uz
Feedback
Abu Hayder Aliy

Abu Hayder Aliy

Kanalga Telegram’da o‘tish

نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
570
Obunachilar
-124 soatlar
+267 kun
+6130 kun
Postlar arxiv
እነዚህ ውድ የዙልሂጃ ቀኖች እስከሚወጡ የሚቆይ ቻሌጅ የ500 ቻሌጅ እንዳያመልጠን የኽይር ስራ ትንሽ የለውም ለኢድ ብዙ እናጠፋለን የማይጠፋ ቦታ ላይ ማስቀመጥ ግን በሳልነት ነው https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

ሰዎች በሀቅ ይለካሉ፦ የማንኛውም ሰው ትክክለኛነትና ታማኝነት የሚመዘነው ለእውነት ባለው ታማኝነት ብቻ ነው። ሀቅ በሰዎች አይለካም፦ አንድ ነገር እውነት የሚሆነው በራሱ ማንነቱ እንጂ፣ በተናገረው ሰው ታዋቂነት ወይም ብዛት አይደለም። በልመና ፡በተገኜ ቲክታክ ፡ፎሎ ! በልመና ፡ በተገኜ ዩቲዩወበር በልመና ፡በተገኜ የቴሌ ግራም ቻናል በልመና በተገኜ ፤ፊስቡክ አይደለም እና ለማኞችም ሆናችሁ አላማኞች ሀቅ በብዛት ፡አይለካም በጥራት እንጂ!! ጭፍን ፡ተከታይ፡መሆን ፡አይንን፡ይጋርዳል ፤ልብን ፡ይሰውራል፡የእውር ድንብር እያየነው ነው ገደል ፡የሚገባ፤ አላሁመ ፡ፅናትን ፡እጠንይቃሀለሁ፡ያረቢ https://t.me/kuruhara040

🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡
🌟 ልዩ የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራም 🌟 ​ለነፍስዎ ስንቅ የሚሆን ድንቅ ዝግጅት! በየሳምንቱ የምናካሂደው የጁሙዓ ምሽት የዳዕዋ ፕሮግራማችን እነሆ በታላቅ ጉጉት ደርሷል። ​🎤 ተጋባዥ እንግዳ፡ ወንድም አቡ ዓብደሏህ ዓብዱ ሶመድ ዑመር 📅 ቀን፡ ጁሙዓ ምሽት 🕘 ሰዓት፡ በኢትዮጵያ ምሽት 3:30 ሰዓት ​እውቀትዎን የሚያሰፉበትና ከወንድማችን ጋር ቆይታ የሚያደርጉበት የላይቭ (Live) ፕሮግራም ስለሆነ እንዳያመልጥዎት። 📍 የሚተላለፍበት ሊንክ፡ https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

❓ በአጠቃላይ በቁርዓን ዉስጥ ስንት ሱራዎች አሉ ❔

قال الرسول ﷺ : «مَن صَلَّى عَلَيَّ صَلَاةً صَلَّى اللهُ عَلَيهِ عَشرًا». وقال : «مِن أفضَلِ أيَّامِكُم يَومُ الجُمُعَةِ فَأكثِرُوا عَلَيَّ مِنَ الصَّلَاةِ فِيهِ فَإنَّ صَلَاتَكُم مَعرُوضَةٌ عَلَيَّ». https://t.me/abu_haider_aliye

🛑 ذكــر عيــوب الحكـ ـام ⁉️ الشيخ ناصر الدين #الألباني رحمه الله "የመሪዎችን (የገዢዎችን) ጉድለትና ስህተት በግልጽ መናገር?! ሸይኽ ናስሩዲን አል-አልባኒ (አላህ https://t.me/kuruhara040

ልባችን የትነው? ኡሰታዝ ኢብኑ ሙነወር ሀፊዘሁሏህ🎤

⚠️ የጥንቃቄ መልእክት! ብሔራዊ ባንክ የፋይዳ መታወቂያን ከባንክ አካውንት ጋር ለማስተሳሰር የሰጠው ጊዜ ማብቃቱን ተከትሎ፣ ሌቦች "ከብሔራዊ ባንክ ነው የምንደውለው፤ ሒሳብዎን ከፋይዳ ጋር ልናስተሳስር ነው፣ የፋይዳ ቁጥርዎንና አካውንትዎን ንገሩን" በማለት ዝርፊያ እየፈፀሙ ይገኛሉ። በመሆኑም በምንም መልኩ በስልክ ተደውሎ የዚህ አይነት ጥያቄ ስትጠየቁ መልስ ባለመስጠት ራሳችሁን ከዘረፋ እንድትጠብቁ እና አካውንታችሁ ከብሔራዊ መታወቂያ (ፋይዳ) ጋር ያልተያያዘ ከሆነ፣ ወደ ባንክ ቅርንጫፍ በአካል በመሄድ ብቻ እንድታስተካክሉ ለማስታወስ እንወዳለን። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/FuadKemal https://t.me/FuadKemal

ጥያቄ❓ ረሱል በሕይወታቸው ስንት ጊዜ ሀጅ አድርገዋል❓ Free ptomoter :-@Suna_waver

ያል አግባቡ "ዋቂፋ የሚሉ ሰዎች አሉ።ታዳ ዋቂፋ የተባሉት እነማን ናቸው? ዋቂፋዎችኮ ከጀህምያ የባሱ ናቸው ተብለዋል።ይህም ስያሜ የመጣው የአሏህን ቃል ቁርኣንን በተመለከተ ፉጡር ነው ወይም ፍጡር አይደለም እንልም ያሉትን ሰዎች የሚመለከት ነው። አጨር ድምፅ ፋይል ከሸይኽ ሙሐመድ ዘይን ሸይኽ ኣደም"ሀፊዞሁሏህ ይ   ቀ   ላ   ቀ   ሉ  ይ   ጠ   ቀ   ማ   ሉ 🩵 T.ME/MULTEQA_SELEFIYIN 🩵 T.ME/MULTEQA_SELEFIYIN

የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡(❶❽) ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡(❸
+1
የአላህንም ጸጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ አላህ በእርግጥ መሓሪ አዛኝ ነውና፡፡(❶❽) ከለመናችሁትም ሁሉ የሰጣችሁ ነው፡፡ የአላህንም ጻጋ ብትቆጥሩ አትዘልቋትም፡፡ ሰው በጣም በደለኛ ከሓዲ ነው፡፡(❸❹ ) ከተፈጠርን ጀምሮ እስካሁን ድረስ ሙሉ ጊዜያችንን አላህን ሳናምፅ ብናመልከው እንድሁም ሙሉ አካላችን ከፀጉር እስከ-ጥፍር ምላስ ሆኖልን አላህን ብናመሰግን የአላህን ዉለታ አንከፍለዉም። እስኪ ተመልከቱት ገና ሳንወለድ ጀምሮ እናታችን ሆድ ውስጥ ጠባቡን ቦታ እንዳይጠበን እንደፈለግን እንደንሆን ብሎ ከዱንያ የሰፋ አደረገልን ከዛም: ቀጥሎ እዛዉ እናታችን ሆድ ዉስጥ በዱንያ ያላገኘነዉን የተመጣጠነ ምግብ መገበን ከዛም: ሁላችንንም በእስልምና ፈጠረን ከዛም: በእስልምና እንድንፀና አደረገን ከዛም: ለሱ ታዛዥ አደረገን: ያረብ !ምነኛ ነዉ የታደልነዉ!! ከዛም አካላችንን ሳያጓድልብን እዝህ አደረሰን የአላህ !ከዛም እራቁታችንን እንዳንሆን ያለበሰን ሳያልቅብን ሁሌም እያቀያየረ አለበሰን !ከዛ እንድም ቀን እንኳ እንዳይርበን ሁሌ እየመገበ እዝህ አደረሰን 'ከዛም ከምንፈራዉ ነገር እየጠበቀ :ከማይጠቅመን ነገር እያራቀ ለኛ እሚጠቅመንን ብቻ እያደረገለን እዝህ አደረሰን ! አኛ ግን በደለኞች ሁነን ለሱ እሚገባዉን ያክል አላመሰገነዉም አሱ እኛን ማብላት ማጠጣት ማልበስን ሳይሰለች እኛ ግን እሱን ማመስገንን ሰለቸን¡ የአላህ ! አላህ ይዘንልን ለሁላችንም እሱን አብዝተዉ ከሚያመሰግኑት ያድርገን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ   አስደሳች ዜና ታላቅ የሙሀደራ ፕሮግራም እነሆ ዛሬ ማክሰኞ 11/9/2018 ፉሪ በሚገኘው ሰልሰቢል መስጅድ ከመግሪብ እስከ ኢሻ ከሳኡዲ አረቢያ በመጡት ታላቁ ሸይኽ አቡ ኡመር ዶክተር አብዱረህማን የሚሰጠውን ቀልብ አርስ ምክር እንድትታደሙ ስንል በታላቅ ደስታ ጋብዘነዎታል ።አረበኛ መስማት ለሚከብዳችሁ ወንድም እና እህቶች በአማረኛ የሚተረጎም መሆኑን እናበስራለን።      በአካል ቦታው ላይ ተገኝታችሁ መከታተል ለማትችሉ በቀጣዩ ሊንክ ገብታችሁ ላይቭ መከታተል የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya

Repost from Huda Wave
ፈጥኖ የመለሰ! 🚀 ትክክለኛውን መልስ ያገኘ ሰው 'Add' የሚለውን በመጫን ብዙ ጠቃሚ ቻናሎችን ያገኛል። ➡️ ቻናል ለማሳደግ ጥያቄ፦ በአስሩ (የዙል-ሒጃህ) ቀናት ከሚሰሩ መልካም ስራዎች ይልቅ አላህ ዘንድ ይበልጥ የተወደደ መልካም ስራ የሚሰራበት ሌላ ምንም ቀን የለም።

የብልግና ፊልም https://t.me/SadatKemalAbuMeryem

እኛ ሰዎች ስንባል በተፈጥሯችን ዚያዳን/ጭማሬ/ትርፍ ነገርን እንፈልጋለን ነገር ግን ብዙዎቻችን እምናሳዝነዉ እምንፈልገዉን ትርፍ ስንመለከት በዱንያ ትርፋማ መሆን ሆኖ እናገኘዋለን ደግሞ እሚገርመዉ እነኚህ በዱንያ የምንፈልጋቸዉ ትርፎች ስንሞት ለሌላ ሰዉ መሆናቸዉ ነዉ" ከዛም የለፋንበትን ትርፈ ዘመድ ተብየ ሁሉ እኔም ካልተካፈልኩ እያሉ ይሻሙበታል ። ሓቂቃ ዱንያ አላህ ዘንድ ርካሽ አታላይ አጭር መሆኗን እየረሳን ነዉ ቁርአንና ሓዲሦ የሚመክረን በአኼራ ትርፋማ እንድንሆን ነዉ ስለዚህ በመካሪያችን እነመከር !መጀመሪያ የታዘዝነዉን በመታዘዝ የተከለከልነዉንም በመከልከል እና ትርፍ ዒባዳዎችን :- ፆም :ቁርአን መቅራት : ሶደቃ መስጠት :ሱና ሶላት : ,,,,,,, የመሳሰሉትን በመስራት በአኼራ ትርፋማና የበላይ እንሆናለን በተለይም በነዚህ ቀኖቅች ከሰራናቸዉ ትርፋማ ያደርጉናል ከትርፍ ሁሉ በላጩ ትርፍ እራሳችንን ከቀብር ቅጣት ከጀሀነም እሳት ማትረፍ ነዉ። https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

የዙል ሒጃ ስምንቱን ቀናት መፆም ~ ነብያችን ﷺ የዙልሒጃን አስር ቀናት አስመልክቶ እንዲህ ብለዋል፦ مَا مِنْ أَيَّامٍ الْعَمَلُ الصَّالِحُ فِيهِنَّ أَحَبُّ إِلَى اللَّهِ مِنْ هَذِهِ الأَيَّامِ الْعَشْرِ . فَقَالُوا : يَا رَسُولَ اللَّهِ ، وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ؟ فَقَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ : وَلا الْجِهَادُ فِي سَبِيلِ اللَّهِ ، إِلا رَجُلٌ خَرَجَ بِنَفْسِهِ وَمَالِهِ فَلَمْ يَرْجِعْ مِنْ ذَلِكَ بِشَيْءٍ ''በውስጣቸው መልካም ስራ ከሚፈፀምባቸው ቀናት ውስጥ ከነዚህ አስር ቀናት በላይ አላህ ዘንድ የተወደደ የለም።" "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን?" ብለው ሲጠይቋቸው የአላህ መልእክተኛ ﷺ "በአላህ መንገድ መታገልም ቢሆን! በነፍሱም፣ በገንዘቡም ወጥቶ ከዚህ ውስጥ ምንም ያልተመለሰ ሰው ሲቀር" ብለው መለሱ። [አልቡኻሪይ፡ 969] በዚህ መሰረት በነዚህ የተከበሩ ቀናት የተለያዩ ዒባዳዎችን መፈፀም በጣም ትልቅ ዋጋ ያለው ነው። ፆም ወደ አላህ መቃረቢያ ከሆኑ ዒባዳዎች ውስጥ አንዱ መሆኑ ግልፅ ነው። ከመሆኑም ጋር በያመቱ "የዙል ሒጃን አስር ቀናት መፆም ይቻላል ወይ?" የሚል ጥያቄ ሲነሳ ያጋጥማል። የግርታው መነሻ እናታችን ዓኢሻ ረዲየላሁ ዐንሃ "በነዚህ አስር ቀናት ውስጥ የአላህ መልእክተኛን ﷺ ፈፅሞ ፆመው አላየሁም" ማለቷ ነው። [ሙስሊም፡ 1179] ይሄ ግን ግርታ ሊፈጥር የሚገባው አይደለም። እንደሚታወቀው የነብዩ ﷺ ሱና በሶስት መንገድ ይተላለፋል። 1- በቃላቸው 2- በተግባራቸው እና 3- ሌሎች ሲፈፅሙ አይተው የሚሰጡት ይሁንታ (ኢቅራር)። የዙል ሒጃን ስምንት ቀናት መፆም ከነዚህ ውስጥ በቃላቸው የተላለፈው ሐዲሥ ውስጥ ይካተታል። ሐዲሡ አስተማማኝ፣ መልእክቱም ፆምን አካታች ነው። ከዚህ በኋላ የዓኢሻ ነብዩን ﷺ ሲፆሙ አለማየት የሳቸውን ጥቅል የቃል መልእክት ለመገደብ መነሻ መሆን የለበትም። ለዓኢሻ አለማየት የተለያዩ ምክንያቶች ሊኖሩ ይችላሉ። ደግሞ የሚገድብ መረጃ እስከሌለ ድረስ በጥቅል ቃላዊ መረጃ የተገኘው በቂ ነው። ስለዚህ ሌሎች መረጃዎች ደካማዎች (ዶዒፎች) ቢሆኑ እንኳ መግቢያ ላይ የተጠቀሰው ሐዲሥ በቂ ማስረጃ ነው። ይሄ እንግዲህ ስምንቱን ቀናት በተመለከተ ነው። * ዘጠነኛው ቀን የሁለት አመት ወንጀል እንደሚያሳብስ አስተማማኝ መረጃ መጥቶበታል። [ሙስሊም፡ 1162] ስለዚህ ብዥታ የሚነሳበት አይደለም። * አስረኛው ቀን በአል ስለሆነ አይፆምም። ወሏሁ አዕለም። = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/IbnuMunewor https://t.me/IbnuMunewor

💰فضل عشر ذي الحجة وما يشرع فيها💰 🎙الشيخ صالح الفوزان حفظه الله 🎙الشيخ ابن عثيمين رحمه الله 🎙الشيخ ابن باز رحمه الله 🎙الشيخ صالح اللحيدان رحمه الله 🎙الشيخ محمد الجامي رحمه الله 🎙الشيخ ربيع المدخلي رحمه الله 🎙الشيخ عبيد الجابري رحمه الله https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

▣ በነዚህ በዙል ሂጃህ አስር ቀናት የሚሰሩ 128 ቀላልና ተወዳጅ መልካም ስራዎች! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

እስኪ ይችን ጣፋች ነሲሓ ተጋበዙልኝ ስለነዚህ ዉድ ቀናቶች በገጥም መልኩ የቀረበች ምክር እስከ-አረፋ ጋብዣችኋለዉ አድምጧት ደስ ትላለች " https://t.me/abu_haider_aliye https://t.me/abu_haider_aliye

photo content