uz
Feedback
ምክር ለወጣቶች

ምክር ለወጣቶች

Kanalga Telegram’da o‘tish

"አላማችን ወጣቱ ያለበትን የዲን ክፍተት እንዲስተካከል ማድረግ ነው"

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
7 285
Obunachilar
+924 soatlar
+1557 kun
+81630 kun
Postlar arxiv
1.ከውፍ ማለት ምን ማለት ነው? አብራሩልኝ

🔶 አዲስ ሙሀደራ 🔷 محاضرة جديدة    የሙሀደራው_አጀንዳ     ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ #_ሀቅ_ላይ_መሠባሠብ         👌 መታሰቢያነቱ ለሚከተሉት አካል ይሁን: እርስ በእርስ ለሚጨመላለቁ ❌ እኔ ያልኩት አንጂ እናንተ ምትሉት አይሆንም ለሚሉት፣ ❌ በ ፊዚክስ እና ኬሚስትሪ ቀመር በ ዲን ላይ መናገር ለሚሹ ❌ እኔ በቀደድኩት ቦይ እናንተም በዛ ቦይ ካልፈሰሳቹሁ ለሚሉት...ይሁንልኝ    በዱና መድረሳ ላይ ከተሰጠ ደርስ የተወሰደ አጥጋቢ ምላሽ በ ሀገራችን ባሉ አንድ ላይ ለሚጨማለቁ الإخوان المسلمين و الموميعا                    🎙 أستاذ ابو حسّان محمد كرماني    (  حفظه الله تعالى ) 🎙በኡስታዝ አቡ ሀሳን ሙሀመድ ኪርማኒይ ሀፊዘሁላሁ ተኣላ ሼር ሼር https://t.me/Abu_Umer1

~ሰሞኑን በጀማል ብቻ የሚያነሱ እና የሚራገቡት እነዚህስ ማን ናቸው? `እንደ እስልምና መርህ ማንኛውም እንቅስቃሴ ወይም ዳዕዋ በቁርኣን እና በትክክለኛው ሱና፣ በሰለፊ ሷሊህ ግንዛቤ ላይ መሆን አለበ
~ሰሞኑን በጀማል ብቻ የሚያነሱ እና የሚራገቡት እነዚህስ ማን ናቸው? `እንደ እስልምና መርህ ማንኛውም እንቅስቃሴ ወይም ዳዕዋ በቁርኣን እና በትክክለኛው ሱና፣ በሰለፊ ሷሊህ ግንዛቤ ላይ መሆን አለበት። ~አንድ ሰው ወይም ቡድን ለዲን ከማገልገል ይልቅ የግል ጥቅም፣ ሥልጣን፣ ዝና ወይም የዱንያ ጥቅምን ካስቀደመ፣ ይህ ከእስልምና ጋር ይቃረናል። ~ማንኛውም ቡድን ወይም ፍርቃ ሰዎችን ወደ ራሱ ድርጅት ወይም መሪዎች ሳይሆን፣ ወደ ቁርኣን እና ወደ ትክክለኛው ሱና ሊጠራ ይገባዋል። ~ከዚህ አንፃር በኢኽዋን አል-ሙስሊሚን ላይ የሚቀርበው ትችት፣ የድርጅት ታማኝነትን እና የፖለቲካ አጀንዳን ከአቂዳ፣ ከተውሂድ እና ከሱና በላይ እንዳያስቀድሙ የሚያሳስብ ነው። ~ሙስሊሙ የሚለካው በቡድን ስም ሳይሆን፣ በቁርኣን እና በሱና ማስረጃ እንዲሁም በሰለፊ ሷሊህ ግንዛቤ መሆን አለበት። ~እውነት ከማንም በላይ ናት፤ ሰዎች በእውነት ይለካሉ እንጂ እውነት በሰዎች አትለካም። ~አላህ እውነትን የሚከተሉ፣ ከወገንተኝነት እና ከፍርቃዊነት የሚርቁ፣ ቁርኣንን እና ሱናን የሚጠብቁ በሰለፊ ሷሊህ ግንዛቤ ላይ እንዲያደርገን እንለምነዋለን። وَاعْتَصِمُوا بِحَبْلِ اللَّهِ جَمِيعًا وَلَا تَفَرَّقُوا ۚ ዒምራን 103 የአላህንም የማመን ገመድ ሁላችሁም ያዙ አትለያዩም፡፡ ✍አብራር ሁሰይን https://t.me/Abu_Umer1

ዛሬ በውድቀታችን ጊዜ ከጎናችን ያልነበራቹ ሰዎች ነገ በስኬታችን ጊዜ" እገሌኮ ጓደኛዬ ነበር፣እገሌኮ አብረን ቀርተናል አብረን ተምረናል" እያላቹ ባታሽቃብጡ ደስ ይለናል🙌 በተለይ አሏህ በዲኑ ላይ ትልቅ ስኬት ካጎናፀፈን https://t.me/Abu_Umer1

ሰባሀል ኸይር🤚

ተውሂድ☝️

ذ "የአደም ልጅ ሆይ! የነፍስህን ደረጃ ብታውቅ ኖሮ በወንጀል አታዋርዳትም ነበር። ከፍጡሮች ሁሉ የተመረጥከው አንተ ነህ። ለአንተም ነው ጀነት የተዘጋጀችው።" (ኢብኑ  ረጀብ) 📚[ለጣኢፉ መዓሪፍ 183])!

صباح الخير 🤏🎧 @Nasiha_Lishebab

✍ኡስታዙና አቡ አብዱራህማን 👇👇 @abuabdurahmen @nesihetulinisa
✍ኡስታዙና አቡ አብዱራህማን 👇👇 @abuabdurahmen @nesihetulinisa

ምርጫው የእናንተ ነው የተመቻቹን ንኩት👇👇👇

ትክክለኛው ውበቷኮ ያለው ዲኗ እና አኽላቃ ላይ ነው እና አንተ እዴት ነው በዲን በአኽላቅ ዜሮ የሆነችን ለገላዋ ብለህ ምታገባው? አኺ ነቃ በልኝጂ🙌

ስታገባ ዲኗን መርጠህ አግባ ያዳመጠ ተጠቀመ👍 @yeselefochteketay

ስታገባ ዲኗን መርጠህ አግባ ያዳመጠ ተጠቀመ👍 @yeselefochteketay

ሱረቱል ካህፍ ቅሩ🙌

ኒቃቡን ገላሽን ብቻ ሳይሆን ልብሽንም ሸፍኚበት ያኔ ኦርጂናል ኒቃቢስት ትሆኛለሽ👌

ፎርጂድ ኒቃቢስት አትሁኚ🙌

ይሰማል
ይሰማል

የአሕመዲን ጀበል ቅጥፈት በነብዩ ላይ !                   ክፍል ሶስት               አቶ አሕመዲን ጀበል ከትክክለኛ መልስ ለምን መዞር መረጠ ?      አቶ አሕመዲን ጀበል ከጋዜጠኛዋ ለቀረበለት ያንተ የግል አመለካከት ኢትዮዽያ በሸሪዓ ትተዳደር የሚል ነው ወይ ተብሎ ለተጠየቀው ጥያቄ ቀጥተኛ ባይሆን አላስብም በሚል መልሷል ። በዚህ አላቆመም ዙሪያ ጥምጥም ሄዶ ሸሪዓ ሲባል ሰዎች ይደነግጣሉ ነገር ግን በሸሪዓ መተዳደር ማለት ሚዲያ ላይ ያለውና መሬት ላይ ያለው እውነታ ይለያያል ። ካለ በኋላ ነብዩ ሙሐመድ መዲናን በበላይነት ያስተዳደሩበት ህግ የsecular ህግ ነው ወደሚል ነው የደረሰው ። ለምንድነው የዚህ አይነት መልስ መስጠት የፈለገው ከተባለ ከንግግሩ እንደምንረዳው ኢኽዋኖች የስልጣን ወንበር ላይ ቢወጡ በዲሞክራሲ ማስተዳደር እንደሚፈልጉ ለማሳየት ይመስላል ። ይህም የነብዩ ሸሪዓ በማስመሰል ሙስሊሙ እንዲቀበለው ለማድረግ ባለመመልኩ የተዘረጋ መረብ መሆኑ ግልፅ ነው ።    ከዚህ በፊት አቡ በከር አሕመድ ኢትዮዽያ ውስጥ ዲሞክራሲ ከተከበረ እምነቴን ይወክላል ። ኢትዮዽያ ውስጥ ኢስላማዊ ሸሪዓ መምጣት አለበት ብሎ ማሰብ ወንጀ ነው ብለን እናምናለን ብሎ ነበር ። ድምፁን በሚቀጥለው ሊንክ ገብተው ያዳምጡ :– 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/3740 ስለዚህ የኢኽዋን መሪዎች የሚፈልጉት በሸሪዓ ስም ስልጣን እንጂ ሸሪዓን አይደለም ። የሚገርመው አለማዊውን የዲሞክራሲ ህግ የሸሪዓ ህግ ለማስመሰል መሞከራቸው ነው ። አሁንም አቶ አሕመዲን ጀበል ኢትዮዽያ ውስጥ እንደግልም እውነተኛው የሸሪዓ ህግ ሊመጣ እንደማይፈልግ ነግሮናል ። ከዚህ የሚከፋው ነብዩ መዲናን ያስተዳደሩበት ህግ አለማዊ ህግ ነበር ማለቱ ነው ።            ለጋዜጠኛዋ ጥያቄ የኔ መልስ !       ለአቶ አሕመዲን ጀበል ጥያቄ ላቀረበችውም ሆነ ሌሎች ሊጠይቁ ለሚፈልጉ በሙሉ ባሕሩ ተካ  (ሰለፍዩ) ኢትዮዽያ ብቻ አይደለም አለም በሙሉ በሸሪዓ ህግ እንዲተዳደር እፈልጋለሁ ! ለዚህም አላህን እለምናለሁ ። ነገር ግን እናንተ አእምሮ ውስጥ ያለው በሸሪዓ መተዳደር ማለት መግደል ማረድ የሚል ቅዠት ከሆነ ምእራባዊያን በአእምሯችሁ ላይ የሳሉት ስእል ነው አጥፉት እላችኋለሁ ። አይ እኛ በሸሪዓ መተዳደር ማለት ያ አግባብ በግፍ ሰውን የገደለ ይገደል ፣ አይን ያጠፋ አይኑ ይጥፋ ፣ ጥርስ የሰበረ ጥርሱ ይሰበር ፣ ረሀቡን ለማስታገስ ሳይሆን በሰው ሐቅ ለመክበር የዘረፈን ( የሰረቀ ) እጁ ይቆረጥ የሚለውን ነው የማንፈልገው እናንተ ይህን ነው ወይ የምትፈልጉት ? ከሆነ በቅድሜያ እኔ አው እላለሁ ! ምክንያቱም አለም በምናቡ የሚያየው እውነተኛ የሀገር ሰላም ፣ ፍትህና ያለ ስጋት ወደ ፈለጉበት ወጥቶ መግባት ሊገኝ የሚችለው አለም በሸሪዓ ህግ ስትተዳደር ነው ። እነዚህ ሸሪዓዊ ድንጋጌዎች አላህ በባሮቹ ላይ የደነገገው ባሮቹ በሰላም ፣ በመከባበር ፣ ፍትህ ተጠብቆ ለመኖር እንዲችሉ ነው ። ለዚህ ነው አላህ በተከበረው መለኮታዊ ቃሉ እንዲህ የሚለው : –   { وَلَكُمْ فِي الْقِصَاصِ حَيَاةٌ يَا أُولِي الْأَلْبَابِ لَعَلَّكُمْ تَتَّقُونَ }                  البقرة   (179)    " ለእናንተም ባለ አእምሮዎች ሆይ ! በማመሳሰል (ሕግ) ውስጥ ሕይወት አላችሁ ፡፡ ትጠነቀቁ ዘንድ (ገዳይን መግደል ተደነገገላችሁ) " ፡፡       ልቅና የተገባው ጌታችን አላህ የገደለን መግደል የደነገገው ትጠነቀቁ ዘንድ ነው ይላል ። ምክንያቱም ማንም መገደል ስለማይፈልግ ሰው አይገልም ። በዚህም የሰው ልጆች ህይወት ይጠበቃል ። ሌሎቹም ህግጋት እንደዚሁ ናቸው ። ለዚህ ነው አለም የሚፈልገው አይነት ሰላምና ፀጥታ በሸሪዓ ህግ በመተዳደር እንጂ ሊመጣ አይችልም የምንለው ።          በኛና በኢኽዋኖች መካከል በሸሪዓ ጉዳይ ላይ ያለው ወርቃማ ልዩነት !     እኛ ሰለፍዮች የሸሪዓ ህግ ስልን ከላይ በተገለፀው መልኩ አላህ ለሰው ልጆች በምድር ላይ ሊኖሩበትና ሊከተሉት የደነገገውን ህግ ነው ። ይህ እንዲሆን ስንፈልግ እኛ ስልጣን ላይ ያለውን አውርደን ወንበሩን ይዘን መሆን አለበት ሳይሆን ስልጣን ላይ ያለው አካል አላህ ሂዳያ ( ቅኑን መንገድ መመራቱን) ሰጥቶት በሸሪዓ ያስተዳድር በሚል ነው ።    ኢኽዋኖች ሸሪዓ የሚሉት ዲሞክራሲን ሲሆን ስልጣን ላይ ያለውን አውርደን እኛ ስልጣኑን ተረክበን በሸሪዓ ስም በዲሞክራሲ መምራት አለብን ነው የሚሉት ። ለዚህ ነው " ሊበሉዋት ያሰቧት አሞራ ጅግራ ይሏታል " እንደሚባለው ዲሞክራሲ ማለት ሸሪዓ ማለት ነው የሚሉት ።   አላህ ሐቅን አውቀው ከሚከተሉትና ባጢልን አውቀው ከሚርቁት ያድርገን ።  ክፍል አንድን ለማግኘት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/bahruteka/7520 ክፍል ሁለትን ለማግኘት ⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/bahruteka/7521 አበቃሁ! http://t.me/bahruteka

ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ :- አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አ
ኢብኑ ተይሚያ ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ :- አላህን ፈሪ ለመሆን ወንጀል አለመስራት መስፈርት አደለም። ከወንጀል ጥቡቅ መሆንም የግድ አደለም። ነገሩ እንደዛ ቢሆን ኖሮ በኡማው አንድም አላህን ፈሪ አይኖርም ነበር። ነገር ግን ከወንጀሉ የቶበተ አላህን ፈሪ ይሆናል። ወንጀሉን ሚያስምር ሌላ መልካም ስራ የሰራም ሰው አላህን ፈሪ ሚለው ውስጥ ይገባል። 📙:|[ሚንሀጁ ሱና (٧ / ٨٢) ] https://t.me/nejashi_nejashi