uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
360
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kun
Ma'lumot yo'q30 kun

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Okt '26
Oktabr '26
+10
52 kanalda
Sentabr '26
+341
67 kanalda
Get PRO
Avgust '260
2 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+24
121 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
08 Oktabr+1
07 Oktabr+2
06 Oktabr+3
05 Oktabr+1
04 Oktabr0
03 Oktabr+1
02 Oktabr0
01 Oktabr+2
Kanal postlari
➤ ትምህርቱ እንዴት ነው እያላቹ ስትጠይቁ ለነበራቹ በአጠቃላይ ፦ ◈ ትምህርቱ የሚሰጠው የ ሰው ልጆች ከእለት እለት ተለምዶ እና ሁኔታ ጋር በተያያዘ መልኩ ነው ።

2
🎉 እንኳን ደስ አላቹ 📌 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለ 3ኛ ዙር ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛ ኮርስ በአንድ ወር ክፍያ ብቻ እንድትወስድ አዘገጅቶላቹሃል 📖 ስለጠናውም የሚቆየው ለሁለት ወር
🎉 እንኳን ደስ አላቹ 📌 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለ 3ኛ ዙር  ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛ ኮርስ በአንድ ወር ክፍያ ብቻ እንድትወስድ አዘገጅቶላቹሃል 📖 ስለጠናውም የሚቆየው ለሁለት ወር ሲሆን በዚህ ጊዜያት ውስጥ አንድ ተማሪ መሰረታዊ የሆኑ ተግባራቶችን ለመናገር ይበቃል 📱እጆ ላይ ያለውን ስልክ ተጠቅመው በTelegram Chanelachn በሚመችዎ ሰአት ትምህርቱን መውሰድ ይችላሉ 📑 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀደም ብለው በ 09-13-35-36-13 በመደውል አልያም በTelegram መለያችን ቦታ ያሲዙ @lisan_35 📍ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
773
3
ለ ትውውቅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ?
147
4
በ ምሽት ክፍለ ጊዜ የምናቀርበው ሰላምታ*የቱ ነው ?
165
5
በ አረብኛ የ መሰናበቻ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ?
206
6
الحمد لله اللذي بنعمته تتم الصالحات. በ ዛሬው አለት የመጀመሪያ ዙር የ አረብኛ ቋንቋ ትምህርት መሰረት ባስያዘ መልኩ ጨርሰን አጠናቀናል ! በ አላህ ፍቃድ ሰኞ አዲስ ዙር ምዝገባ እንደ ምንጀምር አንገልፃለን ።
199
7
በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ?
220
8
በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ?
1
9
በ አረብኛ የ እናት እህት ምን ትባላለች ?
250
10
ከሚከተሉት መካከል የጥያቄ ቃል የሆነው የቱ ነው ?
356
11
أنا - نحنُ - أنتَ - أنتِ - هُو - هِيَ .... ምን ተብለው ይጠራሉ ?
342
12
ከሚከተሉት ውስጥ ሁለትዮሽ የሆነው የቱ ነው ?
316
13
📌 ማሳሰቢያ ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 3ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።                          መልካም እድል
425
14
📮አዳዲስ ማስተካከያዎች፦ 1⃣ እኛጋ የ አረብኛ ቋንቋ ሲወስዱ ተጨማሪ ከአራት የአረብኛ ቋንቋ አፃፃፍ መርጠው አንዱን ይማራሉ የቱን ይፈልጋሉ ፦ ١ خط الديوان ٢ خط النسخ ٣ خط الرقعة ٤ خط الحر እርሶ የመረጡትን ልናስተምርዎ ዝግጁ ነን 2⃣ በዚኛው ዙር የአንድ ወር ነፃ ክፍያ ማዘጋጀታችንን እና 20% ቅናሽ ማድረጋችንን እንገልፃለን ⚠️ ምዝገባው የሚቆየው እስከ ነገ ጁምዓ ማታ 3:00 ስለ ሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ 🔴 ይህ እድል አይደገምም እንዳያመልጦ🔴 ለመመዝገብ ➘            @lisan_35
453
15
አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ 📮በውስጥ አውርታቹን የመመዝገቢያ ፎርም የተላከላቹ የምዝገባ ሰአታችንም ቦታም እየሞላ ስለሆነ ባላቹ ሰአት ፈጥናቹ ለመመዝገብ ሞክሩ ! 📮ምዝገባ ከጨረስን ቡሃላ እስከ ቀጣይ ወራቶች ድረስ እንደ ማንመዘግብ በአክብሮት እንገልፃለን ለመመዝገብ ➘ @lisan_35
399
16
📣 2 ቀን ቀረው 📣 የ ሁለተኛ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ው
📣 2 ቀን ቀረው  📣 የ ሁለተኛ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ የኮርሱ አጭር መግለጫ፡- ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር ⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️ 📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን! ✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል https://t.me/lisan_language_center
346
17
🎊 አስደሳች ዜና 🎊 🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን 🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረ
🎊 አስደሳች ዜና 🎊 🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን 🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው 📍ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም በእጅዎ ላይ ያለውን ስልክ በመጠቀም በ ቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ ✅ ስልጠናውን ወስደው፦ ◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ ◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ ◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ 📞 በ 09-13-35-36-13 በመደወል አልያም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35
7 136
18
✅ አረብኛ መናገር እንዴት ይቻላል ? 1️⃣ ቃላትን ይማሩ ብዙ ቃላትን ባወቅን መጠን ሃሳባችንን በአረብኛ መግለጽ ቀላል ይሆናል ። 2️⃣ አረብኛን ያዳምጡ የአረብኛ ንግግሮችን እና ውይይቶችን በመደበኛነት ማዳመጥ አጠራርንና የአነጋገር ስልትን ለመማር ይረዳል። 3️⃣ በየቀኑ ይናገሩ የተማን ቃላትና ሐረጎች በየቀኑ ለመጠቀም ይሞክሩ። ትንሽ ቢሆንም በየቀኑ መናገር ትልቅ እድገት ያመጣል ። 4️⃣ በመደጋገም ይለማመዱ አንድን አዲስ ነገር አንድ ጊዜ መማር ብቻ አይበቃም። ደጋግመው በመለማመድ በቀላሉ የእርስዎ ይሆናል። 5️⃣ ስህተትን አይፍሩ ስህተት መሥራት የመማር አካል ነው። መናገርን አያቁሙ፤ ስህተቶዎን እያረሙ በየቀኑ ይሻሻላሉ ።
395
19
☘የአረብኛ ቋንቋ ውበት🌹 🚘 ከቅርብ ቦታ መጣ:-         أَتَى 🚖 ከሩቅ ቦታ መጣ:-      َقَدِم 🚘 በጉጉት መጣ:-           َأَقْبَل 🚖 ተጠርቶ መጣ:-          َحَضَر 🚘 ለዝምድና መጣ:-           َزَار 🚖 በሌሊት መጣ:-           َطَرَق 🚘 በድንገት መጣ:-         َغَشِي 🚖 ውሀ ፈልጎ መጣ:-         َوَرَد 🚘 ከሰዎች ጋር መጣ:-       َوَفَد 🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍
393
20
مُوَظِفْ ? ለሚለው ቃል ተስማሚ ትርጉም የቱ ነው
446