الْــــقَــــوْلُ الــــسَّــــدِيــــدُ
Відкрити в Telegram
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው ንቁ አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
2 149
Підписники
+424 години
+1877 днів
+39830 днів
Архів дописів
Repost from Mohammed Siraj Al kemissie
ተስሒሑ ቲላዋ
በሙሐመድ ሲራጅ አል ከሚሴ
https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie?livestream=73a70d82ed2818e2fc
ያኢላሂ የዛሬው ፕሮግራም ብዛቱ
ከየት ከየት እንቋደስ !? አልሞሄም ሁሉም ጠቃሚ ነው ስራ አትፍቱና ወደ አንዲኛው ሙሀደራ ዘለቅ በሉ
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👇ይሄንን ያውቃሉ
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ?
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️
https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2
▶️የመጀመሪያዉ ፕሮግራም▶️
🎙ኡስታዝ አቡል ሁበይብ
ርዕስ አጠቃይ ምክር ለጧሊበል ዒልሞች
ተ⭐️
ጀ🔴
መ⭐️
ረ🔴
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት
📥📥📥📥📥📥📥📥
▶️ https://t.me/sobabilelmesjide
اللهم في هذه الساعة المباركة ارزقنا حلو الحياة وخير العطاء وسعة الرزق وراحة البال ولباس العافية وحسن الخاتمة.
السَّلَامُ عَلَيْكُمْ وَرَحْمَةُ اللهِ وَبَرَكاتُهُ
ለረጅም ጊዜ ተቋርጦ የነበረው የተስሒሑ ቲላዋ ፕሮግራማችን በአላህ ፍቃድ ዛሬ እንጀምራለን ኢንሻአሏህ🎙በወንድማችን ሙሐመድ ሲራጅ አል ኬሚሴ 🔴የሚተላለፍበት የቴሌግራም ቻናል ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ 🌟https://t.me/Ibnu_siraj_Alkemissie
+2
አላህ ሆይ! እንደዚች ፏፏ ብላ እንደቀረበችው ቡና፣ ህይወታችንን የተዋበና የተባረከ አድርግልን። ለአኔም ሆነ ለውዶቹ “የመዳም ቅመም” እህቶቼ የልብ እረፍትና የሰላም እጀራን ስጠን። አይናችን አይቶ የሚደሰትባትን፣ ልባችን ረክቶ የምትረጋጋባትን ያመረች ህይወት ጀባ በለን። መን ቃለ አሚን።🤲
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
አንብበው 1ኛ ከወጡ የቤተሰብ ዑምራ አሸናፊ ይሆናሉ።
በተጨማሪ ከ2 _ 10ኛ ለወጡ ልዩ ሽልማቶች ተዘጋጅተዋሉ
✍ የጛሩ ሒራ ንባብ ውድድር ሂደት
ለአንድ ወር የተመረጠውን መጽሐፍ ማንበብና ማጥናት
ለአንድ ሳምንት የሙከራ ፈተና መለማመድ
በመጨረሻ የማጠቃለያ ኦንላይን ፈተና ባሉበት ሆኖ መፈተን
የንባብ ውድድራችን ምዝገባ እየተካሄደ ነው።
ይህ እድል አያምልጣቹ ተሳተፉ የምትወዱትን ሁሉ አሳትፉ ......
🏢በአካል ለመመዝገብ: አዲስ አበባ አብነት አደባባይ ኖህ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ በመምጣት
📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓📓
⬇️የንባብ ውድድሩን በዌብሳይት ለመመዝገብ⬇️
https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2
الستر هيبة وعزة من الله
والله لا يؤتي الهيبة والعزة
إلا لمن أحب .
نساء تُخيَّط الممزق لتحتشم
ونساء تمزق المُخيَّط لتتعرى
وما أكثرهن في زماننا
መሰተር (ክብርን መጠበቅ/መሸፈን) ከአላህ የሚሰጥ ግርማና ልዕልና ነው፤ አላህ ደግሞ ግርማና ልዕልናን ለሚወዳቸው ሰዎች እንጂ አይሰጥም። ለመሸፈንና ለመጠበቅ ሲሉ የተቀደደውን የሚሰፉ ሴቶች አሉ፤ ለመጋለጥ ሲሉ የተሰፋውን የሚቀዱ ሴቶችም አሉ... በዚህ ዘመናችን ደግሞ የኋለኞቹ ምንኛ በዙ።💧
https://t.me/al_qewlu_as_sedida
ደስታየን ለማገኘት ሌላሰው አልፈልግም ።
እራሴን መውደድ።
ቤተሰቤን መውደድ።
የምወደውን መስራት በቂነው።
Repost from N/a
ወገኖቻችንን እናድናቸው ?? ከምን አትሉም !!
በሀገር ውስጥም ፣ውጭ ሀገርም የምትኖሩ እህቶችና ወንድሞች! በገጠር የሚኖሩ ውድ ቤተሰቦቻችንን ከሽርክ እና ከቢድዓ ጨለማ ወደ ተውሒድ እና ሱና ብርሃን ለማውጣት ታላቅ የኸይር እድል ተዘጋጅቷል።
በማንኛውም በሶላር ጅፓስ(ቴፕ) እና ሞባይል ስልክ የሚሰሙ
የዐቂዳ፣
የሐዲስ እና
የዳዕዋ ትምህርቶች በፍላሽ (Flash) እና በሚሞሪ ካርድ (Memory Card) አዘጋጅተናል!
✨ የምናቀርባቸው አገልግሎቶች፡
• በፍላሽ እና በሚሞሪ ካርድ ለየት ያሉ የሱና ኡስታዞች ዳዕዋዎችን በጥራት መጫን
• የተጫኑ ፍላሾች እና ሚሞሪዎችን ማቅረብ
• ለቤተሰብ የሚሆን መብራት ባይኖር እንኳ በፀሀይ ብርሃን የሚሰራ ትናንሽ ሶላር ስፒከር ጅፓሶችን ከተጫነ ሚሞሪው ሙሉ ፓኬጅ ጋር
አዘጋጅተን ለቤተሰብዎ እንልካለን
💡 ለእናትና አባትዎ ዘላቂ የሆነ ለአኼራቸው የሚያዘጋጁበት ትልቅ ስጦታ (ሶደቃተል ጃሪያ) ያበርክቱላቸው!
"በአንተ ምክንያት አንድን ሰው አላህ ቅኑን መንገድ ቢመራው፡ ለእነሱ ከቀይ ግመል ይበልጥ የተሻለ ነው!" (ሐዲስ)📞 ለማዘዝ እና ለመጠየቅ፡ • ስልክ፡ [+251912899894] •ቴሌግራም[@Abu_Meymuna_Al_Asseriy] • አድራሻ፡ [ወሎ/ኮምቦልቻ] 📌 ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉ! 🔗 የቴሌግራም ቻናላችን ሊንክ፦ https://t.me/Al_Faiz_online_shopping
قال علي بن أبي طالب رضي الله عنه:
• إنَّ الدُّنيا قد ترحَّلت مُدبِرة، وإنَّ الآخِرة قد ترحَّلت مُـقبلة، ولكلٍّ منهمَـــا بَنـــــــــون فكونوا من أبـــــناء الآخِرة، ولا تكونوا من أبـــناء الدُّنيا؛ فإنَّ اليومَ عملٌ ولا حِساب وغدًا حِساب ولا عمَل
- إغاثة اللهفان في مصايد الشيطان: (ص: ١١٧)
Repost from N/a
ፈጥኖ የመለስ Add የሚለውን በመንካት ምርጥ ቻናል ይሸለማል
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
ቁርአን የተሰጠው ለነቢ ዳዉድ {ዓ. ሳ} ነዉ
ወሏሂ አሏህ ያልፃፈልሽን አትኖሩም አትበይም።
ስምሽም በሰወች ዘንዲ ጠፍቶ ክብርሽ ጎድፎ ላትኖሪው ያንን ሂወት
እስኪ አንዳድ እህቶች ቆም በሉና አስቡማ ኢናሊላህ የሰው ሂወት ላይ ጥልቅ አትበሉ ልባቹህ ምን አይነት ድጋይ ቢሆን ነው።
ልጅ እና ትዳር ያለውን ወንድ ልጅ ለትዳር ከፈለግሺው ልጆቹን እና ትዳሩን ሳይበትን ለመግባት ሞክሪ። አንቺ የሷን ሂወት ለመበጥበጥ ለማበላሸት ብዙነገር የለፋቺበትን እድፈራርስባት ለምን ሰበብ ትሆናላቹህ ኧረወዬው አንዳድ እህቶች ወሏሂ እደዚህ ከምትመሰቃቅሉት ሰውየ ጀርባ የሚባለውን ብትሰሙ ጀዋል አጥፍታቹህ እልም ባላቹህ ነበር።
እስኪ ተረጋጉ ፕሮፋይላቹህ እሱን የሚስብ አኽላቅ ያላት አደበኛ አስመስላቹህ መርዛማ የሆናቹህ እህቶች እዳው አሏህ በሁለቱም አገር ያዋርዳቹህ ሌላ ምንም አልላቹሁም አቦ ኢናሊላህ ሀፍረት የለ ! አይናውጣ መሆን በጌታየ ይሁንብኝ በጣም ያሳፍራል በጣም ምን አይነት ዘልዛላ ናቺሁ ምን አይነት ብልግና ነው።
ይሄ ስራ ያለባቹህ እህቶች እውነታውን ልገራቹህ እያንዳዳቸው የረበሻቹሀቸው ወንዶች የሚሉት ከዳር መሰማት የያዘው። ያቺ ለትዳር አቶንህም ባለጌ ናት ነው💯✅ የሰው ስሙ ከዳር ነው ሀቂቃ። ጥፍራቹሁን ቁረጡት በጣም ጋጠወጥ መሆን በሽታነው።
ስንት አመት ቁረአን መቅሪያ ያሳጣሺው ወንድምሽ አንቺን ተራምዶ አይቷት የማያቀውን ሰታራ እዛም እዚህም ዝንብ ይመስል የማታርፈውን ነውኮ💯✅
አሏህ ሆይ ስትርህን ያረብ ያረብ።
+1
ፀሀዩ ካልገባ ካልጨለመ በቀር።
አይኑ አይነጠልም ሰው ከወዳጁ አገር።
አሏህ ሆይ ከምኖዳቸው ጋራ በዱኒያ እያለን አታራርቀን ያረብ🤲 ሁለቱም በአንድ አገር ተቀምጠው መገናኘትን እየፈለጉ ግን ተራርቀው ያሉት ስትናቸው💧💧
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
መፅሐፍ በማንበብ ብቻ ራሳችሁን ጨምሮ ለቤተሰብም የምታገኙትን የኡምራ ሽልማት እድል ልታስመልጡ ነው ?? ?? ?? ?
🆕አዲሱና የተሻሻለው የሡልማሒራ🔐⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
🔣🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔣
አፕሊኬሽን ምን አዲስ ነገሮችን ይዟል?
1️⃣የተወዳዳሪዎች መረጃ💻 መከታተያዳሽቦርድ፦ (student bord) ተሳታፊዎች የውድድር ሂደታቸውንና የግል መረጃቸውን በግልጽ የሚከታተሉበት ሰሌዳ ተዘጋጅቷል።
2️⃣የቀጥታ ደረጃ ሰንጠረዥ🔝 (Leaderboard)፦ የንባብ ሂደቱን በግንባር ቀደምትነት እየመሩ ያሉ 50 ተመዝጋቢዎችን ደረጃ በቅጽበት ያሳያል።
3️⃣የቀጥታ መልእክት ማሳወቂያ🔔 (Instant Notifications)፦ ከአዘጋጆች የሚላኩ ማናቸውንም አዳዲስ መረጃዎችና ማስታወቂያዎች በወቅቱ ይደርሳችኋል።
4️⃣ የነፃ መጻሕፍት ቤተ-መጽሐፍት (Free Books Section)፦ በየጊዜው አዳዲስ ነፃ መጻሕፍት የሚጨመሩበት ልዩ ክፍል ተዘጋጅቶበታል።
5️⃣ ቀጥተኛ የገፅ መሸጋገሪያ (Jump to Page)፦ የፈለጉትን የገፅ ቁጥር በመጻፍ /በማንሸራተት ፣በቀጥታ ወደፈለጉት ገፅ መሄድ ያስችላል።
6️⃣ፈጣን የቃላት ፍለጋ (Advanced Search Bar)፦ የሚፈልጉትን ቃል በመጻፍ በመጽሐፉ ውስጥ በቀላሉ የመፈለግ አማራጭ ተካቷል።
⬇️የንባብ ውድድሩን ለመመዝገብ⬇️
📊
🌐https://sulmahira.et/register?ref=010
ለበለጠ መረጃና በቀጥታ ለመመዝገብ🤌🏻
0946248626 @Muhadil234
0942189967 @Su_lle2
