የአኺራ ተጓዦች☁️
Kanalga Telegram’da o‘tish
ኢንሻአላህ በዚህ ቻናል ላይ ሱናን የሚደግፉ የሚያነቃቁ እና አሪፍ አሪፍ የሆኑ ስንቆችን እንለቃለን inshallah የሱና ቻናሎች መገኛ @bahruteka @shakirsultan @alateriqilhaq @abdulham
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
980
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
+437 kun
+17230 kun
Postlar arxiv
980
አላህ ከባሪያዎች የሚፈልገው እንዲጠፉ አይደለም። ወደ እርሱ እንዲመለሱ ነው። ሰው ስንት ጊዜ ቢወድቅም በቅን ልብ ወደ አላህ ተፀፅቶ ወደ አላህ ከተመለሰ የእርሱ በር ሁል ጊዜ ክፍት ነው ።
ስለዚህ በወንጀል በችግር ወይም በመከራ ውስጥ ብንሆንም ከአላህ ተስፋ እንቁረጥ ወደ እርሱ በተውባ በዱዓ እና በትግስት እንመለስ።
አህባቢ አብሽሩ🙌
@nesihetulinisa
980
Repost from የሙመይዓ መንጋ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ⓵
❌ የሙመይዖች መገለጫ!
- ከመጅሊስና ከኢኽዋን ጋር ይጨማለቃሉ።
- በመጅሊስና በኢኽዋን ረድ ሲደረግ ያንገሸግሻቸዋል።
- የሰለፍያ ዳዕዋን ለማደናቀፍ ይሯሯጣሉ።
- ወደ አግባባዊ ተመዩዝ፣ ሀጅር፣ እና ተብዲዕ አይጣሩም።
- የዑለማኦችን ስህተት ለሙንሐሪፍ መንሀጃቸው ሽፋን ያደርጋሉ።
- በመስለሐ እና መፍሰዳ ስም ብዘ የመንሀጅ መፍረክረክ ውስጥ ይወድቃሉ።
- የሙስሊሙ ወጣት መንሀጁን፣ ጀርህ እና ታዕዲልን እና የሙብተዲዖችን ምልክትን እንዳይማር በሌላ ነገራቶች ቢዚ ያደርጉታል።
- የሀገራችን የቢድዓ አውራዎችን ያደናንቃሉ የክብር እንግዳ አድርገው ይጋብዛሉ።
- የሱና ዑለማኦችን በውሸት እና በቅጥፈት ይተቻሉ።
- የቢድዓ ሰዎችን ግን ሲሳሰቱ እንኳ አይናገሯቸውም። እንደውም 70 ዑዝር ይደረድራሉ።
http://t.me/aredualelmumeyia
980
Repost from ባህሩ ተካ - Bahiru Teka
✅ ልጄን ለማን ልዳር ?
አንዱ ለሐሰኑል በስርይ በጣም ብዙ ሰዎች ልጄን ለማጨት ይመጣሉ ። ለማን ልዳራት አለው , ሐሰኑል በስርይም :–
" አላህን ለሚፈራ ዳራት ! ከወደዳት ያከብራታል, ከጠላትም አይበድላትም " አለው ።
http://t.me/bahruteka
980
اللهم صلی علی نبینا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صلی علی شفعنا مُحَمَّد ﷺ
اللهم صلی علی حبیبنا مُحَمَّد ﷺ
ሰለዋት አብዙ አህባቢ
@nesihetulinisa
980
Repost from أبو نعمان إبراهيم አቡ ኑዕማን
አጠር ያለች ግጥም
__
|ግጥሜ ላንተ ናት |
°°°°°°°°°°°°°°°°°
ተውሂድ ይበትናል ዝም በሉ ለሚሉት
ተለያይተው እያለ በስር በመሰረት
አንድ ነን እያሉ.... ሰው ለሚፎግሩት
አንድነት መስሏቸው በስጋ በአጥንት
ከአህባሽ ከሱፊያ ለሚንከራተቱት
አድርሱልኝ አንዴ ይህችን መልዕክት
በተውሂድ በሱና ካልሆነ አንድነት..
ሌላው ትርፍ የለውም በኡማው ይቅርበት..
አንድ እንዴት ይኮናል ተውሂድ የሌለበት..
ያለ ተውሂድ #ወህዳህ ብትጥር ለማምጣት..
ውጤትህ ባዶ ነው ትርፍህ ብቻ ልፋት..
አመጣለው ብለህ ካማረህ መሞገት..
እስኪ በል ሞክረው እንስጥህ ሺ አመት..
ብትለፍ ብትደክም ብትንከራተት
እርግጠኛ ሁን የለህም ውጤት..
አርፈህ ቁጭ በል ወይ ግባ ወደ ቤት..
በተውሂድ ተጣሪ አትሁን እንቅፋት..
ኢኽዋን ገባህ አደል ግጥሜ ላንተ ናት..
☎️ግልባጭ ለሙመዪዓዎች
👇👇👇
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
https://t.me/darulhijreh
980
صباح الخير
ዱንያ የመሸጋገሪያ ጎዳና ናት እንጂ የመኖሪያ አይደለችም።ዛሬ ደስታ ታሳያለች ነገር ግን ሀዘንን ታመጣለች።ሀብት፣ዝና፣ስልጣን፣ ሁሉም ጊዜያዊ ነው የሚቀረው መልካም ስራ ና አላህን መታዘዝ ነው
ዱንያ እንደ ጥላ ናት ትሸሻለች
ትላንት ያየነው ዛሬ ይጠፋል
በጎ ስራ ስንቅህን አዘጋጅ
መጨረሻው ወደ አኺራ ይወስዳል
@nesihetulinisa
