የደገር ሰለፍዮች ዳዕዋ ማሰራጭያ ቻናል
Відкрити в Telegram
በዚህ ቻናል በደገር ከተማና አጎራባች ቀበሌወች ያለውን የሱና እንቅስቃሴ፣ቂርዐት፣ሙሀዶራ እና ኮርስ የምናስተላልፍበት ቻናል ነው
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
414
Підписники
+124 години
+127 днів
+8830 днів
Архів дописів
Repost from N/a
🚨ፈጥኖ ማን ይመልስ ‼️🏃➡️🏃➡️
ትክክለኛውን መልስ ያገኝ ሰው ብዙ ጠቃሚ ኢስላማዊ ቻናሎችን add የሚለውን በመጫን ያገኛል ።
Free promoter👉 @selluhi
👉ጥያቄ፦ ቁርዓን ስንት ምዕራፍ አለው⁉
🔺ሀቢቢ
♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾
✍🏾ሪዝቅህ በአሏህ እጅ ነው። አሏህ ላንተ የወሰነልህን ሲሳይ ማንም ሊወስድብህ አይችልም፤ ልታጣውም ፈጽሞ አይመችም።
♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾♾
👌🏾አሏህን ፍራቻና ሙሉ ተወኩል ይኑርህ፤ ያንተ የሆነው ሁሉ ይመጣል፤ ያንተ ያልሆነው ሁሉ ግን ያልፍካል።
👉https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
ሰይድ ቁጥብ ለዑስማን እና ለሰሐቦች ያለዉ እይታ ከራሱ ኪታብ ላይ
انظر فتجد فيها أشياء كثيرة من أنفاس الشيعة والروافض
https://t.me/durusuabihizam
نظرة_سيد_قطب_إلى_أصحاب_رسول_الله_صلى_الله_عليه_وسلم_موثقة_بالصور.pdf2.39 MB
አሁንም ሀቢቢ ጥቅምጥ እየመጣ ነዉ ዶሪሂ ለዶሪ መሄድ አቁም መስጅድን አጥብቀህ ያዝ ጀናትን እንድናገኝ ዘንዳ ማለት ነዉ ሺርክ ሳይሆን ተዉሂድ ነዉ እና ጀነትን ለማግኘት ቃል የተገባልን ማለት ነዉ ቡዙ ጊዜ ደገር ላይ መተዉ ስለት ይሳላሉ ለጅን ያርዳሉ እኛ ደሞ ቢኢዝኒላሂ ተባረከዉ ተዐላ ይሄን ሺርክ እናወግዛለን ማለት !!!
🛑ሁሉም ፀጋ ተወጋጅ ነው
የጀነት ሰወች ፀጋ ሲቀር
ሁሉም ጭንቀት ተወጋጅ ነው
የጀሀነም ሰወች ጭንቀት ሲቀር
✅አላህ ከጀሀነም እሳት ይጠብቀን🤲⭕️አይ ዱንያ እድሜሽ ትንሽ ጭንቀት ና ትካዜሽ ረጂም መሳይ ግን አጭር 🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
☄️ቻናል መግዛት የምትፈልጉ እና
➡️የሚሸጥ እስላማዊ ቻናል ያላችሁ
💥እይታ (view) ባይኖረውም ቶሎ አናግሩኝ
❤️🩹
1k+ subscribers 5k+ subscribers 10k+ subscribers🤩 ➡️@selluhi 💥ቻነል ማሳደግ የምትፈልጉ wave እየሰራን ነው ማስመዝገብ ትችላላችሁ 💥 በተጨማሪም በኛ ቻናል ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ማስተዋወቅ ከፈለጉ ትልቅ ቅናሽ አለ 👌💵
ህልም እና ተስፋ
ትዕግሥት እና ፅናት
ትግስት .....
ትግስት ካለ አያልፍም ያልነው ሁሉ አልፎ እናየዋለን
ትግስት ካለ አንደርስም ያልንበት ቦታላይ ደርስን እናየዋለን ትግስት ካለ ሁሉም ያልፋል አወ ያልፋል ።
🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል
https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
🏠 ቤቱን በመንካትምርጥ ቻነል
ውሰዱ👇
┏┓
┃┃╱╲
┃ ╱╱╲╲
╱╱╭╮╲╲
▔▏┗┛▕ ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔ ╲
╱ ╲
╱╱ ┏┳ ╭╮┏┳┓ ╲╲
▔▏ ┗┻ ┃┃┗┻┛ ▕▔
👆CLICK HERE👆
Repost from Abu Useymin (أبو عثيمين ابن شافي )Channel
👉አንድኛው አህባሽ ምን ቢል ጥሩ ነው
ወንድማችንን አቡ አማርን
ረሱልን ሰው ናቸው ሲል ሰምቼዋለሁ አላለም 🫢 😄
አድስ አስደሳች ዜና ለደገር ና አከባቢዋ ማህበረስ በሙሉሳምንታዊ የጁሙዐ የዳዕዋ ፕሮግራማችን አሁን ደግሞ በደገር ኡሙ አይመን መስጂድ ተጋበዥ መሻይኾቻችን🎙 🎙🥇ሸይኽ ዑስማን 🎙🥈ሸይኽ ካሺፍ 🎙🥉ሸይኽ ከማል 🎙4⃣ ሸይኽ ሰዒድ 🎙5⃣ ኡስታዝ አረቡ ሰዒድ 🎙6⃣ወንድም ጀማል ሙኸድን 📺 ቲክቶክ ይቅር ጁሙዐን አብረን እናምሺ ሀቢቢ ⚠️ማሳሰቢያ መቅረት ቀርቶ ማርፈድ የተከለከለ ነዉ 🚫 ⌚️ ሰአት ከመغሪብ ሶላት ቡሀላ እምንጀምር ይሆናል 🎤 በአካል መገኝት ለማትችሉ 📲 🟢 በላይቪ✉️💙📣📎⤵️ ⬇️⬇️⬇️⬇️ https://t.me/Yedeger_selefioch_jemea
📌ዛሬም ነገም ቅድሚያ ለተውሂድ እንላለን፡፡
ምክኒያቱም፡-
❶ ጉጉት ስትጮህ ሰው ሊሞት ነው ብለው የሚጨነቁ አሉ።
➋ ቶንሲል ሲይዛቸው "አር ማረኝ" እያሉ አይነ ምድር ላይ ምራቃቸውን የሚተፉ ሰዎች አሉ። አዑዙ ቢላህ!!
ሰው ከኩስ ምህረት እየጠየቀ ሺርክ ይፈፅማል?!❸ አይን ሲርገበገብ "ማንን ላይ ነው?" የሚሉ አሉ። ➍ እጃቸውን ሲያሳክካቸው "ገንዘብ ልቆጥር ነው" የሚሉ አሉ፣ ➎ እግር ሲያሳክክ "መንገድ ልሄድ ነው" የሚሉ አሉ፣ ➏ ጆሮ ላይ "ሲውውው" የሚል ረጅም ድምፅ ሲሰማ "
አዲስ ነገር ልሰማ ነው" በሚል "ኸይር፣ ኸይር" እያሉ ኸይር ለመስማት የሚመኙ አሉ።➐ እሳት ሲነድ እየተግለበለበ ለየት ያለ ድምፅ ሲያሰማ "እንግዳ ሊመጣ ነው" የሚሉ አሉ። ➑ የዝናብ ወፍ" የሚባለው ሲጮህ "ዝናብ ሊጥል ነው" የሚሉ አሉ። ❾ የሶፈር ወር ዓሊም፣ ዓሊሙን ይወስዳል/ ይገድላል" የሚሉ አሉ ❿ የልጆች ፀጉር ላይ የሚወጣው "አዙሪት?" ግንባሩ ላይ ያለበት ልጅ "ገፊ ነው" ብለው የሚያምኑ አሉ። ❶❶ ፀሀይ ስትጋረድ አሊም ሊሞት ነው የሚሉ አሉ፡፡ ❶➋ ጉሮሮ ሲጮህ ስጋ ልንበላ ነው (የኸይር ስጋ አብላን) የሚሉ አሉ፡፡ ❶❸ ቀኝ እግሩን እንቅፋት ከመታው መልካም ነገረ ሊገጥመኝ ነው ማለት ግራ እግሩን ከሆነ ደሞ መጥፎ ነገር ሊገጥመኝ ነው ማለት ❶➍ ጀበና ወደ ቂብላ ካልዞረች ጀበናይቱ ትረግመናለች የሚሉ አሉ ❶➎ እጀር ሲጋገር እንጀራ ከታጠፈ እንግዳ ሊመጣ ነው የሚሉ አሉ ❶➏ አይን ሲርገበገብ ማንን ላይ ነው የሚሉ አሉ ❶➐ አዝመራው ሲያምር የሰው አይን እዳይነካው ነጭ ነገር መሀል ላይ መትከል ❶➑ እሮብ እና ቅዳሜ አረመ ከታረመ ከታረሰ በርዶ ይጥላል የሚሉ አሉ ❶❾ ትልቅ ዛፍ ከወደቅ ትልቅ ሰው ሊሞት ነው ይባላል 🧲እነዚህ እና መሰሎቹ ተግባሮች ክልክል ናቸው ተጠንቀቁ ከነዚህ
እስኪ በየአካባቢያችሁ ከሚገኙ እነዚህን የመሰሉ መረጃ ቢስ እምነቶችን ጥቀሱ። እና ሰው እዳቃቸው እና እድጠነቀቃቸው🆗ሸር ይደረግ
ሁሉም ሰው እድጠነቀቅ ከዚህ አስቀያሚ ተግባር🇸🇦የቴሌግራም ቻናል ለመቀላቀል https://t.me/KedmiyaLetewhid9
Repost from N/a
➲የተለያዩ ዲናዊ ምክሮች📝 ➲ቁርዓን እና ሀዲስ የምታገኙበት ምርጥና ተወዳጅ ቻናል ✨
# ተቀላቀሉ ✅👇
https://t.me/+1NKJMf7YpQEzNGJk
Repost from N/a
►ሙስሊም ከሆንክ ብቻ እነዚህን
ምርጥ ኢስላሚክ ቻናሎች ተቀላቀል።
ከታች የተዘረዘሩትን
ሁሉንም በአንድ ያገኛሉ።
ቻነላችሁን ለማሳደግ👉 @selluhi
Repost from N/a
➲ የሱና ቴሌግራም ቻናላችሁን እና ግሩፓችሁን
ባጭር ግዜ ዉስጥ በነፃ ማሳደግ የሚያስችል ዌቭ ጀምረን
100 ቻናሎችን ሰብስበናል አልሃምዱሊላህ አሁን ደሞ
ከ5ሺ በላይ ተከታይ ላላቸው ቻናሎች እድሉን አምጥተናል
ከ5k subscribers በላይ ያላቹ አሁኑኑ አናግሩን
በነፃ ነዉ ፈጥነው ያስመዝግቡ
የሱና ቻናል ለማስመዝገብ አናግሩኝ
👉 @Quran_mylife1
የሱና መስፈርት የማያሟሉ ቻናሎችን አንቀበልም
