196
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kun
-530 kun
Postlar arxiv
አንዳንዶች ፍቅርን እንደ ጨዋታ ያዩታል፣ 🎮
የሰውን ልብ መስበር ምንም አይመስላቸውም። 💔
በቃላት እየደለሉ፣ በተስፋ እያታለሉ፣ 🗣️✨
የንጹሐን ሰዎችን ሕይወት ያመሰቃቅላሉ። 🌪️😔
ፍቅር መስጠት እንጂ መቀበል ብቻ አይደለም፣ 🙌🤝😍
ለምን ብየ ልጠይቅሽ🤔
አልቺልም...........
እንኳን አንቺን ልጠይቅ
የራሤም ልብ የሚጠይቀኝን መመለስ አልቻልኩም😔 .....ሳስበዉ እያበድኩ ነዉ😖 ወይ ደሞ እየዳንኩ😕......መዳን ግን እንዲ አይመስለኝም......አይምሮየ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መልስ መመለስ ከብዶኛል😒.....ሌቤም አትስማዉ እያለ ይታገለኛል ...ማነዉ ትክክል አይምሮየ ...ወይስ ልቤ.....አላዉቅም🤷♀🤷♀
ሁለቱም የኔዉ ናቸዉ ምንም ማድረግ አልችልም
...................በቃ
ግን እንዲህ መሆን ያስጠላል 😔😔😔💔
ካፈቀርከት 🫶♥️
ከራስህ ውሸት ጠብቃት ከራስህ ዝሙት ጠብቃት ከራስህ ክህደት ጠብቃት ከራስህ ስህተት ጠብቃት
😞💔🫀💔💔🫀🫀💔🫀💔🫀💔🫀🫀🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸
ከሰስሃላትና ከራራህላት ካሰብክላት 🫠🙂
የእንባዋ ምክንያት አትሁን
የሀዘኗ ምክንያት አትሆንም
አንገቷን የመድፋት መንስኤ አትሆንም የፀፅታቷ ምክንያት አትሁን
🥺🥺🥺😥
ስሜት አልባ የመሆኗ ምክንያት አትሆንባት
ወንድ የመጥላቷ ምክንያት አትሆንም 😞
በአንተ ስህተት ምክንያት ትርጉም አልባ ሂወት እንድትኖር አትፍረድባት 😞
ስማ ማኒጋ 😔
#general truth 🫥
ለአንድ ሰው ስትል
~ ሁሉን ትተዋለክ
#ያሰው ግን ለአንድ ነገር ሲል🤬
~አንተን ይተውካል 🚨
እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። #ማርያም እናቴ
ጆሮ ቆራጩ ሰውዬ እንደማይመጣ በአድሜህ ሂደት እንዳወቅኸው ሁሉ አሁንም ብዙ ውሸቶችን እየኖርክ ነው ወደፊት የምታውቀው...
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
My duz ...በቃኝ ካልከኝማ ባስለምንህ ሰው አሰማ ከረፈደ ቢገባኝም እንዳልመልስ አትሰማኝም ያው ባዶ ነው ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ ነው ፍቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ 🤷♀🤦♀ 🚶♀➡️
ለ.............🫵😔
ራሴን በማስቀደም ተፀፅቼ አላውቅም ግን ከራሴ በላይ ሰዎችን በማስቀደም ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለው that's why i put my self first💅💆♀️
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐
@luna211219 join
