Abu Hayder Aliy
Kanalga Telegram’da o‘tish
نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
568
Obunachilar
-124 soatlar
+267 kun
+6130 kun
Postlar arxiv
ማን ልበለው??"👍#⃣#⃣
⬅⬅⬅⬅⬅⬅⬅
የሄደበትን የሰረዘ፣
የነገር ሸርን ያረገዘ፣
በዛ ካልከው በዚህ ገብቶ፣
ግራ አጋቢ ግራ ገብቶ፣
በሰው ጫንቃ ሰርቶ እውቅና፣
ተራ ሁኖ መሳይ ጀግና፣
ፈሪ ሁኖ የአፍ ጀግና፣
ወሬ ብቻ ለፍቶ መና።
በልቶ እረጋጭ፤
ቀምቶ ሰጭ፤
ሰብሮ ጠጋኝ፣
ጨክኖ አዛኝ፤
ማን ይመስልሀል ይሄ ሰው??፣
ስጠረጥርስ ማን አልከው?፣
ተሸፍኖ በውብ ልብሶች፣
ተመሳስሎ በደጋጎች፣
ሰብል መስሎ አንክርዳዲ፣
ዘሪ መስሎ የሚያጭዲ፣
እውነት ነቅሎ ውሸት ተካይ፣
ፋሲድ ሁኖ ሷሊህ መሳይ፣
ይህንን ሰው ማን ልበለው?፣
ስም ስጥልኝ የምታውቀው።
ደስ የሚለው ሲታጀብ፣
ግራ ቀኙን ሲከበብ፣
በሰው ደንደስ ሲወደስ፣
ያለ ድርሻው ስም ሲወርስ።
ጩኸት ቀሚ በጉልበት፣
ረግዶ ወዳጅ በሰው ቤት፣
የፈተለ የውሸት ለምድ፣
አለቃቅሶ የሚሸውድ፣
ክብር ፣የለው ለትልቅ፣
ደስ የሚለው መሳለቅ።
በለለው ላይ አለኝ ባይ፣
የሰው አውሬ ሰው መሳይ፣
ባልጠሩበት አቤት ባይ፣
የሰው እንባ የሚያነባ፣
የሚታወቅ በወከባ፣
አሊም የለ ከሱ በላይ፣
መስአላን ፈቶ የሚያይ፣
ሁሉን እኔ ልሁን የሚል፣
ነጋ ኡዙር የሚፈትል፣
መቶ አልቃሽ፣
ቀድሞ ከሳሽ፣
ከዚህ በላይ ስሙ ቀረኝ፣
እየገባህ አታሶራኝ።
ባድስ ፊክራ እግር ሰዶ
አበዱ አለ ለራሱ አብዶ
ማነው ካልከኝ ጦሳ ማዶ።
አይ ጦሳ ማዶ🖊
የረያን..............✍
https://t.me/Umu_Reyan_channel_No1
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ሳምንታዊ ፕሮግራማችን
ተ
ጀ
መ
ረ
በኡስታዝ አቡ ረያን
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
https://t.me/Multeka_Selefiyin?videochat=807d2c59bbecf3a10e
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
ዛሬ ጁሙዓ ነዉ የጁሙዓ ሱናዎች
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 من سنن يوم الجمعة🌿🌿🌿
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿〰
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
اللهم صل وسلم على نبينا محمد
በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
+1
"إن الله لم يضع داءً إلا وضع له شفاءً أو دواءً إلا داءً واحدًا" قالوا: يا رسول الله ما هو؟ قال: "الهرَم". قال الترمذي: هذا حديث حسن صحيح (2). المصدر ،الداء والدواء(٥/١)
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።»
📚 ۞ تلبـيس إبـلـيــس【290】۞
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም
❝አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ
ከአላህ መልክተኛ ﷺ ሰምተው ያስተላለፉት ሐዲስ ፣-ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡❞
• إن لم تكن من صائماً ، فكن لغيرك مذكراً.
ነገን መፆምን ባትወፈቅ ለሌሎች አሰታዋሽ ሁን ወደመልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል አጅር አለው ከሱምንም ሳይቀነስ (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
📚(ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…”
🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ
📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇
