በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ
Kanalga Telegram’da o‘tish
⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 819
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
Ma'lumot yo'q30 kun
Postlar arxiv
Greetings, esteemed L & S ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Greetings, esteemed الهم يامقلب القلوب ثبت قلبي على دينك ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
አብሽሩ ያጀማአ ሰጥቶ ደሀ የሆነ የለም
Repost from ኢብን ሽፋ - Ibn Shifa
የመንን የሚያዋስነው ባብ አል-መንደብ በሁሲ ሺዓዎች የተዘጋ ጊዜ ሶሃቦችን የሚያከፍሩ እናታችን ዓኢሻን የሚወርፉትን ሺዓን ናፋቂው ራያ አባ መጫ በ fb ገፁ በደስተና በሀሴት ተሞልቶ ይህን ምስል አጋርቶ ነበር…
ምክንያቱም ነዳጃቸውን የሚሸጡ ሱኒይ አረብ ሀገራት መሸጫና ነዳጃቸውን ማስወጫ መንገድ በሺዓዎች ስለተዘጋባቸው…
አሁን መርዶውን አድርሱለት ይሀው በሺዓዎች የተዘጋው ባብ አል-መንደን በሱኒዮች እጅ ቁጥጥር ስር ዋለ በሉት። ያው ለሱኒዮች ደስታ ሲሆን ለሱ መርዶ ስለሆነ ነው።
#join ⤵️ ቴሌግራም
https://t.me/IbnShifa
https://t.me/IbnShifa
Repost from N/a
🌟KuCoin
📊Trade, Exchange cryptocurrencies
(Bitcoin, ETH, Fiat and many others)
🌎Best Binance alternative
🆔NO VERIFICATION
🎁Up to 100X leverage
💥 Signup:
www.kucoin.com
ወአለይኩምሠላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱህ
Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel?
⁉️Tired of managing payments and subscriptions?
💥The @VIP_agent_bot is here!
✅The easiest way to manage a VIP channel
🌟🌟FREE🌟🌟
ℹ️ More information:
🌐 https://vip-agent.com
👇👇Click here👇👇
💎 @VIP_agent_bot
አሰላሙ አለይኩም ወራህበቱላሂ ወበረካቱ
እረ እደት ነው ጀመአው ጭር ብሏልሳ አብሽሩጅ
Greetings, esteemed كن قويا من اجل نفسك ! 👋🏻
Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷
We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️
Repost from « Abdurhman Oumer» عبد الرحمن بن عمر ዓብዱረሕማን ዑመር
ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከእኔ የምትፈልጉ!
እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት ሙሀዶራ እና በሚዲያ የሚለቀቁ ነገሮች ሁሉ በጣም ስለሚበዙ ሸይኾች ኡስታዞች ወንድሞች የሚለቋቸውን ምናልባት በቦታው ታድመን ከሆነና ወይ ደግሞ ለየት ያለ የሳበንን ትምህርት ካልሆነ ብዙዎችን አንከታተላቸውምና ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከእኔ የምትፈልጉ ሰዎች
እኔ የማውቀው ነገር ላይ ነው የምናገረው የማላውቀውን አልናገርም።
ስለሆነም ያስተማራቸውን ትምህርቶች በማየት
እና ተጨማሪ ከፈለጋችሁ ከራሱም በመጠየቅ በቅርብ ያሉ ሰለፍዮችን መሻይኾችን ጠይቃችሁ እወቁ በሚል ነው ዝም ያልኩት።
እኔ የሰማሁለት ትምህርት በቦታው ላይ ነበርኩና "ዳሩ ሱና" ላይ ያደረገውን "የኢኽላስ አንገብጋቢነትና የሺርክ አስከፊነት!" የተሰኘውን ሙሐዶራ ሲሆን
t.me/Abdurhman_oumer/10052
👆👆
ያ በጣም የሚገርም የማልረሳለት ምርጥ ሙሀዶራህ ነበር።
ስለሱ ሲወራ እሰማለሁ እንጂ ኡስታዙን ያወኩትም የዛኔ ነው።
በተጨማሪም አንድ ጊዜ ሀራ ላይ ሌላ ጊዜ መርሳ ላይ አይቸዋለሁ።
ከዛ ውጭ ስለማላውቀው ከራሱና ከሚያውቁት ጠይቁ።
ሰሞኑንም እንደናንተው አብረን ካየነው ውጭ የተለየ መረጃ የለኝም።
ሀቅን ብቻ ተከተሉ በምታውቁት ብቻ ተጓዙ።
وَمَا شَهِدْنَا إِلَّا بِمَا عَلِمْنَا وَمَا كُنَّا لِلْغَيْبِ حَافِظِينَ
{{«ባወቅነውም ነገር እንጂ አልመሰከርንም፡፡ ሩቁንም ነገር (ምስጢሩን) ዐዋቂዎች አልነበርንም። አሉ»}}
[ ሱረቱ ዩሱፍ - 81 ]
መርሀባ ጀዛኸሏሁ ኸይረን ኢንሻአሏህ
