uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

مَكْتَبَة دَار الْهِجْرَتَيْنْ لِتَقْدِيمَ فَوَائِدِ وَأَقْوَالِ مَشَايْخِنَا مثل الفِيدِيُو وَالصَُوَرِ البطاقة الشرعيَة

Kanalga Telegram’da o‘tish

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ የተከበራችሁ ቤተሰቦቻችን በአላህ ፍቃድ በዚህ ቻናል የሀገራችን መሻይኮቻችን እና ኡስታዞቻችን ፈዋኢዶች የምለቀቅበት ልዩ ቻናል ነው ቪዲዮ ኤዴት እና ፎቶውን ጥራት ባለው መልክ እናቀርባለን እናንተም ሊንኩን ሼር በማድረግ የአጅሩን ተካፋይ ሁኑ. https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 973
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+537 kun
+36130 kun
Postlar arxiv
🌸 ጥያቄ 🌸 📖 ወደ አድ ሕዝቦች ተውሒድን እንዲሰብክ የተላከው ነብይ ማነው? ━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ✅ ትክክለኛውን መልስ በመጫን 📲 ወደ ሰለፊዮች ቻናል ይቀላቀሉ!

አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶቼ. ይህ ፕሮፋይሉን ከታች የምትመለከቱት ወንድማችን ኡስታዝ #ሙሀመድ_አብዱልመናን ዱሮ በዚህ Page ይታወቃል Mohammed A
+1
አሰላሙ አለይኩም ወርህመቱላህ ወበረካትሁ ውድ የተከበራችሁ ወንድም እህቶቼ. ይህ ፕሮፋይሉን ከታች የምትመለከቱት ወንድማችን ኡስታዝ #ሙሀመድ_አብዱልመናን ዱሮ በዚህ Page ይታወቃል Mohammed Abdulmenan Faceebookላይ በቱን ገብታችሁ ማየት ትችላላችሁ ከፍሎችሁ ልታውቁ ትችላላችሁ ይህ ወንድማችን በ መሬት እና በ ሶሻል ሚዲያላይ በኦሮምኛ ደእወተሰለፍያን ወደ ፊት ለማራመድ በማንቀሳቀስላይ ከፍተኛ እና ትልቅ ሚና ስጫወት የነበረው ወንድማችንነው ነገር ግን ከቅርብ ግዜ ወድህ ከድዕዋ ራሱን አግልሏል ወደሆላ ብሎዋል ምክንያቱም ባለፈው ፖስቶ እንድ ነበር የሰው #ኢዳ/#ደይን በዝቶበት #መክፈል አቅቶ ባለመቻሉ እንደሆነ አንስተዋል ወላሂ ባለፈው የሱን ፖስት ሳይ ሳነብ ኢንባነው የያዘኝ 😢አንጀቴነው 🥺የበላኝ ስለዚህ ይሄንን ወንድማችን በምንችለው ከጎኑ ልንቆም አይገባም ወይ አንድ ወንድማችን ስቸገር የሰው እጅ መጠበቅ እስክምችል ድረስ ዝምብለን ማየት አለብን ወይ እባካችሁ ባለን በምንችለው ከወንድማችን ጎን ቁመን ሙሉ ለሙሉ መክፍል ባንችልም የተወሰነውን እናግዝው አስፈላጊ ከሆነ Gurup ከፍተን መወያየት እንችላለን ስለዚህ እህት ወንድሞች ምን ትላላችሁ?? እስት ሀሳባችሁን በ ኮምንት ሌላ ነገር በይቅተን ኡንኳን ይሄንን ፖስት #Share_Share አደርጉና አሰራጩልን اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

​ 🔖አስደሳች ሰበር ዜና ━━━━━━━ ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ! ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ
​            🔖አስደሳች ሰበር ዜና           ━━━━━━━  ━━━━━━━ ​📢 ለአል-ወሰጢያ መድረሳ እና መርከዝ አካባቢ ነዋሪዎችና ደርስ ተከታታዮች በሙሉ!   ~ ​ዛሬ እሮብ ነሓሴ 27/2018 ከወትሮው ለየት ያለ ታላቅ ወቅታዊ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል። ​🎙 ተጋባዥ እንግዳችን፦ └─ ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን ቢን ሙሀመድ አስ-ስልጢይ(ሀፊዘሁላህ) ​📌 የደዕዋው ርዕስ፦ └─ «በግዜው ይገለፃል» ​⏰ ሰዓት፦ [ ከመغሪብ  እስከ ኢሻ ] 📍 ቦታ፦ [ አለም ባንክ - ስልጤ ሰፈር በአል-ወሰጢያ መድረሳ ] 📲 ለሌሎችም ሼር (Share) በማድረግ የኸይር ሥራው ተካፋይ ይሁኑ! https://t.me/AbraribnAwal https://t.me/AbraribnAwal ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

🔖 ሸይኽ ሙሀመድ አማን አልጃሚ አላህ ይዛንላቸው 🔊አሁን ላይ ያለንበትን ግዜ በደንብ ምገልፅ ማንቅያ ነው። 📌ከንግግራቸው በጥቅቱ علامة الساعة🕒 የቂያማ ምልክቶች 1/ የመጀመርያው ምልክት የነብዩ ሰለላሁ አላይሂ ወሰለም መላክ ነው 2/ የፍትና መብዛት 3/ ግድያ መብዛት 4/ የወንዶች ማነስና የሴቶች መብዛት 5/ የእውቃት ማነስና መይሀምነት መንሳራፋት ..... 📌 ከምኑም በላይ አስከፊው የእውቀት ማነስ ነው ዛሬ ላይ ሁሉም አዋቂ ነኝ ብሏል ። ያለ ቦታው ፈራጅ ቆራጭ ሆኗል ። አላህ እውቀቱን ከተግባሩ ጋር ይወፍቀን። መሻይኮቻችንንም ወደ አኺራ ያሄዱትን ይማራቸው በህይወት ያሉትን ይጠብቃቸው እኛንም በእነሱ ያስጠቅመን። https://t.me/Abu_Umer1

الْعِلْمُ وَالْعَمَلُ وَالْعَمَلُ الصَّالِحُ وَالْعِلْمُ النَّافِعُ مَعْلُومٌ هُوَ: مَا أُخِذَ مِنْ كِتَابِ اللهِ وَسُنَّةِ ر
الْعِلْمُ وَالْعَمَلُ وَالْعَمَلُ الصَّالِحُ وَالْعِلْمُ النَّافِعُ مَعْلُومٌ هُوَ: مَا أُخِذَ مِنْ كِتَابِ اللهِ وَسُنَّةِ رَسُولِهِ صَلَّى اللهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ بِفَهْمِ سَلَفِ الْأُمَّةِ، وَالْعَمَلُ الصَّالِحُ: هُوَ الْمَبْنِيُّ عَلَى الْإِخْلَاصِ وَالْمُتَابَعَةِ، الَّذِي لَا شَرِيكَ فِيهِ بِنَوْعَيْهِ، وَلَا بِدْعَةَ بِأَنْوَاعِهَا.
آلَاءُ اللهِ فِي مَكَانَةِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، 📚ص: [١٤٥]
الشَّيْخُ الْعَلَّامَةُ عَبْدُ الْحَمِيدِ بْنُ يَاسِينَ اللَّتْمِيُّ الْإِثْيُوبِيُّ، حَفِظَهُ اللهُ.
مِنْ مَكْتَبَةِ دَارِ الْهِجْرَتَيْنِ. بِقَلَمِ أَبِي قُتَيْبَةَ الدَّغْويي
اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

قال الشيخ عبد السلام بن برجس           - رحمه الله تعالى - : *‏《 وقد بلينا في هذا الزمن بشرذمة قليلة ولله الحمد يقرؤون كتابا أو كتابين ، ويحفظون مسألة أو مسألتين ، ثم بعد يوم أو يومين من أعمارهم في الطلب يصبحون مجتهدين ، وليتهم يقتصرون على هذا الخيال الكاسد ،* *بل يستصغرون غيرهم من العلماء ، بله طلبة العلم والدعاة ، ويرون لأنفسهم مكانا عاليا لا يصل إليه أحد ، يظهر ذلك على ملابسهم ، ومشيهم ، وكلامهم ، فإنا لله وإنا إليه راجعون ،* *ما أعظم ضررهم ، وأقلّ نفعهم ، وأمتن جهلهم !!* *نسأل الله تعالى أن يهديهم سواء السبيل 》.* 📓📔‏ |[ عـوائـق الطلـب (صـ٤٠) ]|

ቁርአንን ከቃኢዳ እስከ ሂፍዝ በተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

🎁ስጦታ እውቀትን ለምትወዱ ሰዎች ከታች ያለችውን OPEN የምትሉዋን ነገር በመጫን የሰለፊዮችን ቻናል ይቀላቀሉ

صَلَاحية الْقُلُوبِ فَصَلَاحُ الْقَلْـــبِ أَصْلُ صَلَاحِ الْقَالَبِ، فَيَنْفَعُ الْعَمَلُ الْقَلِـــــــيلُ صَاحِبَهُ مَعَ ص
صَلَاحية الْقُلُوبِ فَصَلَاحُ الْقَلْـــبِ أَصْلُ صَلَاحِ الْقَالَبِ، فَيَنْفَعُ الْعَمَلُ الْقَلِـــــــيلُ صَاحِبَهُ مَعَ صَلَاحِ الْقَلْبِ، وَلَا يَنْفَعُ الْعَمَلُ الْكَثِيرُ صَاحِبَهُ مَعَ فَسَادِ الْقَلْـــــــبِ. آلَاءُ اللهِ فِي مَكَانَةِ لَا إِلَهَ إِلَّا اللهُ، ص: [١٣٩] الشَّيْخُ الْعَلَّامَةُ عَبْدُ الْحَمِيدِ بْنُ يَاسِينَ اللَّتْمِيُّ الْإِثْيُوبِيُّ، حَفِظَهُ اللهُ. أسألكم من فضلكم ان ترجمواه إلى الغة الأمهارية والأرومية و.و.و. لكي يستفيد منه القاصي والداني فضلا وليس أمرا وجزاكم الله خيرا مِنْ مَكْتَبَةِ دَارِ الْهِجْرَتَيْنِ. بِقَلَمِ أَبِي قُتَيْبَةَ الدَّغْوِيّي اضغط على الرابط ثم قم بـ Join لمتابعتنا: #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel

🔰 በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የደዕዋ ና የኒያ   ፕሮግራማችን   ╰┈➢ተ      ╰┈➢ ጀ        ╰┈➢  ም           ╰┈➢   ሯ               ╰┈➢  ል 🎙 ዶ/ር ሸይኽ ሁሰይን አስስልጢ ከአዲስ አበባ ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም አድ ና ሸር በማድረግ  የአጅሩ ተከፋይ ይሁኑ 👇👇 https://t.me/haraselefi https://t.me/haraselefi

ቁርአንን ተጅዊድ በሴት ኡስታዛ መማር ምፈልጉ ቦታ ሳይሞላባቹሁ ፈጥናቹ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ👇👇👇 @Salafiwaverrr

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊 السلام عليكم ورحمة الله وبركاته 🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ል
🔊#አዋጅ! #አዋጅ! #አዋጅ! 🔊   السلام عليكم ورحمة الله وبركاته  🔵እነሆ የፊታችን ጁሙዓ ማለትም ነሀሴ 22/2018 አ. ል. {ረቢዓል አወል ١٥/١٤٤٨. هـ } በዓይነቱ ልዮ የሆነ ታላላቅ የሰለፍያ #መሻይኾች የሚሳተፉበት ሀገር አቀፍ #የonline የዳዕዋ ፕሮግራም ተሰናድቶ አርሂቡ ይላቹሀል።    💺ተጋባዥ መሻይኾች  1,ሸይኽ ሀሰን ገላዉ {ከባህር ዳር}  2,ሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ አል'ለተሚይ{ከስልጤ}   3,ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ(ከባህርዳር)  4,ዶ/ር ሸይኽ ሑሰይን  አስ'ስልጢ (ከአዲስ አበበ) 5,ሸይኽ ጦሀ ኸድር (ከአዲስ አበባ)  6,ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን (ከኮምቦልቻ)  7,ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል(ከኮምቦልቻ)  8,ሸይኽ ሙሀመድ ሀያት {ከሀራ}  9,ሸይኽ ሑሰይን ከረም (ከሀራ)  10,ሸይኽ ሙባረክ (ከወልቅጤ)  ✪ሌሎችም እንግዶች ይኖሩናል    🌍የፕሮግራሙ ቦታ  በሀራ ሰለፍዮች የቴሌግራም ግሩፕ  💻የፕሮግራሙ አዘጋጆች የሀራ ሰለፍያ ጀመዓዋች   🕰የፕሮግራሙ ሰዓት  🇪🇹በኢትዮ. 3:00  pm 🇸🇦በሳዉድ. 9:00 pm 🇦🇪በዱባይ. 10:00 pm   📡ፕሮግራሙን ለመከታተል 👇👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/haraselefi  https://t.me/haraselefi 👆👆👆👆👆👆👆👆 Join ይበሉ!   ✅የፕሮግራሙ ቀን እስከሚደርስ #ሸር ባማድረግ ለብዙ እህት ወንድሞች ተደራሽ እንድሆን የበኩላችንን እንወጣ። 🔵ባረከሏሁ ፊኩም!!!! 💻 ሌሎች መሻይኾቻችንና ዱዓቶቻችን ኢንሻ አሏህ በሌላ ፕሮግራም የምንገናኝ ይሆናል #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_chann

🔷ይህነው ዶክተር ሼይኽ ሁሴን ያሉት "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳ
+1
🔷ይህነው ዶክተር ሼይኽ ሁሴን ያሉት "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ቁርአንን እና ሐዲስን በመከተል ፤ የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች የነበሩበትን አጥብቆ በመያዝ ነው።" የመውልድ ቀን የትልቁ ሽርክ ቀን ነው በ ተሰኛው ሪሳላቻው (21) #Join_Join በማድረግ ተጨማሪ ትምህርትን ያገኙ ⤵️-⤵️-⤵️ https://t.me/Abu_Quteyba_T_channel https://t.me/Abu_Quteyba_T_chann

🔷ከታች ከተዘረዘሩት ኪታቦች በህይወታቹ ለመጀመሪያ ጊዜ የቀራቹት ኪታብ የቱ ነው? እስኪ ንኩት እና የሚመጣላቹን የሱና ቻናሎች ይቀላቀሉ

🔷ለሰልፍዮች ምክር "እውነተኛው ሰለፍይ ሆይ! በሌሎች አገሮች የሚገኙ የነብዩን መውሊድ በዓል የሚያከብሩ የፈጠራና የዝንባሌ ባለቤቶችን አትመልከት። ሐቅ የሚታወቀው በቁጥር ብዛት ሳይሆን ፣ በደጋግ ቀደምቶች ግንዛቤ ቁርአንን እና ሐዲስን በመከተል ፤ የነብዩ - ዓለይሂሶላቱ ወሰላም - ባልደረቦች የነበሩበትን አጥብቆ በመያዝ ነው።" في رسالته : يوم المولد يوم الشرك الأكبر وبيان حال دعاة التمييع ص/٢١ الشيخ الدكتور حسين بن محمد السلطي الإثيوبي حفظه الله https://t.me/alateriqilhaq كن على بصيرة