Abu Hayder Aliy
Відкрити в Telegram
نشرالكتاب والسنة وقول العلمآء بائذن الله الباري بأبي حيدر علي إبن سليمان إبن أحمد الولغاوي
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
570
Підписники
+1324 години
+267 днів
+6030 днів
Архів дописів
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
+1
"إن الله لم يضع داءً إلا وضع له شفاءً أو دواءً إلا داءً واحدًا" قالوا: يا رسول الله ما هو؟ قال: "الهرَم". قال الترمذي: هذا حديث حسن صحيح (2). المصدر ،الداء والدواء(٥/١)
الَّذِينَ آمَنُوا وَتَطْمَئِنُّ قُلُوبُهُم بِذِكْرِ اللَّهِ ۗ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ
(እነሱም) እነዚያ ያመኑ ልቦቻቸውም አላህን በማውሳት የሚረኩ ናቸው፡፡ ንቁ! አላህን በማውሳት ልቦች ይረካሉ፡፡
ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -
«ልብ በንፅህናዋና በጥራቷ ላይ አትቆይም፣ ይልቁንስ ትዝጋለች። የዚህ ጊዜ ፅዳትና ህክምና ያስፈልጋታል። ህክምናዋም የእውቀት ኪታቦችን መመልከት ነው።»
📚 ۞ تلبـيس إبـلـيــس【290】۞
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም
❝አቡሁረይራ - ረዲዬሏሁ ዓንሁ
ከአላህ መልክተኛ ﷺ ሰምተው ያስተላለፉት ሐዲስ ፣-ሰኞ እና ሐሙስ ስራዎች ይቀረባሉ፤ ጾመኛ ሆኘ ስራየ (ከአላህ ዘንድ) እንዲቀረብልኝ እወዳለሁ፡፡❞
• إن لم تكن من صائماً ، فكن لغيرك مذكراً.
ነገን መፆምን ባትወፈቅ ለሌሎች አሰታዋሽ ሁን ወደመልካም ነገር ያመላከተ የሰሪውን ያክል አጅር አለው ከሱምንም ሳይቀነስ (ረሱል ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም)
📚(ቲርሚዝይ: 747, ጾምን ሳያወሱ ሙስሊም: 2565 በሌላ ዘገባ ዘግበውታል፡፡)
📚 “የአሊሞች ቃል ልብን ያረጋጋል…”
🌿 ጣፋጭ ፣ ልብን የሚያረጋጉ ፣ ጥበብን የተሞሉ እና ኢማንን የሚጨምሩ
📖 የኡለሞች ውብ ንግግሮችን በየቀኑ ለማግኘት አሁኑኑ " JOIN " በማለት ይቀላቀሉን 👇
እስኪ ሁላችንም በምንችለዉ ሺር እናድርግ ባረከሏሁ ፊኩም 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya?videochat=164e92b27f6bcc9389
ማሳሰቢያ:-
በቱሉጋና ከተማ እና በአቅራቢያዋ የምትገኙ ሙስሊም ወንድም እህቶች በሙሉ የነገዉን ቀን ወደ መስጅደ-ተዉሒድ (ዓብደላህ ኢብኑ ሙባረክ መድረሳ ) በመምጣት የሃፊዞቻችንን ምርቃን እንድትከታተሉ ስንል መለክታችንን እናስተላልፋለን በነገራችን ላይ ሒፍዝ ተመራቂዎች ወንዶችም ሴቶችም ስለሆኑ ለወንዶችም ለሴቶችም በቂ ቦታ ተዘጋጅቷል።
ኢንሻአሏህ አላህ ከፈቀደ በቴሌግራም ለማስተላለፍ እንሞክራለን
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/yemesjidetewhidgebimasebasebiya
+1
ዑመር ኢብኑ ዐብዱል-ዓዚዝ እንድህ ይላሉ:-
አደራህን ሐቅን (እዉነትን) ደስ ሲለዉ እና ሲስማማው ብቻ ከሚከተል እሱን ሲፃረረዉ ከሚተወው አትሁን ይሉናል ።
ዱንያ በነበረችበት አትዘወትርም ሁሌ ትቀያየራለች : ደሃወቹ ሓብታም ሃብታሞቹ ድሓ: ሰነፎቹ ጎበዝ ጎበዞቹ ሰነፍ: ዓሊሞቹ ጃሒል ጃሂሎቹ ዓሊም :ጤና ያጡት ጤነኛ ጤና ያላቸውም ጤና ሊያጡ ይችላሉ; እናም ሁል ግዜ ቢመቸንም ባይመቸንም ብንደሰትም ብንከፋም በሐቅ ላይ እንፅና
السلام عليكم ورحمةالله وبركاته
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ኢንሻአላህ ዛሬ ሳምንታዊ የሴቶችን ሙሃደራ/ የደዕዋ ፕሮግራም ለመከታተል የሚመቸዉ ካለ 11:00_11:40 ድረስ ከታች ባለዉ ሊንክ መከታተል ትችላላችሁ :
ባረከላሁ ፊኩም
🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/abu_hayder_aliy
https://t.me/abu_hayder_aliy
