uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል

Kanalga Telegram’da o‘tish

በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
414
Obunachilar
+124 soatlar
+127 kun
+8830 kun
Postlar arxiv
⚠️ አስተውሉ❗️ በእስልምና የመጀመሪያው ኸሊፋ ማን ነው?

Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃‍➡️🏃‍➡️ ትክክለኛውን  መልስ ያገኝ ሰው  ብዙ  ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ። Free promoter👉 @selluhi 👉ጥያቄ፦  ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉

🔺ሀቢቢ ♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾ ✍🏾ሪዝቅህ በአሏህ እጅ ነው። አሏህ ላንተ የወሰነልህን ሲሳይ ማንም ሊወስድብህ አይችልም፤ ልታጣውም ፈጽሞ አይመችም። ♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾ 👌🏾አሏህን ፍራቻና ሙሉ ተ
🔺ሀቢቢ ♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾ ✍🏾ሪዝቅህ በአሏህ እጅ ነው። አሏህ ላንተ የወሰነልህን ሲሳይ ማንም ሊወስድብህ አይችልም፤ ልታጣውም ፈጽሞ አይመችም። ♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾ 👌🏾አሏህን ፍራቻና ሙሉ ተወኩል ይኑርህ፤ ያንተ የሆነው ሁሉ ይመጣል፤ ያንተ ያልሆነው ሁሉ ግን ያልፍካል። 👉https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

ሰይድ ቁጥብ ለዑስማን እና ለሰሐቦች ያለዉ እይታ ከራሱ ኪታብ ላይ انظر فتجد فيها أشياء كثيرة من أنفاس الشيعة والروافض https://t.me/durusuabihizam

نظرة_سيد_قطب_إلى_أصحاب_رسول_الله_صلى_الله_عليه_وسلم_موثقة_بالصور.pdf2.39 MB

አሁንም ሀቢቢ ጥቅምጥ እየመጣ ነዉ ዶሪሂ ለዶሪ መሄድ አቁም መስጅድን አጥብቀህ ያዝ ጀናትን እንድናገኝ ዘንዳ ማለት ነዉ ሺርክ ሳይሆን ተዉሂድ ነዉ እና ጀነትን ለማግኘት ቃል የተገባልን ማለት ነዉ ቡ
አሁንም ሀቢቢ ጥቅምጥ እየመጣ ነዉ ዶሪሂ ለዶሪ መሄድ አቁም መስጅድን አጥብቀህ ያዝ ጀናትን እንድናገኝ ዘንዳ ማለት ነዉ ሺርክ ሳይሆን ተዉሂድ ነዉ እና ጀነትን ለማግኘት ቃል የተገባልን ማለት ነዉ ቡዙ ጊዜ ደገር ላይ መተዉ ስለት ይሳላሉ ለጅን ያርዳሉ እኛ ደሞ ቢኢዝኒላሂ ተባረከዉ ተዐላ ይሄን ሺርክ እናወግዛለን ማለት !!!

🛑ሁሉም ፀጋ ተወጋጅ ነው የጀነት ሰወች ፀጋ ሲቀር ሁሉም ጭንቀት ተወጋጅ ነው የጀሀነም ሰወች ጭንቀት ሲቀር
✅አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን🤲
⭕️አይ ዱንያ እድሜሽ ትንሽ ጭንቀት ና ትካዜሽ ረጂም መሳይ ግን አጭር 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና ➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ 💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ ❤️‍🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers
       🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵

ህልም እና ተስፋ ትዕግሥት እና ፅናት ትግስት ..... ትግስት ካለ አያልፍም ያልነው ሁሉ አልፎ እናየዋለን ትግስት ካለ አንደርስም ያልንበት ቦታላይ ደርስን እናየዋለን ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል አወ
ህልም እና ተስፋ ትዕግሥት እና ፅናት ትግስት ..... ትግስት ካለ አያልፍም ያልነው ሁሉ አልፎ እናየዋለን ትግስት ካለ አንደርስም ያልንበት ቦታላይ   ደርስን እናየዋለን ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል አወ ያልፋል ። 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

👉አንድኛው አህባሽ ምን ቢል ጥሩ ነው ወንድማችንን አቡ አማርን ረሱልን ሰው ናቸው ሲል ሰምቼዋለሁ አላለም 🫢 😄

አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ ሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ኡሙ አይመን መስጂድ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉ
ሳምንታዊ  የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ኡሙ አይመን መስጂድ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን          🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ከማል 🎙4⃣ ሸይኽ ሰዒድ 🎙5⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙6⃣ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል  🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ✉️💙📣📎⤵️                                 ⬇️⬇️⬇️⬇️                               https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea

📌ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን፡፡ ምክኒያቱም፡- ❶ ጉጉት ስትጮህ ሰው ሊሞት ነው ብለው የሚጨነቁ አሉ። ➋ ቶንሲል ሲይዛቸው "አር ማረኝ" እያሉ አይነ ምድር ላይ ምራቃቸውን የሚተፉ ሰዎች አሉ። አዑዙ ቢላህ!!
ሰው ከኩስ ምህረት እየጠየቀ ሺርክ ይፈፅማል?!
❸ አይን ሲርገበገብ "ማንን ላይ ነው?" የሚሉ አሉ። ➍ እጃቸውን ሲያሳክካቸው "ገንዘብ ልቆጥር ነው" የሚሉ አሉ፣ ➎ እግር ሲያሳክክ "መንገድ ልሄድ ነው" የሚሉ አሉ፣ ➏ ጆሮ ላይ "ሲውውው" የሚል ረጅም ድምፅ ሲሰማ "
አዲስ ነገር ልሰማ ነው" በሚል "ኸይር፣ ኸይር" እያሉ ኸይር ለመስማት የሚመኙ አሉ።
➐ እሳት ሲነድ እየተግለበለበ ለየት ያለ ድምፅ ሲያሰማ "እንግዳ ሊመጣ ነው" የሚሉ አሉ። ➑ የዝናብ ወፍ" የሚባለው ሲጮህ "ዝናብ ሊጥል ነው" የሚሉ አሉ። ❾ የሶፈር ወር ዓሊም፣ ዓሊሙን ይወስዳል/ ይገድላል" የሚሉ አሉ ❿ የልጆች ፀጉር ላይ የሚወጣው "አዙሪት?" ግንባሩ ላይ ያለበት ልጅ "ገፊ ነው" ብለው የሚያምኑ አሉ። ❶❶ ፀሀይ ስትጋረድ አሊም ሊሞት ነው የሚሉ አሉ፡፡ ❶➋ ጉሮሮ ሲጮህ ስጋ ልንበላ ነው (የኸይር ስጋ አብላን) የሚሉ አሉ፡፡ ❶❸ ቀኝ እግሩን እንቅፋት ከመታው መልካም ነገረ ሊገጥመኝ ነው ማለት ግራ እግሩን ከሆነ ደሞ መጥፎ ነገር ሊገጥመኝ ነው ማለት ❶➍ ጀበና ወደ ቂብላ ካልዞረች ጀበናይቱ ትረግመናለች የሚሉ አሉ ❶➎ እጀር ሲጋገር እንጀራ ከታጠፈ እንግዳ ሊመጣ ነው የሚሉ አሉ ❶➏ አይን ሲርገበገብ ማንን ላይ ነው የሚሉ አሉ ❶➐ አዝመራው ሲያምር የሰው አይን እዳይነካው ነጭ ነገር መሀል ላይ መትከል ❶➑ እሮብ እና ቅዳሜ አረመ ከታረመ ከታረሰ በርዶ ይጥላል የሚሉ አሉ ❶❾ ትልቅ ዛፍ ከወደቅ ትልቅ ሰው ሊሞት ነው ይባላል 🧲እነዚህ እና መሰሎቹ ተግባሮች ክልክል ናቸው ተጠንቀቁ ከነዚህ
እስኪ በየአካባቢያችሁ ከሚገኙ እነዚህን የመሰሉ መረጃ ቢስ እምነቶችን ጥቀሱ። እና ሰው እዳቃቸው እና እድጠነቀቃቸው
🆗ሸር ይደረግ
ሁሉም ሰው እድጠነቀቅ ከዚህ አስቀያሚ ተግባር
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/KedmiyaLetewhid9

Repost from N/a
➲የተለያዩ ዲናዊ ምክሮች📝 ➲ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨ # ተቀላቀሉ ✅👇 https://t.me/+1NKJMf7YpQEzNGJk
➲የተለያዩ ዲናዊ ምክሮች📝 ➲ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨       # ተቀላቀሉ ✅👇 https://t.me/+1NKJMf7YpQEzNGJk

Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል። ከታች የተዘረዘሩትን ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ። ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi

Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን 100 ቻናሎችን ሰብስበናል አልሃምዱሊላህ አሁን ደሞ ከ5ሺ በላይ ተከታይ ላላቸው ቻናሎች እድሉን አምጥተናል ከ5k subscribers በላይ ያላቹ አሁኑኑ አናግሩን በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ  👉 @Quran_mylife1 የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም