250
Obunachilar
-324 soatlar
+137 kun
+1530 kun
Postlar arxiv
249
Repost from 🌜🌛ውስብስብ ስሜት ◈◈⛈
🌸 ለእህቴ 🌸
እህቴ አንቺ የልቤ ብርሃን፣
በጨለማዬ ውስጥ የምታበሪ ጨረቃ ነሽ።
ሳለቅስ የምታጽናኚኝ፣
ስወድቅ የምታነሺኝ፣
ፈገግታሽ ለእኔ ጥንካሬ ነው።
ርቀት ቢለየንም ልባችን አይራራቅም፣
ጊዜ ቢለወጥም ፍቅራችን አይቀየርም።
እህቴ…
ዛሬም ሆነ ነገ፣
ሁልጊዜ እኮራብሻለሁ፤
እግዚአብሔርም ዘላለም ይጠብቅሽ። ❤️
#Join go to 300
249
ከመጠጥ ቤት ተፈንክተህ ሆስፒታል ከገባህ በኃላ ነርሷ ለቁስሉ አልኮል አምጡለት ስትል...
#ማነሽ_እናት ደብል_አርጊው 🤕😂😂
አመል አይለቅ😭😭😂
249
Repost from N/a
🐺 SIGMA | የዛሬ መልዕክት
ሰዎች ስለአንተ ምን እንደሚሉ አትጨነቅ።
አንተ በየቀኑ ከትናንትናው ራስህ የተሻልክ ከሆነ፣ እድገት ላይ ነህ።
249
👥
<<ሴት ልጅህ ደሃ ወንድ እንድታገባ ትፈቅዳለህ?>> በማለት ጋዜጠኛው ቢልጌትን ጠየቀ።
ቢልጌትም 🗣 << አስቀድሜ አንድ ነገር ላብራራልህ ማንም ሰው ትክክለኛ አስተሳሰብ ካለው ደሃ አይደለም እውነተኛው ድህነት የገንዘብ ማጣት ሳይሆን ለመለወጥ ፍላጎትና ህልም ማጣት ነው። የሚሰራ ሰው ከሚሰራው እየተማረ ወደ ህልሙ የሚያደርሰውን እርምጃ ይወስዳል። ህልም የሌለው ሰው ግን ሰበብ የሚያበዛና በከንቱ ጊዜውን የሚያጠፋና የማደግ ፍላጎት የሌለው ነው። ህልም ያለው ሰው ዛሬ ገንዘብ ባይኖረው ነገ ሚሊዮኖችን ማግኘቱ የማይቀር ነው። እውነተኛ ሃብት ማሰብ መስራትና እሴትን መፍጠር ነው። ስለዚህ ልጄ እንድታገባው የማልፈቅደው ገንዘብ የሌለውን ሳይሆን የአስተሳሰብ ደሃ የሆነውን ብቻ ነው ።>>👩🦱
ㅤㅤ
