ar
Feedback
Nova Plusᵉᵗ

Nova Plusᵉᵗ

الذهاب إلى القناة على Telegram

Official Bot 👉 @Novapluset_Bot Nova Files 👉 @NovaPlus_Files IG Task👉 https://t.me/+1mGZuGVtpRJjMzA8 🤝 አብረን እንሰራለን ብዬ አስባለሁ 🤝 👉 ዋናው Online ስራ መስራት ፍላጎት ብቻ ሳይሆን ሳያቆሙ መቀጥል ነዉ 👍 ማንኛውም ችግር /ጥያቄ ካላቹ Telegram Premium መግዛት @Nova_Verify

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
9 669
المشتركون
+47724 ساعات
+9397 أيام
+3 87130 أيام
أرشيف المشاركات
🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ወይም Network ካስቸገራቹ ☝️☝️ ⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላላችሁ! 🤖Bot👉@EAESBot✅
🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት  ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ወይም Network ካስቸገራቹ ☝️☝️ ⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላላችሁ! 🤖Bot👉@EAESBot✅ ➡️Share ✍️ @Novapluset💙

Check አድርጉ ተለቋል🎉

🤩" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🕺የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ው
🤩" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት 🕺የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች  ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
🤩በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል። ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡- 🌐website - https://result.neaea.gov.et ✅ 🌐website -https://result.eaes.et ✅ ✈️Telegram -@EAES_Bot ✅ 🤖Telegram - @EAES12_Bot✅ 📩SMS - 🗓ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ➡️Share ✍️ @Novapluset💙

👉ስልክ ስትገዙ ይጠቅማችኋል 👌 ሳምሰንግ A ወይስ M? የትኛው  Series ይበልጣል ? 📌  Samsung A-Series ፦ A-Series ማለት ሳምሰንግ ተንክባክቦና አስውቦ የሚሰራቸው ስልኮች ናቸው። 🎯 እንደ ውድ ስልኮች (S-Series)  ከ premium (ውድ)  እቃ የሚሰሩ ናቸው ። 🎯 በአጋጣሚ ውሃ ውስጥ ቢወድቅ ወይም ዝናብ ቢነካው የመትረፍ ዕድሉ ከፍተኛ ነው ፎቶዎቻቸው ጥርት ያሉና ለሶሻል ሚዲያ ፖስት የሚሆኑ ናቸው ። 🎯Samsung Knox የተባለ ጠንካራ የመረጃ ጥበቃ አለው ። 📌 Samsung M-Series ፦ 🎯 M-Series  ለባትሪና ለስራ የተፈጠረ ነው  በአብዛኛው 6000 mAh ባትሪ ስላላቸው፣ አንዴ ቻርጅ አድርገው ለሁለት ቀን ያለምንም ስጋት መጠቀም ይችላሉ ። 🎯  አንዳንድ ውድ ነገሮች ስለሚቀነሱባቸው፣ በትንሽ ብር ትልቅ አቅም (RAM/Storage) ይሰጠናል ። 🎯 ጌም ለሚጫወቱ፣ ፊልም ለሚያዩ እና ቻርጅ መሙላት ለሚሰለቻቸው ሰዎች ምርጥ ምርጫ ነው ። ስልክዎን ረጅም አመት እንዲያገለግለ ናተሻለ ጥራት ከፈለጉ A-Series ን ይምረጡ ። ነገር ግን ባትሪው ለረጅም ሰአት የሚቆይ ስልክ ነው የምፈልገው ካሉ M-Series ይምረጡ ። ከጠቀማችሁ ደግሞ 👍😍❤️

🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ካስቸገራቹ ☝️☝️ ⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላልቹ 🤖Bot👉@EAES12_Bot✅ ➡️Share ✍️
🤩የ 12ᵗʰ ውጤት በWebsite ለማየት  ስትገቡ ማስታውቂያ እያመጣ ካስቸገራቹ ☝️☝️ ⚠️እዚሁ ሆናቹ ከ ✈️Telegram ሳትወጡ ማየት ትችላልቹ 🤖Bot👉@EAES12_Bot✅ ➡️Share ✍️ @Novapluset💙

🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። 🌐በWEBSITE ለማየት 🌐https://eaes.edu.et/
+1
🤩ውጤት እንዴት መመልከት ይቻላል ? የ2018ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ተፈታኞች ዉጤት ሲለቀቅ በሚከተሉት አማራጮች ውጤታቸውን ማየት ይችላሉ። 🌐በWEBSITE  ለማየት 🌐https://eaes.edu.et/ ✅  🌐https://result.neaea.gov.et ✅ 🌐https://result.eaes.et ✅
ውጤት እንደተለቀቀ በፍጥነት ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል👀
➡️Share ✍️ @Novapluset💙

🤩በዚህ አመት የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከተፈተኑ 570 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ ከ70 ሺህ በላይ ማለፋቸውን ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በይፋ አስታውቀዋል። 🔝ከፍተኛ ውጤት ! ከፍተኛ ውጤት (ተፈጥሮ
🤩በዚህ አመት የ12ተኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን ከተፈተኑ 570 ሺህ ተማሪዎች ውስጥ ከ70 ሺህ በላይ ማለፋቸውን ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ በይፋ አስታውቀዋል። 🔝ከፍተኛ ውጤት ! ከፍተኛ ውጤት (ተፈጥሮ ሳይንስ): 😎 ወንድ: 591.6/600 — ኦዳ ስፔሻል ቦርዲንግ (አዳማ) 👱‍♀️ ሴት: 583/600 — እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት 📌የሚለቀቀው ሰኞ ወይም ማክሰኞ እየተባለ ነው የተጣራ መረጃ ሲኖር እናሳውቃለን ይቅናቹ🫡 ⚡️ቻላችንንይቀላቀሉ➡️@NovaPlusEt✅🌟

Now live ላይ ናቸው @tikvahethiopia

#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia
#MoE : ትምህርት ሚኒስቴር የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ዙሪያ ከደቂቃዎች በኋላ መግለጫ ይሰጣል። መግለጫውን ቲክቫህ ኢትዮጵያ በቀጥታ ያስተላልፋል። @tikvahethiopia ወዬ በላቸው እስኪ 12😁🎈🪑😭🕺

በዚህ Channel First #ad 😁 ብዛቱ 🫡 4k ገብቶ Channel ለምን እንደቆየ ግን አልገብኝም⁉️
በዚህ Channel First #ad 😁 ብዛቱ 🫡 4k ገብቶ Channel ለምን እንደቆየ ግን አልገብኝም⁉️

Repost from Nova Files
Truecaller Caller ID & Block v26.40.0 ⟮Premium Gold Unlocked⟯ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━┳═─ 🤖𝗠𝗼𝗱 𝗜𝗻𝗳𝗼: Paid Features Unlock
Truecaller Caller ID & Block v26.40.0 ⟮Premium Gold Unlocked⟯ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━━┳═─ 🤖𝗠𝗼𝗱 𝗜𝗻𝗳𝗼: Paid Features Unlocked
● No ads ● Gold caller id ● Al call scanner ● Incognito mode ● Verification badge ● Google drive cloud works ● Gold amoled dark theme activated ● Powerful caller id know who’s calling ● Stay protected from scammerscallers ● Search for phone numbers with dialer ● Block spam | scam calls and sms ● Advanced blocking & filtering options ● Can use it as your text messaging app ● Know who viewed your profile ● Get the premium badge on your profile ● No active trackers or advertisements ● Requires android 9.0 and up ● CPUs arch: armeabi-v7a, arm64-v8a ● Optimized and cleaned resources for fast loading.
✅@Novaplus_Files ✅

🎁Reward:Top 3 Winner's🍸 🥇Gemini Pro⚡️(Full Family Account ) 🥈Gemini Pro⚡️(የኛን Family ትቀላቀላላችሁ ) 🥉Gemini Pro⚡️(የኛን Family ትቀላቀላላችሁ ) 📺Started - Today 🚫End -2026-08-24(2 Days🕒) Bot 👉https://t.me/Novapluset_bot?start=5

💵እስከ  100💵Usdt የመሸጥ የምትፈልጉ Fast🤝 ⚡️Fast   👉  @Nova_Verify ✅ 🔒Secured 👉 @Nova_Verify ✅ 🔁ስታወሩኝ ቀጥታ ወደ  ጉዳያችሁ 💋የምትሸጡትን ብዛት  ቀጥታ እና ዋጋ   ቀድማችሁ ንገሩኝ ✍️ @Novapluset💙

✈️የTelegram Boost Features/ጥቅሞች👨‍💻 ​🔗 Links & Quotes: ⚪️ links እና quotes Color መቀየር ⚪️​ ለlinks እና quotes Emoji ማደርግ ⚪️​Aut
✈️የTelegram Boost Features/ጥቅሞች👨‍💻 ​🔗 Links & Quotes:     ⚪️ links እና quotes Color መቀየር     ⚪️​ ለlinks እና quotes Emoji ማደርግ     ⚪️​Auto-translation of message ​🎨Branding & Appearance     ⚪️​Channel Name Colors     ⚪️Channel  Profile Covers     ⚪️​Custom logos for channel     ⚪️​Channel Backgrounds and theme ​💬Reactions & Emoji      ⚪️​Premium Emoji reactions      ⚪️​emoji statuses ​📸 Stories & Ads       ⚪️​ Stories Posted       ⚪️​Option to switch off ads All Feature eg. 😏@NovaPlus_Shop✅
🎯Tips
🔝Levele Upgrade ለማድርግ ወይም Levele 1 ለመደርስ  የሚያስፈልገን የቡስት መጠን እንደየ Channel ሰብስክራይበራችን ይለያያል!
🛢Part 2 -Level Upgrade ለማድረግ እንዴ ስንት Boost እንደሚያስፈልጋቹ ለማወቅ ይቀጥል 👍👍 ✍️ @Novapluset 💙

رسالة صوتية01:25

رسالة صوتية01:25

📪Telegram Channel ✔️እንዴት Profile Color & Premium emoji ✔️Premium React ✔️Channel Background እንደሚቀየር ✔️የ Boost ጥቅሙ ምንድን እንደሆነ
+1
📪Telegram Channel ✔️እንዴት Profile Color & Premium emoji ✔️Premium React ✔️Channel Background እንደሚቀየር ✔️የ Boost ጥቅሙ ምንድን እንደሆነ ማወቅ ትፈልጋልቹ? 👍 eg. Channel 😏@NovaPlus_Shop✅ ✍️ @Novapluset 💙

🔔አዲስ App ስትሉኝ ለነበራቹ 🌟Meeso ሳሰሩ ላመለጣችሁ አሪፍ app ዛሬ ተለቋል 🤑ቀድሞ የገባ ይጠቀማል በ 7 ቀን 6💵 ፍጠኑ 🤑Min Withdrawal Only $1💵 🤝welcome b
🔔አዲስ App ስትሉኝ ለነበራቹ 🌟Meeso ሳሰሩ ላመለጣችሁ አሪፍ app ዛሬ ተለቋል 🤑ቀድሞ የገባ ይጠቀማል በ 7 ቀን 6💵 ፍጠኑ 🤑Min Withdrawal Only $1💵 🤝welcome bonus $0.5💵 🔤- 847375537 hi በሉኝ አብረን እንሰራለን❤️‍🔥 👍Download App👉https://web2.desdes.net/download?userCode=847375537&type=3&page=3 ⚠️ማሳሰቢያ 1️⃣. Welcome Bones ለማግኘት መጀመርያ ስትገቡ አንድ Game ያመጣላችኋል Skip እንዳትሉት Spin አድርጋቹ 0.5$ ተቀበሉ ⚠️ 2️⃣. ስትመዘጉቡ Invite Id ላይ👉 847375537 አስገቡ 3️⃣. እንደገባቹ ነው መቁጠር ሚጀምረው 🫡 አዲስ ስለሆነ ሊሆን ይችላል ፍጠኑበት Video እሰራላችኋለሁ 👍 ⚡️ቻላችንንይቀላቀሉ➡️@NovaPlusEt✅