Nova Plusᵉᵗ
Kanalga Telegram’da o‘tish
Official Bot 👉 @Novapluset_Bot Nova Files 👉 @NovaPlus_Files IG Task👉 https://t.me/+1mGZuGVtpRJjMzA8 🤝 አብረን እንሰራለን ብዬ አስባለሁ 🤝 👉 ዋናው Online ስራ መስራት ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ሳያቆሙ መቀጥል ነዉ 👍 ማንኛውም ችግር /ጥያቄ ካላቹ Telegram Premium መግዛት @Nova_Verify
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
9 669
Obunachilar
+47724 soatlar
+9397 kun
+3 87130 kun
Postlar arxiv
9 681
🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ወይም Network ካስቸገራቹ ☝️☝️
⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላላችሁ!
🤖Bot👉@EAESBot✅
➡️Share
✍️ @Novapluset💙
9 681
🤩" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
🕺የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።🤩በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 🌐website - https://result.neaea.gov.et ✅ 🌐website -https://result.eaes.et ✅ ✈️Telegram -@EAES_Bot ✅ 🤖Telegram - @EAES12_Bot✅ 📩SMS - 🗓ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️Share ✍️ @Novapluset💙
9 681
👉ስልክ ስትገዙ ይጠቅማችኋል 👌
ሳምሰንግ A ወይስ M? የትኛው Series ይበልጣል ?
📌 Samsung A-Series ፦ A-Series ማለት ሳምሰንግ ተንክባክቦና አስውቦ የሚሰራቸው ስልኮች ናቸው።
🎯 እንደ ውድ ስልኮች (S-Series) ከ premium (ውድ) እቃ የሚሰሩ ናቸው ።
🎯 በአጋጣሚ ውሃ ውስጥ ቢወድቅ ወይም ዝናብ ቢነካው የመትረፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው ፎቶዎቻቸው ጥርት ያሉና ለሶሻል ሚዲያ ፖስት የሚሆኑ ናቸው ።
🎯Samsung Knox የተባለ ጠንካራ የመረጃ ጥበቃ አለው ።
📌 Samsung M-Series ፦
🎯 M-Series ለባትሪና ለስራ የተፈጠረ ነው በአብዛኛው 6000 mAh ባትሪ ስላላቸው፣ አንዴ ቻርጅ አድርገው ለሁለት ቀን ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላሉ ።
🎯 አንዳንድ ውድ ነገሮች ስለሚቀነሱባቸው፣ በትንሽ ብር ትልቅ አቅም (RAM/Storage) ይሰጠናል ።
🎯 ጌም ለሚጫወቱ፣ ፊልም ለሚያዩ እና ቻርጅ መሙላት ለሚሰለቻቸው ሰዎች ምርጥ ምርጫ ነው ።
ስልክዎን ረጅም አመት እንዲያገለግለ ናተሻለ ጥራት ከፈለጉ A-Series ን ይምረጡ ። ነገር ግን ባትሪው ለረጅም ሰአት የሚቆይ ስልክ ነው የምፈልገው ካሉ M-Series ይምረጡ ።
ከጠቀማችሁ ደግሞ 👍😍❤️
9 681
🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ካስቸገራቹ ☝️☝️
⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላልቹ
🤖Bot👉@EAES12_Bot✅
➡️Share
✍️ @Novapluset💙
9 681
🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ?
የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ።
🌐በWEBSITE ለማየት
🌐https://eaes.edu.et/ ✅
🌐https://result.neaea.gov.et ✅
🌐https://result.eaes.et ✅
ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል👀➡️Share ✍️ @Novapluset💙
9 681
🤩በዚህ አመት የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከተፈተኑ 570 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ ከ70 ሺህ በላይ ማለፋቸውን ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በይፋ አስታውቀዋል።
🔝ከፍተኛ ውጤት !
ከፍተኛ ውጤት (ተፈጥሮ ሳይንስ):
😎 ወንድ: 591.6/600
— ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ (አዳማ)
👱♀️ ሴት: 583/600 — እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት
📌የሚለቀቀው ሰኞ ወይም ማክሰኞ እየተባለ ነው የተጣራ መረጃ ሲኖር እናሳውቃለን ይቅናቹ🫡
⚡️ቻላችንንይቀላቀሉ➡️@NovaPlusEt✅🌟9 681
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል።
መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል።
@tikvahethiopia
ወዬ በላቸው እስኪ 12😁🎈🪑😭🕺
9 681
Repost from Nova Files
Truecaller Caller ID & Block v26.40.0 ⟮Premium Gold Unlocked⟯
━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━┳═─
🤖𝗠𝗼𝗱 𝗜𝗻𝗳𝗼: Paid Features Unlocked
● No ads ● Gold caller id ● Al call scanner ● Incognito mode ● Verification badge ● Google drive cloud works ● Gold amoled dark theme activated ● Powerful caller id know who’s calling ● Stay protected from scammerscallers ● Search for phone numbers with dialer ● Block spam | scam calls and sms ● Advanced blocking & filtering options ● Can use it as your text messaging app ● Know who viewed your profile ● Get the premium badge on your profile ● No active trackers or advertisements ● Requires android 9.0 and up ● CPUs arch: armeabi-v7a, arm64-v8a ● Optimized and cleaned resources for fast loading.✅@Novaplus_Files ✅
9 681
🎁Reward:Top 3 Winner's🍸
🥇Gemini Pro⚡️(Full Family Account )
🥈Gemini Pro⚡️(የኛን Family ትቀላቀላላችሁ )
🥉Gemini Pro⚡️(የኛን Family ትቀላቀላላችሁ )
📺Started - Today
🚫End -2026-08-24(2 Days🕒)
Bot 👉https://t.me/Novapluset_bot?start=5
9 681
💵እስከ 100💵Usdt የመሸጥ የምትፈልጉ Fast🤝
⚡️Fast 👉 @Nova_Verify ✅
🔒Secured 👉 @Nova_Verify ✅
🔁ስታወሩኝ ቀጥታ ወደ ጉዳያችሁ
💋የምትሸጡትን ብዛት ቀጥታ እና ዋጋ ቀድማችሁ ንገሩኝ
✍️ @Novapluset💙
9 681
✈️የTelegram Boost Features/ጥቅሞች👨💻
🔗 Links & Quotes:
⚪️ links እና quotes Color መቀየር
⚪️ ለlinks እና quotes Emoji ማደርግ
⚪️Auto-translation of message
🎨Branding & Appearance
⚪️Channel Name Colors
⚪️Channel Profile Covers
⚪️Custom logos for channel
⚪️Channel Backgrounds and theme
💬Reactions & Emoji
⚪️Premium Emoji reactions
⚪️emoji statuses
📸 Stories & Ads
⚪️ Stories Posted
⚪️Option to switch off ads
All Feature eg. 😏@NovaPlus_Shop✅
🎯Tips
🔝Levele Upgrade ለማድርግ ወይም Levele 1 ለመደርስ የሚያስፈልገን የቡስት መጠን እንደየ Channel ሰብስክራይበራችን ይለያያል!🛢Part 2 -Level Upgrade ለማድረግ እንዴ ስንት Boost እንደሚያስፈልጋቹ ለማወቅ ይቀጥል 👍👍 ✍️ @Novapluset 💙
9 681
+1
📪Telegram Channel
✔️እንዴት Profile Color & Premium emoji
✔️Premium React
✔️Channel Background እንደሚቀየር
✔️የ Boost ጥቅሙ ምንድን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋልቹ? 👍
eg. Channel 😏@NovaPlus_Shop✅
✍️ @Novapluset 💙
9 681
🔔አዲስ App ስትሉኝ ለነበራቹ
🌟Meeso ሳሰሩ ላመለጣችሁ አሪፍ app ዛሬ ተለቋል
🤑ቀድሞ የገባ ይጠቀማል በ 7 ቀን 6💵 ፍጠኑ
🤑Min Withdrawal Only $1💵
🤝welcome bonus $0.5💵
🔤- 847375537 hi በሉኝ አብረን እንሰራለን❤️🔥
👍Download App👉https://web2.desdes.net/download?userCode=847375537&type=3&page=3
⚠️ማሳሰቢያ
1️⃣. Welcome Bones ለማግኘት መጀመርያ ስትገቡ አንድ Game ያመጣላችኋል Skip እንዳትሉት Spin አድርጋቹ 0.5$ ተቀበሉ ⚠️
2️⃣. ስትመዘጉቡ Invite Id ላይ👉
847375537 አስገቡ
3️⃣. እንደገባቹ ነው መቁጠር ሚጀምረው 🫡 አዲስ ስለሆነ ሊሆን ይችላል ፍጠኑበት Video እሰራላችኋለሁ 👍
⚡️ቻላችንንይቀላቀሉ➡️@NovaPlusEt✅