es
Feedback

¡No caigas en manos de tramposos! Telemetrio encuentra y marca estos canales 👉 Si quieres ver la etiqueta, suscríbete 👈

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ

Ir al canal en Telegram

⛔️*የሩፈንቲ የመስጂድ ግንባታ አካውንት ተጠሪዎች ስም ✅ጀማል መኮነን ✅ ያሲን ሞላ 🔰*የአካውንት ቁጥር* ንግድ ባንክ፦ 1000791581196 አቢሲኒያ ባንክ፦276 76 75 77 አዋሽ ባንክ፦014251751074700 ⚠️ማሳሰቢያ፦ ስታስገቡ የሁለታቸው ስም መኖሩን አረጋግጡ።👋https://t.me/+5_PpGUG5J-43YTA0

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
1 809
Suscriptores
Sin datos24 horas
Sin datos7 días
Sin datos30 días
Archivo de publicaciones
Greetings, esteemed L & S ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

Greetings, esteemed الهم يامقلب القلوب ثبت قلبي على دينك ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

የመንን የሚያዋስነው ባብ አል-መንደብ በሁሲ ሺዓዎች የተዘጋ ጊዜ ሶሃቦችን የሚያከፍሩ እናታችን ዓኢሻን የሚወርፉትን ሺዓን ናፋቂው ራያ አባ መጫ በ fb ገፁ በደስተና በሀሴት ተሞልቶ ይህን ምስል አጋርቶ ነበር… ምክንያቱም ነዳጃቸውን የሚሸጡ ሱኒይ አረብ ሀገራት መሸጫና ነዳጃቸውን ማስወጫ መንገድ በሺዓዎች ስለተዘጋባቸው… አሁን መርዶውን አድርሱለት ይሀው በሺዓዎች የተዘጋው ባብ አል-መንደን በሱኒዮች እጅ ቁጥጥር ስር ዋለ በሉት። ያው ለሱኒዮች ደስታ ሲሆን ለሱ መርዶ ስለሆነ ነው። #join ⤵️ ቴሌግራም https://t.me/IbnShifa https://t.me/IbnShifa

Repost from N/a
🌟KuCoin 📊Trade, Exchange cryptocurrencies (Bitcoin, ETH, Fiat and many others) 🌎Best Binance alternative 🆔NO VERIFICATION 🎁Up to 100X leverage 💥 Signup: www.kucoin.com

Repost from VIP Agent Bot News
‼️Do you have a VIP channel? ⁉️Tired of managing payments and subscriptions? 💥The @VIP_agent_bot is here! ✅The easiest way to manage a VIP channel 🌟🌟FREE🌟🌟 ℹ️ More information: 🌐 https://vip-agent.com 👇👇Click here👇👇 💎 @VIP_agent_bot

አሰላሙ አለይኩም ወራህበቱላሂ ወበረካቱ እረ እደት ነው ጀመአው ጭር ብሏልሳ አብሽሩጅ

Greetings, esteemed كن قويا من اجل نفسك ! 👋🏻 Welcome to በሰሜን ወሎ ዞን በሀራ ከተማ አስተዳር በ 04 ቀበሌ ላስቴ ገራዶ እሩፈንቲ አለውሀ መስጀደሳላምን ኑ በጋራ እንገንባ! 🌷 We wish you a delightful experience during your presence here. ❤️

ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከእኔ የምትፈልጉ! እንደሚታወቀው በዚህ ሰዓት ሙሀዶራ እና በሚዲያ የሚለቀቁ ነገሮች ሁሉ በጣም ስለሚበዙ ሸይኾች ኡስታዞች ወንድሞች የሚለቋቸውን ምናልባት በቦታው ታድመን ከሆነና ወይ ደግሞ ለየት ያለ የሳበንን ትምህርት ካልሆነ ብዙዎችን አንከታተላቸውምና ስለ ኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከእኔ የምትፈልጉ ሰዎች እኔ የማውቀው ነገር ላይ ነው የምናገረው የማላውቀውን አልናገርም። ስለሆነም ያስተማራቸውን ትምህርቶች በማየት እና ተጨማሪ ከፈለጋችሁ ከራሱም በመጠየቅ በቅርብ ያሉ ሰለፍዮችን መሻይኾችን ጠይቃችሁ እወቁ በሚል ነው ዝም ያልኩት። እኔ የሰማሁለት ትምህርት በቦታው ላይ ነበርኩና "ዳሩ ሱና" ላይ ያደረገውን "የኢኽላስ አንገብጋቢነትና የሺርክ አስከፊነት!" የተሰኘውን ሙሐዶራ ሲሆን t.me/Abdurhman_oumer/10052       👆👆 ያ በጣም የሚገርም የማልረሳለት ምርጥ ሙሀዶራህ ነበር። ስለሱ ሲወራ እሰማለሁ እንጂ ኡስታዙን ያወኩትም የዛኔ ነው። በተጨማሪም አንድ ጊዜ ሀራ ላይ ሌላ ጊዜ መርሳ ላይ አይቸዋለሁ። ከዛ ውጭ ስለማላውቀው ከራሱና ከሚያውቁት ጠይቁ። ሰሞኑንም እንደናንተው አብረን ካየነው ውጭ የተለየ መረጃ የለኝም። ሀቅን ብቻ ተከተሉ በምታውቁት ብቻ ተጓዙ። وَمَا شَهِدْنَا إِلَّا بِمَا عَلِمْنَا وَمَا كُنَّا لِلْغَيْبِ حَافِظِينَ {{«ባወቅነውም ነገር እንጂ አልመሰከርንም፡፡ ሩቁንም ነገር (ምስጢሩን) ዐዋቂዎች አልነበርንም። አሉ»}} [ ሱረቱ ዩሱፍ - 81 ]