Ethio Material
Kanalga Telegram’da o‘tish
Discover , connect and compare
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
203
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-230 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+7
0 kanalda
Avgust '26
+205
2 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 16 Sentabr | 0 | |||
| 15 Sentabr | 0 | |||
| 14 Sentabr | 0 | |||
| 13 Sentabr | 0 | |||
| 12 Sentabr | 0 | |||
| 11 Sentabr | +1 | |||
| 10 Sentabr | 0 | |||
| 09 Sentabr | 0 | |||
| 08 Sentabr | 0 | |||
| 07 Sentabr | 0 | |||
| 06 Sentabr | +1 | |||
| 05 Sentabr | +1 | |||
| 04 Sentabr | +1 | |||
| 03 Sentabr | +3 | |||
| 02 Sentabr | 0 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
Kanal postlari
ውድ የ Ethio Material ቤተሰቦች እና የኮንስትራክሽን ማህበረሰብ አባላት 🏗
እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ! 🌼✨
አዲሱ ዓመት ለግንባታ ስራዎቻችሁ ስኬትን፣ ለንግድዎ ዕድገትና ሰላምን ይዞላችሁ ይምጣ።
ያቀዷቸው ፕሮጀክቶችና ግንባታዎች በውበት እና በጥራት እንዲሳኩ
ጥራት ያላቸው የግንባታ ማቴሪያሎች በቀላሉ እንዲገኙ
የንግድ አጋርነታችን እና ትብብራችን እንዲጠናከር
በአዲሱ ዓመትም ethiomaterial.comን በመጠቀም የግንባታ ግብአቶችን እና ዋጋዎችን በቀላሉ እያነጻጸሩ ስራዎን ለማቀላጠፍ ዝግጁ ነን። 💻
መልካም አዲስ ዓመት! 🎉
ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material)
🌐 www.ethiomaterial.com
https://t.me/Ethiomaterialofficial
መልካም አዲስ አመት
ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
| 2 | 🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨
ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉
ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ አቅራቢዎችን ጋር መደወል እና ዋጋ በማወዳደር ጊዜዎን ማባከን ቀረ!!!
እርስዎ የሚፈልጉትን ዝርዝር ብቻ ይላኩልን፤ ቀሪውን እኛ እንሰራለን።
✅ ከተረጋገጡ አቅራቢዎች የተሻሉ አማራጮችን እንፈልጋለን
📸 የምርቶችን ፎቶዎች እንልክልዎታለን
💰 ዋጋዎችን እናወዳድራለን
📍 ከየት እንደሚገዙ እናሳውቃለን
🎁 ይሄ ሁሉ በነፃ? በትክክል በነፃ
- table lamp
- sofa
- dining table.... እያላችሁ ብቻ መላክ መዞሩን እና መፈለጉን ለኛ ይተውት
📲 ዛሬውኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን!
📞 +251 98 020 9494
📞 +251 92 211 3032
ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material)
🌐 www.ethiomaterial.com
https://t.me/Ethiomaterialofficial
መልካም አዲስ አመት
ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | 93 |
| 3 | አርክቴክት ኖት?
የግንባታ ቁሳቁስ ለመፈለግ ከቦታ ወደ ቦታ መዞር ቀርቷል!
ለፕሮጀክትዎ የሚፈልጉትን የግንባታ ቁሳቁስ በአንድ ቦታ ይፈልጉ።
📌 የቁሳቁስ መረጃ
📍 መገኛ ቦታ
💰 የዋጋ መረጃ
🏪 አቅራቢዎች
የንድፍ ጊዜዎን በፍለጋ አያባክኑ።
🌐 www.ethiomaterial.com
@Ethiomaterialofficial
ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን
📞+251922113022
+251980209494 | 128 |
| 4 | 🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨
ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉
ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ አቅራቢዎችን ጋር መደወል እና ዋጋ በማወዳደር ጊዜዎን ማባከን ቀረ!!!
እርስዎ የሚፈልጉትን ዝርዝር ብቻ ይላኩልን፤ ቀሪውን እኛ እንሰራለን።
✅ ከተረጋገጡ አቅራቢዎች የተሻሉ አማራጮችን እንፈልጋለን
📸 የምርቶችን ፎቶዎች እንልክልዎታለን
💰 ዋጋዎችን እናወዳድራለን
📍 ከየት እንደሚገዙ እናሳውቃለን
🎁 ለመጀመሪያ ቀድመው ለመጡ 10 ደንበኞች በነፃ!
📲 ዛሬውኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን!
📞 +251 98 020 9494
📞 +251 92 211 3032
ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material)
🌐 www.ethiomaterial.com
መልካም አዲስ አመት
ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር | 1 206 |
