uz
Feedback
الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ

Kanalga Telegram’da o‘tish

​الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ​እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
2 159
Obunachilar
+424 soatlar
+1877 kun
+39830 kun
Postlar arxiv
ኢብኑ ተይሚያህ ረሁመሁሏህ እንድህ ይላሉ። ከፍ ያሉ ደረጃወች በፈተናና በመከራ እንጂ አይገኙም
ኢብኑ ተይሚያህ ረሁመሁሏህ እንድህ ይላሉ። ከፍ ያሉ ደረጃወች በፈተናና በመከራ እንጂ አይገኙም

​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻 ​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ
​✨ የሕይወትዎን ትልቅ እድል ያግኙ፤ ያንብቡ፣ ይወዳደሩ፣ ያሸንፉ! 🕋📱💻
​በ አንድ ወር ብቻ የንባብ ውድድሩን በመቀላቀል የመጽሐፉ ባለቤት ይሁኑ፤ የእውቀት አድማስዎን እያሰፉ ለታላላቅ አጓጊ ሽልማቶች ይወዳደሩ! 
​"አንባቢ ከዋሻው መውጣት ሳይታክተው፤ ከዋሻው ያልወጡ ትውልዶች መምጣት ይናፍቀዋል"
 
​🏆 የአሸናፊዎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች: ​🥇 1ኛ ደረጃ: የቤተሰብ ዑምራ 🥈 2ኛ ደረጃ: iPhone 13 Pro Max 🥉 3ኛ ደረጃ: Brand Laptop 🎁 ከ4ኛ – 10ኛ ደረጃ: ሌሎች ልዩ ልዩ ሽልማቶች
 
​✨ በተጨማሪም ከተመዘገቡና ከተወዳደሩ ሁሉ መካከል ለዕድለኞች የእምራ ዕጣ ማሸነፊያ ቁጥር ይሰጣል
!   ​📖 ስለ መጽሐፉ እና ውድድሩ: ​የመጽሐፉ ርዕስ: "ሙሐመድ!" (የኢማም ሙሐመድ ቢን ዐብዱልወሃብ የሕይወት ታሪክና ተሞክሮ)  ​የገጽ ብዛት: ለአንድ ወር የሚሆን 150 ገጽ ብቻ  ​የሚገኙ ቋንቋዎች: አማርኛ፣ ኦሮምኛ፣ እንግሊዝኛ እና ዐረብኛ  ​ ​📲 አሁኑኑ ይመዝገቡ! ​🌐​🏢 በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ፤ አብነት አደባባይ፣ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ​📞 ለበለጠ መረጃና ለቀጥታ ምዝገባ: 📱 0946248626 | @Muhadil234 📱 0942189967 | @Su_lle2

⚠️ አስተውሉ❗️ በቁርአን ውስጥ "ኸሊሉላህ" ተብሎ የተጠራው ነቢይ ማን ነው?

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ሰዋ ካርድ ከኔጋ አለ የምፈልጉ ዉሰዱ @Riiche1

#المرأة التي تصبر على الحجاب الشرعي في زمن التبرج، مجاهدة في سبيل الله‌ #لَكِ الكَرَامَةُ يَا مَلِكَتِي 👑 በዚህ በሙተበሪጃት በመገላለጥ
#المرأة التي تصبر على الحجاب الشرعي في زمن التبرج، مجاهدة في سبيل الله‌  #لَكِ الكَرَامَةُ يَا مَلِكَتِي 👑 በዚህ በሙተበሪጃት በመገላለጥ  ዘመን ላይ ሸርዒያዊ ሂጃብን ታግሳ የምትጸና ሴት  በአላህ መንገድ ላይ ሙጃሂዳ (ትግል ላይ ያለች) ናት። ክብር ላንቺ ንግስቷ።👑🌸

ያለፈ ህይወት እሚባለዉ ነገሩ ራሱ ሲያልፍበት ነዉ እዳዉም ብሶበታል አሁን ላይ ስለዚህ ሁላችንም ወደራሳችን ብንመለከት አይሻለም ይህን የፃፍሽዉ ራሱ ሴት ነሽ እዉነታዉ ግን አላለፈበትም።።።።።

ይህ ያለፈ ህይወት ነው ምን እንማርበት እረ ተዉ እህቶች ሰው ስራ አናስፈታ

አንጀት አርስ ፁሁፍ። እህ እጃቹህ የተባረከ አሏህ ያድርገው አቦ ከታች ጀመር አድርጋቹህ ማለፍ ሳይሆን 2 ጊዜ ተመለሱና አንብባቹህ ከዛ ወደ እናተው ቸክ በማድረግ ህክምና ውሰዱ✅👆👍

ከልብ የተራራቀን ሰው ሺማግሌ አያቀራርበውም👍። https://t.me/al_qewlu_as_sedida

ኢማም አህመድ ቢን ሐንበል ረሒመሁላህ) እንዲህ ብለዋል ዱንያ የሥራ ቦታ ናት  አኺራ ደግሞ የካሳና የምንዳ ቦታ ናት። እዚህ ላይ ያልሠራ ሰው እዚያ ላይ ይጸጸታል። 🌹🍃

💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስ
💼ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ የቲክ ቶክ አካዉንት እና ቴሌግራም ቻናል እጃችን ላይ 1 አካውንት ብቻ አለ ፍጠኑ 👉 12k ፎልሎዎርስ Tik tok 👉5.5k subscribers ቴሌግራም አስቾካይ ነዉ ቶሎ በሉ 🎯በጣም በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ አስቾካይ ነዉ 🔽

+3
ኢላሂ ለጓደኞቸ ምርጥ አድርገኝ ምርጥ ጓደኛ ያለው ሰው ምንኛ የታደለ ነው። እወዳቹሀለው ልበ ቀና ጓዶቼ🌸

ያኢላሂ የዛሬው ፕሮግራም ብዛቱ ከየት ከየት እንቋደስ !? አልሞሄም ሁሉም ጠቃሚ ነው ስራ አትፍቱና ወደ አንዲኛው ሙሀደራ ዘለቅ በሉ

👇ይሄንን ያውቃሉ መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን  ጨምሮ ለቤተሰብም  የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ  ነው ?? ?? ?? ? 🏢በአካል ለመመዝገብ:  አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት 📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓 ⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️ https://sulmahira.et/register?ref=010 ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻 0946248626     @Muhadil234 0942189967     @Su_lle2

አመለጣቹህኮ 💧💧💧ሞት እህህ ጥፍጥና ቆራጩ አይ የኛ ነገር

▶️የመጀመሪያዉ ፕሮግራም▶️ 🎙ኡስታዝ አቡል ሁበይብ ርዕስ አጠቃይ ምክር ለጧሊበል ዒልሞች ተ⭐️       ጀ🔴             መ⭐️                    ረ🔴 ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም! ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት 📥📥📥📥📥📥📥📥 ▶️ https://t.me/sobabilelmesjide