Lisan Language Learning Center || ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
360
مشترکین
+124 ساعت
+47 روز
اطلاعاتی وجود ندارد30 روز
در حال بارگیری داده...
کانالهای مشابه
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
ابر برچسبها
هیچ دادهای
مشکلی وجود دارد؟ لطفاً صفحه را تازه کنید یا با مدیر پشتیبانی ما تماس بگیرید.
اشارات ورودی و خروجی
---
---
---
---
---
---
جذب مشترکین
اکتبر '26اکتبر '26
اکتبر '26
+10
در 52 کانالها
سپتامبر '26
+341
در 67 کانالها
Get PRO
اوت '260
در 2 کانالها
Get PRO
ژوئیه '26
+24
در 121 کانالها
| تاریخ | رشد مشترکین | اشارات | کانالها | |
| 08 اکتبر | +1 | |||
| 07 اکتبر | +2 | |||
| 06 اکتبر | +3 | |||
| 05 اکتبر | +1 | |||
| 04 اکتبر | 0 | |||
| 03 اکتبر | +1 | |||
| 02 اکتبر | 0 | |||
| 01 اکتبر | +2 |
پستهای کانال
➤ ትምህርቱ እንዴት ነው እያላቹ ስትጠይቁ ለነበራቹ በአጠቃላይ ፦
◈ ትምህርቱ የሚሰጠው የ ሰው ልጆች ከእለት እለት ተለምዶ እና ሁኔታ ጋር በተያያዘ መልኩ ነው ።
| 2 | 🎉 እንኳን ደስ አላቹ
📌 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል ለ 3ኛ ዙር ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛ ኮርስ በአንድ ወር ክፍያ ብቻ እንድትወስድ አዘገጅቶላቹሃል
📖 ስለጠናውም የሚቆየው ለሁለት ወር ሲሆን በዚህ ጊዜያት ውስጥ አንድ ተማሪ መሰረታዊ የሆኑ ተግባራቶችን ለመናገር ይበቃል
📱እጆ ላይ ያለውን ስልክ ተጠቅመው በTelegram Chanelachn በሚመችዎ ሰአት ትምህርቱን መውሰድ ይችላሉ
📑 ያለን ቦታ ውስን ስለሆነ ቀደም ብለው በ 09-13-35-36-13 በመደውል አልያም በTelegram መለያችን ቦታ ያሲዙ @lisan_35
📍ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል | 773 |
| 3 | ለ ትውውቅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ? | 147 |
| 4 | በ ምሽት ክፍለ ጊዜ የምናቀርበው ሰላምታ*የቱ ነው ? | 165 |
| 5 | በ አረብኛ የ መሰናበቻ ቃል ያልሆነው የቱ ነው ? | 206 |
| 6 | الحمد لله اللذي بنعمته تتم الصالحات.
በ ዛሬው አለት የመጀመሪያ ዙር የ አረብኛ ቋንቋ ትምህርት መሰረት ባስያዘ መልኩ ጨርሰን አጠናቀናል !
በ አላህ ፍቃድ ሰኞ አዲስ ዙር ምዝገባ እንደ ምንጀምር አንገልፃለን ። | 199 |
| 7 | በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ? | 220 |
| 8 | በ አረብኛ እሱ ብለን ለመግለፅ የምንጠቀመው ቃል የቱ ነው ? | 1 |
| 9 | በ አረብኛ የ እናት እህት ምን ትባላለች ? | 250 |
| 10 | ከሚከተሉት መካከል የጥያቄ ቃል የሆነው የቱ ነው ? | 356 |
| 11 | أنا - نحنُ - أنتَ - أنتِ - هُو - هِيَ .... ምን ተብለው ይጠራሉ ? | 342 |
| 12 | ከሚከተሉት ውስጥ ሁለትዮሽ የሆነው የቱ ነው ? | 316 |
| 13 | 📌 ማሳሰቢያ
ምዝገባ ጨርሰናል በቀጣይ ወራቶች የ 3ኛ ዙር ምዝገባ ስንጀምር የምናሳውቃቹ ይሆናል ።
መልካም እድል | 425 |
| 14 | 📮አዳዲስ ማስተካከያዎች፦
1⃣ እኛጋ የ አረብኛ ቋንቋ ሲወስዱ ተጨማሪ ከአራት የአረብኛ ቋንቋ አፃፃፍ መርጠው አንዱን ይማራሉ
የቱን ይፈልጋሉ ፦
١ خط الديوان
٢ خط النسخ
٣ خط الرقعة
٤ خط الحر
እርሶ የመረጡትን ልናስተምርዎ ዝግጁ ነን
2⃣ በዚኛው ዙር የአንድ ወር ነፃ ክፍያ ማዘጋጀታችንን እና 20% ቅናሽ ማድረጋችንን እንገልፃለን
⚠️ ምዝገባው የሚቆየው እስከ ነገ ጁምዓ ማታ 3:00 ስለ ሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ
🔴 ይህ እድል አይደገምም እንዳያመልጦ🔴
ለመመዝገብ ➘
@lisan_35 | 453 |
| 15 | አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
📮በውስጥ አውርታቹን የመመዝገቢያ ፎርም የተላከላቹ የምዝገባ ሰአታችንም ቦታም እየሞላ ስለሆነ ባላቹ ሰአት ፈጥናቹ ለመመዝገብ ሞክሩ !
📮ምዝገባ ከጨረስን ቡሃላ እስከ ቀጣይ ወራቶች ድረስ እንደ ማንመዘግብ በአክብሮት እንገልፃለን
ለመመዝገብ ➘
@lisan_35 | 399 |
| 16 | 📣 2 ቀን ቀረው 📣
የ ሁለተኛ ዙር የዓረቢኛ ቋንቋ
የኮርሱ አጭር መግለጫ፡-
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገር
⚠️ ያለን ውስን ቦታ በመሆኑ ፈጥነው ይመዝገቡ‼️
📥 ለመመዝገብ እና ለበለጠ መረጃ በዚህ @lisan_35 የቴሌግራም አድራሻ አለያም በ09-13-35-36-13 ላይ ያናግሩን!
✍️ ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል
https://t.me/lisan_language_center | 346 |
| 17 | 🎊 አስደሳች ዜና 🎊
🎉 እንኳን ደስ አላቹ የ 1ወር ክፍያ ብቻ በመፈፀም ለሁለት ወር የሚቆይ የአረብኛን ቋንቋ ስልጠና ልንሰጣቹ ዝግጁ ነን
🗓 ሊሳን የቋንቋ መማሪያ ማዕከል የሁለተኛ ዙር የአረብኛ ቋንቋ ትምህርት ምዝገባ መጀመሩን ሲነግርዎ በታላቅ ደስታ ነው
📍ስልጠናውን ለመውሰድ የትም መሄድ አይጠበቅቦትም በእጅዎ ላይ ያለውን ስልክ በመጠቀም በ ቴሌግራም መውሰድ ይችላሉ
✅ ስልጠናውን ወስደው፦
◍ መሰረታዊ የዐረቢኛን ቃላት ይረዱ
◍ ቀላል ውይይት ማድረግ ይልመዱ
◍ ከሰው ጋር መግባባት በሚችሉበት መልኩ መናገርን ይጀምሩ
📞 በ 09-13-35-36-13 በመደወል አልያም ባስቀመጥነው የቴሌግራም መለያችን ያናግሩን @lisan_35 | 7 136 |
| 18 | ✅ አረብኛ መናገር እንዴት ይቻላል ?
1️⃣ ቃላትን ይማሩ
ብዙ ቃላትን ባወቅን መጠን ሃሳባችንን በአረብኛ መግለጽ ቀላል ይሆናል ።
2️⃣ አረብኛን ያዳምጡ
የአረብኛ ንግግሮችን እና ውይይቶችን በመደበኛነት ማዳመጥ አጠራርንና የአነጋገር ስልትን ለመማር ይረዳል።
3️⃣ በየቀኑ ይናገሩ
የተማን ቃላትና ሐረጎች በየቀኑ ለመጠቀም ይሞክሩ። ትንሽ ቢሆንም በየቀኑ መናገር ትልቅ እድገት ያመጣል ።
4️⃣ በመደጋገም ይለማመዱ
አንድን አዲስ ነገር አንድ ጊዜ መማር ብቻ አይበቃም። ደጋግመው በመለማመድ በቀላሉ የእርስዎ ይሆናል።
5️⃣ ስህተትን አይፍሩ
ስህተት መሥራት የመማር አካል ነው። መናገርን አያቁሙ፤ ስህተቶዎን እያረሙ በየቀኑ ይሻሻላሉ ። | 395 |
| 19 | ☘የአረብኛ ቋንቋ ውበት🌹
🚘 ከቅርብ ቦታ መጣ:- أَتَى
🚖 ከሩቅ ቦታ መጣ:- َقَدِم
🚘 በጉጉት መጣ:- َأَقْبَل
🚖 ተጠርቶ መጣ:- َحَضَر
🚘 ለዝምድና መጣ:- َزَار
🚖 በሌሊት መጣ:- َطَرَق
🚘 በድንገት መጣ:- َغَشِي
🚖 ውሀ ፈልጎ መጣ:- َوَرَد
🚘 ከሰዎች ጋር መጣ:- َوَفَد
🌹#አረብኛ_ለሁሉም 🌍 | 393 |
| 20 | مُوَظِفْ ? ለሚለው ቃል ተስማሚ ትርጉም የቱ ነው | 446 |
