ru
Feedback
Sebrisat Software

Sebrisat Software

Закрытый канал

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
965
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+530 дней
Количество постов

Загрузка данных...

Реакции
Комментарии
Telegram Stars
ТОП постов по

Загрузка данных...

Анализ публикаций
Посты
Динамика просмотров
RT809F_20241125_ENG.rar
506800Войдите, чтобы посмотреть аналитику
👆👆👆 ይሔ የ Xcruiser V12 or V8 AI Android TV Box አዲስ ሶፍትዌር ነው What's New ✅Support DSTV Stream Application (አካውንት ካላችሁ Appstore ላይ ገብታችሁ Dstv Stream App Download አድርጋችሁ መጠቀም ትችላላችሁ) ✅Update Dates+/Apollo5 Pro App ✅Update Netfly Vip Black ✅Improve Software Security ማሳሰቢያ ይሔንን File ወደ Android Box ስትጭኑት Extract አታድርጉት እራሱን .zip file ጫኑት ሌላው በፍላሽ Update ስታደርጉት ካልሰራ ፍላሻችሁን Format አድርጋችሁ ሶፍትዌሩን ፍላሹ ላይ ጫኑት ቦክሱንም Reset አድርጋችሁ ቻኑት ይሰራል በተጨማሪም Xcruiser V12/V8 AI Box Google TV UI እንደሚጠቀም ይታወቃል ስለዚህ ይሔንን ሶፍትዌር ከጫናችሁ በሗላ በ G-mail አካውንታችሁ Register ማድረጋችሁን እንዳትረሱ ያለበለዚያ Cancel Registration ካደረጋችሁት ቦክሱ ያለውን ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም ስለዚህ Add Account ብላችሁ Gmail አካውንት እና Password አስገቡ። እንዴት ቲቪ ስማርት ማድረጊያ ላይ Update software እንደሚጫን ካላወቃችሁ ይሔንን የቲክቶክ ቪዲዮ ይዩ https://vt.tiktok.com/ZSQt3SqTR/ @MyXcruiserBot @MyXcruiser 24_9_2026
486300Войдите, чтобы посмотреть аналитику
አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ
አስደሳች ዜና ለ Xcruiser V12 እና V8 AI Android TV Box ተጠቃሚዎች አዲሱን Version 107 ሶፍትዌር Online Update ላይ ለቀነዋል ገብታችሁ Update ማድረግ ትችላላችሁ Update ካደረጋችሁም በሗላ ቦክሱን Reset ማድረጋችሁን እንዳትረሱ Update አላደርግም ካላችሁም Reset ስታደርጉት Update ማድረግ ይጀምራል ከ Xcruiser AI ጋር ሁሉም ነገር ያማረ ይሆናል መልካም መዝናኛ What's New Fix DSTV Stream App Improve Security Add AI Assistance እንዴት Update ማድረግ እንደምትችሉ ከላይቪዲዮ ተመልከቱ ማሳሰቢያ ሶፍትዌሩን Online Update አድርጋችሁ ከጨረሳችሁ በሗላ የግድ Factory Default ማድረግ አለባችሁ ያለበለዚያ ሙሉ Function ማግኘት አትችሉም Factory Reset እንዴት እንደሚደረግ የማታውቁ ከሆነ See More የሚለውን ይጫኑ @MyXcruiser @MyXcruiserBot
2 708502Войдите, чтобы посмотреть аналитику