​አንቺስ ብትሆኚ ስራ ቀይረሽ ስትገቢ የሌላ ሰው ሽንት ቤት ቆሽሾና ክፍሉ ዝባላ ሆኖ ብታገኚው ምን ይሰማሻል? ለራስሽ የማይመችሽን ለሌላው እህትሽ አትመኚ ​4. ለአረቦቹ የምንሰጠው ምስል ​አረቦቹ ክፍላችንን በድንገት ቢያዩት ወይም ስራ ስንቀይር ገብተው ቢታዘቡት “ውጭዋ እሸት ውስጧ ሽልጥ” ማለታቸው አይቀርም። “እኛን ፈርታ ነው እንጂ ንፅህና ባህሪዋ አይደለም” የሚል ታዝቦት ውስጥ ይከተናል። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያውያንን መልካም ስም ያጠፋል።
​✍👇 ጥብቅ ማጠቃለያ ምክር ለአህቶቻችን ​ውድ እህቴ! የሰው ቤት የምታሳምሪው በደሞዝሽ ምክንያት ነው። የራስሽን ክፍልና ሽንት ቤት የምታፀጂው ግን ለራስሽ ስትይ ለጤናሽ ስትይ እና ለክብርሽ ስትይ ነው። ​በቀን 15 ደቂቃ ብቻ ለራስሽ ክፍል ስጪ። አልጋሽን አንጥፊ ሽንት ቤትሽን በክሎረክስ ፈግፍጊ ቆሻሻሽን በየቀኑ ጣዪ። የትም ቦታ ስራ ስትቀይሪ ክፍሉን ያስረከብሽው ሰው “የእውነት ንፁህ እና የተባረከች ልጅ ነበረች!” ብሎ እንዲመርቅሽ እንጂ እንዲረግምሽ አታድርጊ። ንፅህና የኢማን (የእምነት) አካል ነውና እራስሽን ጠብቂ
አሏህ የእርፈት እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን  ስደት በቃቹህ ይበለን

አሰላም ዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ውድና የተወደዳቹህ የቻናላችን ቤተሰቦች አሏህ ይጠብቃቹህ  በመቀጠል✍👇 እድታነቧት እፈልጋለሁኝ ለሌሎችም ሸር እድታደርጉት 👇   የፃፍኩት ሁሉንም ነው የሚል ማጠቃለያ ሳይሆን አዳድ ልጆች ስላሉ ለማስታወስ ነው 👌👌 ይህ በጣም ጠቃሚ እና በርካታ እህቶችን ሊያነቃቃ የሚገባው ትዝብት ነው። በአረብ ሀገር ያሉ እህቶቻችን ጠንካሮች  የሰው ቤት ለማፅዳትና ለማስዋብ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይሉ መሆናቸውን ማንም አይክደውም። ነገር ግን የራሳቸውን ክፍል እና መታጠቢያ ቤት (ሽንት ቤት) ችላ ማለት ትልቅ ስህተት ነው። ​ይህንን አስገዳጅና ወንድማዊ/እህታዊ ምክር በሚከተሉት ዋና ዋና ነጥቦች እንግለጻቸው ​1. ራስን መውደድ እና ክብር ከራስ ክፍል ይጀምራል ​የሰው ቤት አብረቅርቆ የራስን ማደሪያ በቆሻሻ መሙላት የራስን ክብር ዝቅ ማድረግ ነው። “የራሴ ክፍል ነው  ማንም አይገባበትም” የሚለው አስተሳሰብ ፈጽሞ ስህተት ነው። ​ሰው ባያየው እንኳን ፈጣሪ ያየዋል መላእክት ንፅህና በሌለበት ቦታ አይጠጉም። ​እራስሽን የምታከብሪ ከሆነ ለአካልሽ ብቻ ሳይሆን ለሚያድርበት ክፍልሽም ክብርና ንፅህና መስጠት አለብሽ ​2. ጤና እና የአእምሮ እረፍት ​የበሽታ መፈልፈያ  ሽንት ቤትና ክፍል ካልተፈገፈገ እና ካልተፀዳ ባክቴሪያ  ፈንገስ እና ተላላፊ በሽታዎች ይቀፈቀፉበታል። በቀን አስራ ሁለት ሰአት የሰው ቤት ስታፀጂ ውለሽ  ማታ ቆሻሻ ክፍል ውስጥ መተኛት ለጤና እጅግ አደገኛ ነው። ​የአእምሮ ውጥረት  የተዝረከረከ እና የቆሸሸ ክፍል ጭንቀትንና ድብርትን ይጋብዛል። ንፁህ ክፍል ግን ከስራ ብዛት ለደከመ አእምሮ ትልቅ እረፍትና ሰላም ይሰጣል ​3. "ነገ" የሚባል ነገር አለ (ባንክሺን አታበላሺ!) ​በአረብ ሀገር ስራ መቀያየር የተለመደ ነው። አንቺ ስራ ቀይረሽ ስትወጪ ሌላ እህትሽ ያንን ክፍል ትረከበዋለች ​ዝባላ (ቆሻሻ) ጥለሽ ስትሄጂ የሚቀጥለው ሰው የሚረግምሽና የሚታዘብሽ መሆኑን አትርሺ። በሄድሽበት ቦታ ሁሉ መልካም ስምሽንና ታሪክሽን እንጂ ቆሻሻሽን አትተዊ። ​አንቺስ ብትሆኚ ስራ ቀይረሽ ስትገቢ የሌላ ሰው ሽንት ቤት ቆሽሾና ክፍሉ ዝባላ ሆኖ ብታገኚው ምን ይሰማሻል? ለራስሽ የማይመችሽን ለሌላው እህትሽ አትመኚ ​4. ለአረቦቹ የምንሰጠው ምስል ​አረቦቹ ክፍላችንን በድንገት ቢያዩት ወይም ስራ ስንቀይር ገብተው ቢታዘቡት “ውጭዋ እሸት ውስጧ ሽልጥ” ማለታቸው አይቀርም። “እኛን ፈርታ ነው እንጂ ንፅህና ባህሪዋ አይደለም” የሚል ታዝቦት ውስጥ ይከተናል። ይህ ደግሞ የኢትዮጵያውያንን መልካም ስም ያጠፋል።
​✍👇 ጥብቅ ማጠቃለያ ምክር ለአህቶቻችን ​ውድ እህቴ! የሰው ቤት የምታሳምሪው በደሞዝሽ ምክንያት ነው። የራስሽን ክፍልና ሽንት ቤት የምታፀጂው ግን ለራስሽ ስትይ ለጤናሽ ስትይ እና ለክብርሽ ስትይ ነው። ​በቀን 15 ደቂቃ ብቻ ለራስሽ ክፍል ስጪ። አልጋሽን አንጥፊ ሽንት ቤትሽን በክሎረክስ ፈግፍጊ ቆሻሻሽን በየቀኑ ጣዪ። የትም ቦታ ስራ ስትቀይሪ ክፍሉን ያስረከብሽው ሰው “የእውነት ንፁህ እና የተባረከች ልጅ ነበረች!” ብሎ እንዲመርቅሽ እንጂ እንዲረግምሽ አታድርጊ። ንፅህና የኢማን (የእምነት) አካል ነውና እራስሽን ጠብቂ
አሏህ የእርፈት እንጀራ ለሁላችንም ይስጠን  ስደት በቃቹህ ይበለን

👉 የእስላማዊ ትላልቅ ቻናል  መግዛት የምትፈልጉ ዋጋቸው 💵 👉5k subscribers  3000 birr 👉6k subscribers  3500 birr 👉7k subscribers  4000 birr 👉8k subscribers  4500 birr 👉9k subscribers  5000 birr 👉10k subscribers 6000 birr 🫰መግዛት የሚፈልግ ብቻ ያናግረን ✨

''የብዙ ሟች ቤተሰቦችን ማግኘት አልተቻለም'' 🚨 ⚠️ አስቸኳይ መልዕክት፡ #ሸር ይደረግ! ⚠️ የሟቾች ቤተሰቦችን ማግኘት ባለመቻሉ አስቸኳይ እገዛ ይፈለጋል። 🚨'' ዛሬ ማለዳ ሰኔ 08/2018 ዓ.ም በደሴ እና ኮምቦልቻ መካከል በሚገኘው ''ሀረጎ'' መንገድ ላይ በደረሰ የመኪና አደጋ የ31 ሰዎች ሕይወት ማለፉ የሚታወስ ነው። የሟቾች አስክሬን ደሴና ከምቦልቻ ሆስፒታሎች የሚገኝ ሲሆን ''በዚህ አደጋ ህይወታቸውን ያጡ ብዙ ሰዎች መታወቂያ እና ማንነታቸውን የሚገልፅ መረጃ ባለመኖሩ'' አስከሬን ለማስረከብም ሆነ ሁኔታውን ለማሳወቅና የቤተሰቦቻቸውን አድራሻ ማግኘት ከባድ ሆኗል ተብሏል። አደጋ የደረሰበት ''አውቶቡስ ሰኔ 07/2018 ዓ.ዓ መነሻው ከቦረና መካነ-ሰላም ከተማ እንደሆነም የተገለፀ ሲሆን'' ይህ መልዕክት ለሚመለከታቸው ቤተሰቦች በፍጥነት እንዲደርስ ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ። በተለይ ከመካነ-ሰላም ወደ አድስ አበባ የተጓዘ የቤተሰብ አካል ካለና አድራሻው የጠፋባችሁ ወይም የምታውቁት ሰው ካለ መረጃዎችን በማመሳከር እንድትተባበሩና መረጃው ለሌላቸው ደግሞ ይህንን ፅሁፍ በየግሩፑ እና በየገጻችሁ #Share በማድረግ አግዙ። የአንድ ሰው ''ሼር'' ማድረግ ለአንድ ቤተሰብ መጽናኛና መረጃ ሊሆን ይችላል። ህይወታቸውን ላጡ ወገኖቻችን የተሰማውን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን ለተጎጅ ቤተሰቦችም መጽናናትን እንመኛለን!

ውድና የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ይህች አጭር መልዕክት ለአንቺ የተዘጋጀች የልብ ስጦታ ናት በጥንቃቄ አድምጪኝ፡✉️🎀 ​ውበትሽ ያለው በሀያእሽ (በሀፍረትሽ) ውስጥ ነው የሙስሊም ሴት ትልቁ ጌጧና ክብሯ
+5
ውድና የተከበርሽ እህቴ ሆይ! ይህች አጭር መልዕክት ለአንቺ የተዘጋጀች የልብ ስጦታ ናት በጥንቃቄ አድምጪኝ፡✉️🎀 ​ውበትሽ ያለው በሀያእሽ (በሀፍረትሽ) ውስጥ ነው የሙስሊም ሴት ትልቁ ጌጧና ክብሯ ጥንካሬዋና ውጫዊ ውበቷ ሳይሆን ለአላህ ያላት ፍርሃትና የምትከናነበው ውብ ሀያእ ነው። ሂጃብሽ ፋሽን ሳይሆን የአላህ ትእዛዝ! የአንቺም መለያ መሆኑን አትዘንጊ። ​ልብሽን በቁርአን አርጥቢው የዚህ ዲንያ ሩጫና ጭንቀት ልብሽን እንዳያደክመው! ሁልጊዜም ወደ ጌታሽ ተመለሺ። በቀን ጥቂት ገጾችንም ቢሆን ከቁርአን ጋር የመኖር ልምድ ይኑርሽ። ​መልካም ጓደኞችን ምረጪ ወደ አላህ የምታቀርብሽን✉️ ዲንሽን እንድታውቂ የምታበረታታሽንና በክፉ ቀን ከአጠገብሽ የማትጠፋውን እውነተኛ እህት በጥብቅ ያዢ ​ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቀሚበት በተለይ በማህበራዊ ሚዲያ (ሶሻል ሚዲያ) ላይ የምታሳልፊው ጊዜ ለአንቺ ምስክር የሚሆን እንጂ በአንቺ ላይ የሚመሰክር እንዳይሆን ተጠንቀቂ። የሚጠቅምሽንና ለአኺራሽ የሚበጀውን ብቻ ተከታተዪ አጋሪም።
​💎 አንቺ የኡማው መሰረት ነሽ! አንቺ መልካም ስትሆኚ ትውልድ ይስተካከላል። አላህ በፅናት ላይ ያቆይሽ🦋 በዱንያም በአኺራም ስኬታማ ያድርግሽ🎀🎀

ማሻአሏህ አላህ ይጠብቃቸው🌺🌺