Sebrisat Software
Yopiq kanal
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
965
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+17 kun
+430 kun
Postlar soni
Ma'lumot yuklanmoqda...
Reaktsiyalar
Izohlar
Telegram Yulduzlari
Eng yaxshi postlar bo'yicha
Ma'lumot yuklanmoqda...
Nashrni tahlil qilish
Postlar | Ko'rish dinamikasi | |||||
የGTMEDIA V8 2 Finder በSoftware ምክንያት Force UPDATE ብሎ ከቆመባችሁ ወይም አልበራም ካለ በዚህ መንገድ ማስተካከል ይችላሉ።
- በቅድሚያ የFinderን ትክክለኛ Software 🔗 ከዚህ Link ላይ Download እናረጋለን።
- በመቀጠል ስሙን ወደ Flash.bin Rename እናረጋለን።
- በመቀጠል USB FLASH ላይ በመድረግ እና ከFolder ውጪ በማድረግ ከዚህም ባለፈ ይህንን Flash Finderኡ ላይ በጎኝ የሚገኘው የUSB FLASH መሰኪያ ላይ እንሰካውና እና Finderኡን እናጠፋዋለን።
- በመቀጠል በቀይ ያከብበነው የ MENU በተንን ደጋግመን እየነካካን እዛው ላይ Finderun እናበራዋለን። በዚህ ጊዜ ከላይ በፎቶው ላይ እንደምታዩት “Updating Dont Power off “ የሚል መልክት ያሳየናል።
በዚህ መንገድ በመጠቀም የSoftware ችግር ሲገጥማችሁ ብቻ ማስተካከል ትችላላችሁ።
@Sebrisat ነን ይጠቅመዋል ለምትሉት ሰው ይህንን መልክት Share ያርጉለት።
Inbox us @SebrisatBuy✅ Or @SebrisatAd✅ | 286 | 4 | 0 | 0 | Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring | |
VF8620C_CH32_260909.zip | 2 753 | 32 | 0 | 0 | Statistikani ko‘rish uchun tizimga kiring |

