fa
Feedback
𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

𖣔ꠋꠋꠋꠋ 𝄟≛⃝𖣔ቀበጧ 𝓪𝓷ꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋꠋ𝄟

رفتن به کانال در Telegram

@winer12m 𝙢𝙚𝙣𝙩𝙖𝙮𝙚👫 @smoke49s 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬 ●───♫▷😐⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ 🏆🏆🏆 ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 🫀 🤒🤒 ///!!!!! ┊  ✿ 🚬 𝗝𝗼𝗶𝗻 𝐩𝐥𝐢𝐬

نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
196
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
+47 روز
-430 روز
آرشیو پست ها
𝐆𝐨𝐨𝐝 𝐦𝐨𝐫𝐧𝐢𝐧𝐠 𝐟𝐚𝐦𝐢𝐥𝐲

አንዳንዶች ፍቅርን እንደ ጨዋታ ያዩታል፣ 🎮 የሰውን ልብ መስበር ምንም አይመስላቸውም። 💔 በቃላት እየደለሉ፣ በተስፋ እያታለሉ፣ 🗣️✨ የንጹሐን ሰዎችን ሕይወት ያመሰቃቅላሉ። 🌪️😔 ፍቅር መስጠት እንጂ መቀበል ብቻ አይደለም፣ 🙌🤝😍

ለምን ብየ ልጠይቅሽ🤔 አልቺልም........... እንኳን አንቺን ልጠይቅ የራሤም ልብ የሚጠይቀኝን መመለስ አልቻልኩም😔 .....ሳስበዉ እያበድኩ ነዉ😖 ወይ ደሞ እየዳንኩ😕......መዳን ግን እንዲ አይመስለኝም......አይምሮየ ለሚጠይቀኝ ጥያቄ መልስ መመለስ ከብዶኛል😒.....ሌቤም አትስማዉ እያለ ይታገለኛል ...ማነዉ ትክክል አይምሮየ ...ወይስ ልቤ.....አላዉቅም🤷‍♀🤷‍♀ ሁለቱም የኔዉ ናቸዉ ምንም ማድረግ አልችልም ...................በቃ ግን እንዲህ መሆን ያስጠላል 😔😔😔💔

ካፈቀርከት 🫶♥️      ከራስህ ውሸት ጠብቃት ከራስህ ዝሙት ጠብቃት ከራስህ ክህደት ጠብቃት ከራስህ ስህተት ጠብቃት 😞💔🫀💔💔🫀🫀💔🫀💔🫀💔🫀🫀🩸🩸🩸🩸🩸🩸🩸             ከሰስሃላትና ከራራህላት ካሰብክላት 🫠🙂        የእንባዋ ምክንያት አትሁን የሀዘኗ ምክንያት አትሆንም አንገቷን የመድፋት መንስኤ አትሆንም የፀፅታቷ ምክንያት አትሁን 🥺🥺🥺😥     ስሜት አልባ የመሆኗ ምክንያት አትሆንባት    ወንድ የመጥላቷ ምክንያት አትሆንም 😞 በአንተ ስህተት ምክንያት ትርጉም አልባ ሂወት እንድትኖር አትፍረድባት 😞

ይሁን እስኪ ህይወት እያለቀሱ የሚልጧት ሽንኩርት ናት

እግዚአብሔር መናገር ከማችሉት  ህመም ይፈውሳቹ😥 🙏 እንደሚል ሰው ልባም የለም🥺😔

ስማ ማኒጋ 😔 #ለአንድ  ሰው ስትል                             ~ ሁሉን ትተዋለክ #ያሰው ግን ለአንድ ነገር ሲል🤬                     ~አንተን ይተውካል 🚨 general truth 🫥

🥺🥺😭💔💔💔 አንቺ ብቻ አትርሽኝ ሌላዉስ ትርፍ ነዉ🥺🥺🙏

🥹Someone 'ስለ ሴትነት የሰጠኝ ምሳሌ ነዉ'...💔🥀
🥹Someone 'ስለ ሴትነት የሰጠኝ ምሳሌ ነዉ'...💔🥀

እንኳን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ ክብረ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ። #ማርያም እናቴ

ጆሮ ቆራጩ ሰውዬ እንደማይመጣ በአድሜህ ሂደት እንዳወቅኸው ሁሉ አሁንም ብዙ ውሸቶችን እየኖርክ ነው ወደፊት የምታውቀው...   ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

My duz ...በቃኝ ካልከኝማ ባስለምንህ ሰው አሰማ ከረፈደ ቢገባኝም እንዳልመልስ አትሰማኝም ያው ባዶ ነው ሁሉ ካንተ ውጭ ባዶ ነው ፍቅርህ በኔ ብቻ ፈርዶ 🤷‍♀🤦‍♀ 🚶‍♀‍➡️ ለ.............🫵😔

ራሴን በማስቀደም ተፀፅቼ አላውቅም ግን ከራሴ በላይ ሰዎችን በማስቀደም ብዙ ጊዜ ተፀፅቻለው that's why i put my self first💅💆‍♀️ ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️         ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ Like አይቆጥርም ኧረ ተጫኑት👍❤️💐         @luna211219 join

አልወድሽም በለኝ ልቤ ተጨነቀ ጥላቻም ፍቅር ነው ቁርጡ ከታወቀ