uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

قَنَاةُ أَبِي الْعَبَّاسِ الْأَثَرِيِّ الْوَلَوِيِّ (Abul Abas Nur)

Kanalga Telegram’da o‘tish

قَالَ عَبْدُ اللَّهِ بْنُ مَسْعُودٍ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُ: الْجَمَاعَةُ مَا وَافَقَ الْحَقَّ وَإِنْ كُنْتَ وَحْدَكَ، فَإِنَّكَ أَنْتَ الْجَمَاعَةُ حِينَئِذٍ.

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
903
Obunachilar
-124 soatlar
-127 kun
+4430 kun
Postlar arxiv
➜ መከራ ቢበዛብህም አንተ እጅ አትስጥ ➜ ወደፊት እንጅ ወደ ኋላ አትበል ➜ ጀግና እንጅ ደከማ አትሁን ➜ ደከማ ከሆንክ ትወድቃለህ ➜ በአላህ ተስፋ አትቁረጥ ➜ ለሱ ትክክልኛ አማኝ ብቻ ሁን ➜ እጅህን ወደ ላይ ዘርጋ የዉስጥህን  ያውቃል ያ የአርሹ በላቤት ➜ከሱ የሚደበቅ ነገር የለም። ➜ጠንከር በል ዉዱ ወንድሜ ኢንሻ አላህ ሁሉም ነገር ይሳካል።

[الرد على من أجاز الاحتفال بالمولد النبوي بحجة أن الخلاف فيه معتبر، وأنه من قبيل المسائل الاجتهادية] فإن من الشبه التي يشيعها بعض المنحرفين لتسويغ البدع والضلالات ادعاءهم أن فيها خلافًا بين العلماء، وأن الخلاف في ذلك معتبر؛ فلا يجوز عندهم إنكارها أو التشنيع على فاعلها. ومن تلك البدع التي انتشرت بين الناس بسبب هذه الشبهة: بدعة المولد النبوي. وللرد على ذلك أقول، وبالله أستعين: أولًا: اتفق علماء السلف الصالح -رحمهم الله- على أن الاحتفال بالمولد النبوي وغيره من المواسم غير الشرعية أمر محدث مبتدع في الدين ولم يؤثر ذلك عن النبي -صلى الله عليه وسلم-، ولا عن أصحابه، ولا عن التابعين وتابعيهم، ولا عن علماء الأمة المشهورين؛ كالأئمة الأربعة ونحوهم. قال شيخ الإسلام ابن تيمية، كما في المجموع لابن قاسم (25/298): «وأما اتخاذ موسم غير المواسم الشرعية، كبعض ليالي شهر ربيع الأول التي يقال إنها المولد، أو بعض ليالي رجب، أو ثامن عشر ذي الحجة، أو أول جمعة من رجب، أو ثامن شوال الذي يسميه الجهال عيد الأبرار، فإنها من البدع التي لم يستحبها السلف، ولم يفعلوها، والله سبحانه وتعالى أعلم». ثانيًا: أن الخلاف فيه غير معتبر قال الشيخ محمد حامد الفقي -رحمه الله- في تعليقه على اقتضاء الصراط المستقيم لشيخ الإسلام ابن تيمية: «كيف يكون لهم ثواب على هذا؟ وهم مخالفون لهدي رسول الله صلى الله عليه وسلم، ولهدي أصحابه. فإن قيل: لأنهم اجتهدوا فأخطأوا؟ فنقول: أي اجتهاد في هذا؟ وهل تركت نصوص العبادات مجالًا للاجتهاد؟ والأمر فيه واضح كل الوضوح، وما هو إلا غلبة الجاهلية وتحكم الأهواء، حملت الناس على الإعراض عن هدي رسول الله -صلى الله عليه وسلم- إلى دين اليهود والنصارى والوثنيين. وهل تكون محبة وتعظيم رسول الله -صلى الله عليه وسلم- بالإعراض عن هديه، وكرهه، وكراهية ما جاء به من الحق لصلاح الناس من عند ربه، والمسارعة إلى الوثنية واليهودية والنصرانية؟ ومن هم أولئك الذين أحيوا تلك الأعياد الوثنية؟ هل هم أبو حنيفة ومالك والشافعي وأحمد، أو غيرهم من أئمة الهدى -رضي الله عنهم-؟ حتى يعتذر لهم ولأخطائهم. كلا. بل ما أحدث هذه الأعياد الشركية إلا العبيديون، الذين أجمعت الأمة على زندقتهم، وأنهم كانوا أكفر من اليهود والنصارى، وأنهم كانوا وبالًا على المسلمين، وعلى أيديهم وبدسائسهم، وما نفثوا في الأمة من سموم الصوفية الخبيثة، انحرف المسلمون عن الصراط المستقيم، وكلام شيخ الإسلام نفسه يدل على خلاف ما يقول من إثابتهم...». ثالثًا: أن بدعة المولد ليس لها أصل في الكتاب والسنة وما عليه سلف الأمة، بل هي من عمل أهل الجهل والضلالة قال الفاكهاني: «لا أعلم لهذا المولد أصلًا في الكتاب ولا سنة، ولا ينقل عمله عن أحد من علماء الأمة، الذين هم القدوة في الدين، المتمسكون بآثار المتقدمين، بل هو بدعة أحدثها البطالون، وشهوة نفس اعتنى بها الأكَّالُون، بدليل أنا إذا أدرنا عليه الأحكام الخمسة قلنا: إما أن يكون واجبًا، أو مندوبًا، أو مباحًا، أو مكروهًا، أو محرّمًا، وليس بواجب إجماعًا، ولا مندوبًا؛ لأن حقيقة المندوب ما طلبه الشرع من غير ذم على تركه، وهذا لم يأذن فيه الشرع، ولا فعله الصحابة ولا التابعون ولا العلماء المتدينون فيما علمت. وهذا جوابي عنه بين يدي الله تعالى إن عنه سئلت، ولا جائز أن يكون مباحًا؛ لأن الابتداع في الدين ليس مباحًا بإجماع المسلمين، فلم يبق إلا أن يكون مكروهًا أو حرامًا...». (الحاوي 1/ 190- 191). رابعًا: أن بدعة الأعياد من سنن اليهود والنصارى قال شيخ الإسلام ابن تيمية -رحمه الله-: «ومن المنكرات في هذا الباب: سائر الأعياد والمواسم المبتدعة، فإنها من المنكرات المكروهات، سواء بلغت الكراهة التحريم، أو لم تبلغه؛ وذلك أن أعياد أهل الكتاب والأعاجم نُهي عنها لسببين: أحدهما: أن فيها مشابهة الكفار. والثاني: أنها من البدع. فما أُحدث من المواسم والأعياد هو منكر، وإن لم يكن فيها مشابهة...». خامسًا: ومما يدل على نكارة هذه البدعة ما يصاحبها من أنواع المنكرات؛ كالشرك والغناء والرقص وغير ذلك قال ابن الحاج في المدخل: «ومن جملة ما أحدثوه من البدع، مع اعتقادهم أن ذلك من أكبر العبادات، وأظهر الشعائر، ما يفعلونه في شهر ربيع الأول من المولد، وقد احتوى على بدع ومحرمات جملة. فمن ذلك: استعمالهم المغاني، ومعهم آلات الطرب من الطار المصرصر والشبابة وغير ذلك، مما جعلوه آلة السماع. فانظر -رحمنا الله وإياك- إلى مخالفة السنة المطهرة، ما أشنعها وأقبحها، وكيف تجر إلى المحرمات! ألا ترى أنهم لما خالفوا السنة المطهرة، وفعلوا المولد، لم يقتصروا على فعله، بل زادوا عليه ما تقدم ذكره من الأباطيل المتعددة؟ فالسعيد السعيد من شدَّ يده على امتثال الكتاب والسنة، والطريق الموصلة إلى ذلك، وهي اتباع السلف الماضين -رضوان الله عليهم أجمعين-؛ لأنهم أعلم بالسنة منا، إذ هم أعرف بالمقال، وأفقه بالحال». والله أعلم

መርሳት ባልንችልም... መተወው ካለብን ግን መተወው እንችላለን! ​አንዳንዴ ትዝታዎች በልባችን ውስጥ ቢቀሩም፣ ሰላማችንን ለሚነጥቁ ነገሮች ቦታ አለመስጠት ትልቅ ብስለት ነው። መርሳት የጊዜ ጉዳይ ሊሆን ይችላል፤ ወደኋላ አለመመልከትና በዝምታ መራመድ ግን የራስህ ውሳኔ ነው። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy

• ዝሆን ሁለት ጥርሶቹ ጎልተው ስለሚታዩ ሌሎች ጥርሶች የሉትም ማለት አይደለም። እነዚህ ጎልተው የሚታዩት ጥርሶች ውበቱ ወይም ግርማ ሞገሱ ናቸው። ፈገግታችንን ብቻ ስለሚያዩ የማይከፋን ለሚመስላቸው፣ ስለማንጨናነቅ ቁም ነገር የማናውቅ ለሚመስላቸው፣ መልካም ብለው ባሉት ቦታ ስለማያገኙን እርባና ቢስ ለምንመስላቸው ሰዎች አቅል ይስጥልን። ሁለት ጥርስ ብቻ  ሁሌ አትመልከቱ ሌሎች ከ20 በላይ ጥርሶች አሉ። ሳቆቻችን የሚሸሽጉትንን ለመመልከት ሰፋ በሉ። ከምናሳያችሁ የበለጠ የምናሳይበትን ምክንያት ተረዱ። ⇄ t.me/AbuSufiyan_Albenan

ማፍቀር ሀጢዓት አይደለም ይህንን ታሪክ እስከ መጨረሻው አንብቡት ​የበሪራ እና የሙጊ ታሪክ ​በሪራ እና ሙጊሥ በመዲና ይኖሩ የነበሩ ባል እና ሚስት ነበሩ። ሁለቱም ባሪያዎች የነበሩ ሲሆን፣ ኋላ ላይ በሪራ ነጻ ወጣች። በእስልምና ህግ መሠረት አንዲት ሴት ባሪያ ሆና ሳለ አግብታ ነጻ ከተወጣች፣ ከባሏ ጋር መቀጠል ወይም መለያየት የመምረጥ መብት ይሰጣታል። ​ሙጊሥ ሚስቱን በሪራን እብድ እስኪሆን ድረስ ያፈቅራት ነበር። በሪራ ግን ለሙጊሥ ምንም አይነት የፍቅር ስሜት አልነበራትም። ስለዚህም ነጻ እንደወጣች ከእሱ ጋር የነበራትን የጋብቻ ውል ለማፍረስ ወሰነች። ሙጊሥ በዚህ ውሳኔ በጣም ተጎዳ፤ እንባው በጉንጩ ላይ እየፈሰሰ በመዲና ጎዳናዎች ላይ ከኋላዋ እየተከተለ ይለምናት ነበር። ​የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ)
​ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አጎታቸውን አባስ ሆይ ሆይ! ሙጊሥ በሪራን የሚያፈቅርበትን ጥልቅ ፍቅር እና በሪራ ደግሞ ሙየሙጊስ የምትጠላበትን ጥልቀት ስታይ አያጅብህም?" አሉት።
​ከዚያም ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ሙጊሥ የሚቃጠልበትን ፍቅር እና ህመም ተመለከቱና በሪራን አናገሯት። "ብትመለሺለት መልካም ነበር፤ እሱ እኮ የልጅሽ አባት ነው" በማለት አማለዱለት። ​በሪራ ግን፦ "የአላህ መልእክተኛ ሆይ! ያዘዙኝ ነው? (ትእዛዝ ከሆነ እታዘዛለሁ)" ስትል ጠየቀቻቸው። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ)፦ "አይ፣ እኔ አማላጅ/አስታራቂ እንጂ አዛዥ አይደለሁም" አሏት። እሷም፦ "እንግዲያውስ እኔ እሱን አልፈልገውም" አለች። ነቢዩም (ሰ.ዐ.ወ) ውሳኔዋን አከበሩላት፤ ሙጊሥንም አላስገደዷትም። ​ከዚህ ታሪክ የምንማራቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦ ​ፍቅር ሀጢዓት አይደለም፦ ሙጊሥ በሪራን ስላፈቀረ እና ስላለቀሰላት ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) አልነቀፉትም፤ ይልቁንም በስሜቱ እና በህመሙ አዝነውለታል፣ ሊያስታርቁትም ሞክረዋል። ​የስሜት ማስገደድ አይቻልም፦ በሪራ ሙጊሥን ስላልወደደችው ብቻ አልተኮነነችም። ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) እንኳን ሳይቀሩ ስሜቷን አክብረው ካልፈለገች እንድታገባው አልጫኗትም። ፍቅር በግድ አይመጣም። ​ውድቅ መደረግ ሰብእናን አያነስም፦ ሙጊሥ በሪራ አልፈልግህም ስላለችው ዝቅ አላለችውም። ይልቁንም አላህ ለሰው ልጅ የሰጠው የፍላጎት እና የምርጫ ነጻነት ማሳያ ነው። ማስገንዘቢያ:- ለሁለት ለተፋቀሩ ጥንዶች ትዳርን የመሰለ ነገር የለም። ስለዚህ ከተዋደዳችሁ ግንኙነታችሁ ወደ ሀራም ከማምርቱ በፊት በኒካህ አስውቡት። ውዴታ ከአንድ ሳይድ ከሆነ ደግሞ ምንም ማድረግ አይቻል ልክ እንደ ሙጊስ አላህ ለሁላችንም የተሻለውን አጋር ይስጠን። http://t.me/Abulabas1444 http://t.me/Abulabas1444

Repost from Abu Hayder Aliy
👉ብዙ ሰወች የዱንያን ሃላፊነትና ባህሪ የተረዱ አይመስለኝም: ምክንያቱም:- አንዳንዶቹ ዱንያን የሃብትና የክብር መሽቀዳደሚያ አድርገው ሲሽቀዳደሙ ይታያሉ አንዳንዶቹ ደግሞ እራሱንና በተሰቦቹን የሚያስትዳድርባት ቦታ ብቻ ለዱንያ ብቻ እያሰቡ ለአኼራ እማይጨነቁ አሉ _ግን ጉዳዩ እንድህ ሳይሆን ዱንያ ማለት ለቀብርና ልቂያማ ቀን እንድሁም ለጀነት የሚሆን ስራ እምንሰራባት ሃገር ነች። ጌታችን አላህ ዱንያን በመልካም ስራ እንድንሽቀዳደምባትና ለቀብራችን ጓደኛ የሚሆነን መልካም ስራ እንድንዘራባት አጥብቆ አዞናል:- ۖ فَاسْتَبِقُوا الْخَيْرَاتِ ۚ إِلَى اللَّهِ مَرْجِعُكُمْ جَمِيعًا فَيُنَبِّئُكُم بِمَا كُنتُمْ فِيهِ تَخْتَلِفُونَ በጎ ሥራዎችንም (ለመሥራት) ተሽቀዳደሙ፤ መመለሻችሁ በጠቅላላ ወደ አላህ ነው፡፡ በእርሱም ትለያዩበት የነበራችሁትን ነገር ይነግራችኋል፡፡ ሱፍያኑ_ሰውሪይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «በዕድሜው የተጫወተ የመዝሪያው ወቅት ላይ ይጠፋል፣ የመዝሪያው ወቅት ላይ የጠፋ ደግሞ የማጨጃው ወቅት ላይ ይፀፀታል።» 📚 ۞ حـفظ العـمر لابـن الجـوزي【65】۞ የቂያማ ቀን ሁሉም ሰው በዱንያ ሲሰራው ከነበረው ስራውጋ ይገናኛል ። አላህ ከመልካም ስራቸውጋር ብቻ ከሚገናኙት ስዎች ያድርገን 🤲 https://t.me/abu_hayder_aliy https://t.me/abu_hayder_aliy

መውሊድ_ይፈቀድልናል_የሚሉ_ሰዎችየሚያቀርቧቸው_5_ምክንያቶች.mp314.85 MB