ch
Feedback
Ethio Material

Ethio Material

前往频道在 Telegram

Discover , connect and compare

显示更多
未指定国家未指定类别
203
订阅者
无数据24 小时
-17 天
-230 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+7
在0个频道中
八月 '26
+205
在2个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
16 九月0
15 九月0
14 九月0
13 九月0
12 九月0
11 九月+1
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月0
06 九月+1
05 九月+1
04 九月+1
03 九月+3
02 九月0
01 九月0
频道帖子
ውድ የ Ethio Material ቤተሰቦች እና የኮንስትራክሽን ማህበረሰብ አባላት 🏗 እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ! 🌼✨ አዲሱ ዓመት ለግንባታ ስራዎቻችሁ ስኬትን፣ ለንግድዎ ዕድገ
ውድ የ Ethio Material ቤተሰቦች እና የኮንስትራክሽን ማህበረሰብ አባላት 🏗 እንኳን ከዘመን ወደ ዘመን በሰላም አሸጋገራችሁ! 🌼✨ አዲሱ ዓመት ለግንባታ ስራዎቻችሁ ስኬትን፣ ለንግድዎ ዕድገትና ሰላምን ይዞላችሁ ይምጣ። ያቀዷቸው ፕሮጀክቶችና ግንባታዎች በውበት እና በጥራት እንዲሳኩ ጥራት ያላቸው የግንባታ ማቴሪያሎች በቀላሉ እንዲገኙ የንግድ አጋርነታችን እና ትብብራችን እንዲጠናከር በአዲሱ ዓመትም ethiomaterial.comን በመጠቀም የግንባታ ግብአቶችን እና ዋጋዎችን በቀላሉ እያነጻጸሩ ስራዎን ለማቀላጠፍ ዝግጁ ነን። 💻 መልካም አዲስ ዓመት! 🎉 ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material) 🌐 www.ethiomaterial.com https://t.me/Ethiomaterialofficial መልካም አዲስ አመት ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር

2
🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨ ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉 ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ
🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨ ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉 ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ አቅራቢዎችን ጋር መደወል እና ዋጋ በማወዳደር ጊዜዎን ማባከን ቀረ!!! እርስዎ የሚፈልጉትን ዝርዝር ብቻ ይላኩልን፤ ቀሪውን እኛ እንሰራለን። ✅ ከተረጋገጡ አቅራቢዎች የተሻሉ አማራጮችን እንፈልጋለን 📸 የምርቶችን ፎቶዎች እንልክልዎታለን 💰 ዋጋዎችን እናወዳድራለን 📍 ከየት እንደሚገዙ እናሳውቃለን 🎁 ይሄ ሁሉ በነፃ? በትክክል በነፃ - table lamp - sofa - dining table.... እያላችሁ ብቻ መላክ መዞሩን እና መፈለጉን ለኛ ይተውት 📲 ዛሬውኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን! 📞 +251 98 020 9494 📞 +251 92 211 3032 ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material) 🌐 www.ethiomaterial.com https://t.me/Ethiomaterialofficial መልካም አዲስ አመት ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
93
3
አርክቴክት ኖት? የግንባታ ቁሳቁስ ለመፈለግ ከቦታ ወደ ቦታ መዞር ቀርቷል! ለፕሮጀክትዎ የሚፈልጉትን የግንባታ ቁሳቁስ በአንድ ቦታ ይፈልጉ። 📌 የቁሳቁስ መረጃ 📍 መገኛ ቦታ 💰 የዋጋ መረጃ 🏪
አርክቴክት ኖት? የግንባታ ቁሳቁስ ለመፈለግ ከቦታ ወደ ቦታ መዞር ቀርቷል! ለፕሮጀክትዎ የሚፈልጉትን የግንባታ ቁሳቁስ በአንድ ቦታ ይፈልጉ። 📌 የቁሳቁስ መረጃ 📍 መገኛ ቦታ 💰 የዋጋ መረጃ 🏪 አቅራቢዎች የንድፍ ጊዜዎን በፍለጋ አያባክኑ። 🌐 www.ethiomaterial.com @Ethiomaterialofficial ለበለጠ መረጃ ይደውሉልን 📞+251922113022 +251980209494
128
4
🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨ ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉 ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ
🌼 እንቁጣጣሽ እየቀረበ ነው! ቤትዎን ለበዓል ለማሳመር አቅደዋል? ✨ ልዩ የአዲስ አመት ስጦታ 🎉 ሶፋ፣ ታይልስ፣ ቀለም፣ መብራቶች ወይም ሌሎች የቤት እቃዎች ለመግዛት ከሱቅ ወደ ሱቅ መዞር፣ ብዙ አቅራቢዎችን ጋር መደወል እና ዋጋ በማወዳደር ጊዜዎን ማባከን ቀረ!!! እርስዎ የሚፈልጉትን ዝርዝር ብቻ ይላኩልን፤ ቀሪውን እኛ እንሰራለን። ✅ ከተረጋገጡ አቅራቢዎች የተሻሉ አማራጮችን እንፈልጋለን 📸 የምርቶችን ፎቶዎች እንልክልዎታለን 💰 ዋጋዎችን እናወዳድራለን 📍 ከየት እንደሚገዙ እናሳውቃለን 🎁 ለመጀመሪያ ቀድመው ለመጡ 10 ደንበኞች በነፃ! 📲 ዛሬውኑ ይደውሉ ወይም በቴሌግራም ያናግሩን! 📞 +251 98 020 9494 📞 +251 92 211 3032 ኢትዮ ማቴሪያል (Ethio Material) 🌐 www.ethiomaterial.com መልካም አዲስ አመት ሜሶን ቴክኖሎጂስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር
1 206