uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling 👈

የአኺራ ተጓዦች☁️

የአኺራ ተጓዦች☁️

Kanalga Telegram’da o‘tish

ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
966
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+287 kun
+13630 kun
Postlar arxiv
🇦​🇸​🇪​🇱​🇦​🇲​🇺​ 🇦​🇱​🇪​🇾​🇰​🇺​🇲​ 🤚 🇪​🇭​🇺​🇩​ 🇪​🇳​🇩​🇪​🇹​ 🇳​🇪​🇼​?

ሰባሀል ኸይር🤚

የዛሬ ቲፕ ዱዐ አድርጉልኝ እሺ🫰🏻 please 🙌

በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው። አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት
በዛሬው ጊዜ ብዙ ትዳሮች የሚበላሹት ባለትዳሮች ስለ ፍቅራቸው ስለ ጣፋጭ የትዳር ጊዜያቸው ሁልጊዜ ለጓደኞቻቸው ስለሚያወሩ ነው። አንቺ እንደ ሴት ባልሽ ምን ያህል እንደሚወድሽ እንዴት እንደ ንግስት እንደሚንከባከብሽና ምን ያህል እንደሚያከብርሽ ለሴት ጓደኞችሽ ስትነግሪ እነሱ ላንቺ ፈገግ ሊሉ ይችላሉ ነገር ግን በውስጣቸው ሌላ ነገር ሊያስቡ ይችላሉ ባሎቻቸው አንቺ ከምትታደይው ያነሰ እንክብካቤ እየሰጡዋቸው ከሆነ ትዳራቸውን ወይም ባሎቻቸውን ማወዳደር ሊጀምሩ ይችላሉ። ይህም ባሎቻቸው ላይ ችግርን ይፈጥራል።ችግር እንዲፈጠር ወይም ያቺን ትዳር ለማፍረስ እንኳን እንዲያስቡ ሊያደርግ ይችላል። ለወንዶችም ተመሳሳይ ነው ጥቂት ጓደኞች ብቻ ናቸው እውነተኛ ጓደኞች ሊሆኑ የሚችሉት ስለዚህ የትዳር ጉዳዮችን በተለይም የሚያምሩትና ደስ የሚሉትን ጊዜያት እንደሚስጥር አድርገሽ ያዢ። ሁሉም ሰው በደስታሽ ደስ አይለውም አንዳንድ ጊዜ ሰዎች ተጠርጣሪ እንዳይሆኑ ብቻ ፈገግታ ሊያሳዩ ይችላሉ። በአጭሩ የትዳርሽን ደስታና የግል ጉዳይ ለሁሉም ሰው አትናገሪ የትዳር ሚስጥርን መጠበቅ ይሻላል @nesiheti_linisa

"መውሊድ ፈጠራ ነው" አዎ መውሊድ ፈጠራ ነው ቀደምት ሶሀቦች ዘንድ የሌለ ነገር ነው። ነቢ አልተናገሩት ሶሀቦች ያልሰሩት👀 በዲን ላይ ጭማሪ አድርገው ያመጡት የዲኑ አካል ነው ብለው አልተናገሩት አ
"መውሊድ ፈጠራ ነው" አዎ መውሊድ ፈጠራ ነው ቀደምት ሶሀቦች ዘንድ የሌለ ነገር ነው። ነቢ አልተናገሩት ሶሀቦች ያልሰሩት👀 በዲን ላይ ጭማሪ አድርገው ያመጡት የዲኑ አካል ነው ብለው አልተናገሩት አላህ ዲናችንን ቀድሞ ሞልቶታል በዲን ላይ ጭማሪ ለምን ያስፈልጋል⁉️ መውሊድ አላከብርም ሱናን ጠብቃለሁ እውነተኛ ፍቅርን ነቢን በመከተል አሳያለሁ መውሊድኮ አይደለም የፍቅሬ መለኪያ ሱና ነው የኔ መንገድ ሱና ነው መመሪያ እያንዳንዳችሁ መውሊድ ምታከብሩ ቆይ መውሊድ ምንድነው ኧረ አላህን ፍሩ ሱናን እይዛለው ቢድዐን እተዋለው የነብዩን ፈለግ በፍቅር እከተላለው ያለ ነብዩ ትዕዛዝ ያለ ሶሀቦች ሱና እኔ አልጨምርም ይበቃኛልና @nesihetulinisa

sticker.webp0.48 KB

የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግ
የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግን ፍሬው ውድ ነው።የተማርሽውን እውቀት በህይወትሽ ላይ ተግብሪ ለሌሎችም በጎ ነገርን አስተላልፊ ልክ እዚህ ቻናል ላይ ኪታቧን የምንቀራው ሸይኻ ኡሙ አብዱሏህ እንደሷ ለመሆን ጣሪ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ስንቀራ ስንሞጥል ጊዜያችንን በቂርዐት ስናሳልፍ እንጂ በከንቱ ነገር ስናሳልፍ አያምርብንም እሺ እህቴ ስንቷ ሴት ጊዜዋን በከንቱ ነገር ታሳልፋለች አንቺ ግን ለየት ብለሽ unique👌 ሆነሽ ጊዜሽን ቂርዐትሽ ላይ ተግባባን እህቴ🤝

የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግ
የጁመዐ ነሲሓ🫰🏻 طالبه العلم ነዐም እውቀትን ፈላጊ ሴት ሁኚ።እህቴ እውቀትን ከመፈለግ አትዘናጊ።የእውቀት መንገድ አንዳንዴ ከባድ ሊሆን ይችላል አድካሚና ትዕግስትም ሊፈልግ ይችላል ነገር ግን ፍሬው ውድ ነው።የተማርሽውን እውቀት በህይወትሽ ላይ ተግብሪ ለሌሎችም በጎ ነገርን አስተላልፊ ልክ እዚህ ቻናል ላይ ኪታቧን የምንቀራው ሸይኻ ኡሙ አብዱሏህ እንደሷ ለመሆን ጣሪ ምክኒያቱም እኛ ሴቶች ስንቀራ ስንሞጥል ጊዜያችንን በቂርዐት ስናሳልፍ እንጂ በከንቱ ነገር ስናሳልፍ አያምርብንም እሺ እህቴ ስንቷ ሴት ጊዜዋን በከንቱ ነገር ታሳልፋለች አንቺ ግን ለየት ብለሽ qute ሆነሽ ጊዜሽን ቂርዐትሽ ላይ ተግባባን እህቴ🤝

Ovozli xabar00:48

ፀፀት የሞላውን ያለፈው ትላንቴን ብዙ በመቆዘም በማፍሰስ እንባዬን እንደማልመልሰው የተረዳሁኝ እለት ፈገግ አልኩኝና በሳቄ ሸኘሁት🫰🏻 @nesihetulinisa
ፀፀት የሞላውን ያለፈው ትላንቴን ብዙ በመቆዘም በማፍሰስ እንባዬን እንደማልመልሰው የተረዳሁኝ እለት ፈገግ አልኩኝና በሳቄ ሸኘሁት🫰🏻 @nesihetulinisa

sticker.webp0.16 KB

ለቀልብ ሰኪና🫰🏻🎧 @nesihetulinisa

ነገ ሀሙስ ነው እንፁም እእ👀 ህዝቤ ረስታችኋላ ሀሙስ መሆኑን @nesihetulinisa

አላህዋ🫰🏻 @nesihetulinisa

አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ እህት ወንድሞች አንድ ነገር ላስቸግራቹ ነው ለአላህ ብላቹ ተባበሩኝ አንዲት እህት ስደት ከመጣች ሁለት አመት ሆኗታል ግን በጣም እሚያሳዝነው አሰሪዋ ጠንቋይ ናትና ልጅታን ምንም ነገር እንዳታቅ አድርጋ አፍዝዛታለች እናም ይችህ እህት አላህ ዳኚ ሲላት ዝምብላ ከቤቱ ትወጣለች ከዛም ሲደክማት መንገድ ላይ ቁጭ ትላለች ከዛም አንድ ሱዳናዊ ግለሰብ ያያታል ሲያያት ግን ልጅቷ ላይ ችግር እንዳለ ይረዳና ጠጋ ብሎ ሲጠይቃት ተስፋን የሚያስቆርጡ ንግግሮችን ትመልስለታለች እሱም ችግር እንዳለ ይረዳና ያለውን ገንዘብ ሰጣትና ሪያድ ኢንባሲ ብላ እንድትሳፈር ተባበራት ከዛም ይችህ እህት ወደ ኢንባሲው ከገባች ቦሀላ ፈዛ ቁጭ ባለችበት አንድ ሀበሻዊ ያገኛታል ከዛም እነደመጀመሪያው ገለሰብ ሲጠይቃት ተመሳሳይ መልስ መለሰችለት እና ይችህ እህት ስትጠየቅ ምታቀው ወላሂ ስሟንና የአባቷን ስም ብቻ ነው ምታቀው 2ት አመት ቤተሰብን ሳታወራ ቆይታለች ቤተሰቦቿ ይኑሩ አይኑሩ አንድ ምታቀው ነገር የለም የት እንደነበረችኳን ስንጠይቃት ምታስታውሰው ነገር የለም እና አስብት እናት የልጇን ድምፅ ሀለት አመት ሳትሰማ ሞታለች ብላ ቁርጧን አላውቀች ሁሌ ልባ እንደተጠለጠለ ወላሂ ይከብዳል ልጅቱም እናት አባትን የወንድም እህቶቿን ድምፅ ሳትሰማ ጭራሽ ስማቸውን እስከመርሳት ድርስ እና ውንድምና እህቶች ሼር በማድረግ ተባበሩኝ በዝች ልጅ ቦታ እራሳችንን አስቀምጠን እናስብ የልጅቷ ስም ሙኒራ አብደላህ ትባላለች የትወልድ ባታ ጉንችሬ ልዩ ስሙ ኡፍጠሬ ሚባል ቦታ ነው ብላናለች ባረከላሁፊኩም ተባበሩን ወላጆች ልጆቻቹን እያሰባቹ ወደዃላ አትበሉብን ያገኘ ካለ በዚህ ስልክ ተባበሩን 0550745238 የቻናል ባለቤቶች ተባበሩን

📣አስቸኳይ ማስታወሻ! ዛሬ ማታ ከ 3:30 ሰዓት ጀምሮ በአዳማ ከተማ ቦሌ (ሂጅራ) የሰለፍዮች የመስጂድ ቦታ ግዢና ገቢ መሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ ልዩ የኦንላይን (Online) ቆይታ ይኖረናል! ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር የሚካሄድበት ስለሆነ ሁላችንም በሰዓቱ ተገኝተን የበኩላችሁን አስተዋጽኦ እንድታበረክቱ ተጋብዛቹሃል። 📌 ዛሬ አይቀርም! 👉 የቴሌግራም ግሩፓችንን ለማግኘት እና ፕሮግራሙን ለመከታተል ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ https://t.me/hijra_masjid