قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
Kanalga Telegram’da o‘tish
ibnumohammed
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
548
Obunachilar
+124 soatlar
+147 kun
+2830 kun
Postlar arxiv
በአቅም ልክ መሆን!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَنبغي للمُؤمنِ أن يُذلَّ نفسَه قالوا: وكيف يُذلُّ نفسَه؟ قال: يتعرَّضُ مِن البلاءِ لما لا يُطيقُ﴾
“‘ሙዕሚን እራሱን ሊያዋርድ አይገባውም።’ እንዴት እራሱን ያዋርዳል? ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ አሉ፦ ‘ለማይቋቋመው ፈተና እራሱን ማጋፈጡ ነው።’”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል፡ 2254
Repost from تحميل كتب و رسائل علمية
اسم الكتاب : شرح اعتقاد السلف وأصحاب الحديث للإمام الصابوني رحمه الله
المؤلف : فضيلة الشيخ أبي يحيى محمد بن عبده حفظه الله
"በሙስጠላሕ አል-ሐዲስ ፈን አንድ ኪታብ እኔ የሰጠሁትን ደርስ በትክክል የሚማር እና ከዚያም ፈተና የሚወስድ ሰው ኢጃዛ ( እሰጠዋለሁ።"ብለዋል ሸይኽ አር-ዚሂይ حفظه الله
ሸይኻችን በሙስጠላሕ አል-ሐዲስ ያስተማሯቸው ደርሶች በዚህ ቅደም ተከተል ብትቀሩ መልካም ነው
1. አል-ሙኽተሰር ፊ ሙስጠላሕ አህል አል-አሰር (የሸይኽ ዐሊ አል-ራዚሒ ድርሰት)።
https://t.me/AliAlrazihi/2759
2. ቱሕፋቱል ሙብተዲ ቢሸርሒ አል-በይቁኒያ (እንዲሁም የሸይኹ ድርሰት)።
https://t.me/AliAlrazihi/8664
3. አል-ሙቂዛህ የዘሀቢይ።
https://t.me/AliAlrazihi/8945
4. ኢኽቲሳሩ ዑሉም አል-ሐዲስ።
https://t.me/AliAlrazihi/9457
5. ኑዝሐቱ አን-ነዘር።
https://t.me/AliAlrazihi/5866
6. ደዋቢጡ አል-ጀርሕ ወት-ተዕዲል።
https://t.me/AliAlrazihi/3791
7.ሸርሕ ዐሊል አት-ቲርሚዚ – በኢማም ኢብን ረጀብ።
https://alrrazihi.al3ilm.net/13237
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🙌ለሽያጭ የቀርብ አስቾካይ እስላማዊ ትlየቴሌግራም ቻናል
እጃችን ላይ 1 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉5k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
Repost from Abu useymin (Mohammed Ali)
ከትንሳዔ መድረስ ምልክቶች ውስጥ!
ረሱል እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يَكُونَ أَسْعَدَ النَّاسِ بِالدُّنْيَا لُكَعُ بْنُ لُكَعَ﴾
“ትንሳዔ (ቂያማ) አይቆምም፤ በዱንያ (በዚህች ዓለም) ከሰዎች ሁሉ ይበልጥ ደስተኛው (ተጠቃሚው) ስነ‐ምግባር የጎደለው (ወራዳ አላዋቂ የነበረ ሰው ወይም የአላዋቂ ልጅ) እስከሚሆን ድረስ።”
ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 2209
ከአቡ ሁረይራ (رضي ﷲ عنه) ተይዞ፡ ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اتَّقِ الْمَحَارِمَ تَكُنْ أَعْبَدَ النَّاسِ، وَارْضَ بِمَا قَسَمَ اللَّهُ لَكَ تَكُنْ أَغْنَى النَّاسِ، وَأَحْسِنْ إِلَى جَارِكَ تَكُنْ مُؤْمِنًا، وَأَحِبَّ لِلنَّاسِ مَا تُحِبُّ لِنَفْسِكَ تَكُنْ مُسْلِمًا، وَلَا تُكْثِرِ الضَّحِكَ ؛ فَإِنَّ كَثْرَةَ الضَّحِكِ تُمِيتُ الْقَلْبَ﴾
“ከተከለከሉ (ሀራም) ከሆኑ ነገሮች ተጠንቀቅ (ታቀብ) ከሰዎች በተሻለ አላህን አምላኪ (አቢድ) ትሆናለህ። አላህ በሰጠህ ልክ ተብቃቅተህ ኑር በኑሮው የተብቃቃና ደስተኛ ትሆናለህ። ለጎረቤትህ መልካምን የሚውል (በጥሩ የሚኗኗር ሁን) ትክክለኛ አማኝ (ሙዕሚን) ትሆናለህ። ለራስህ (ለነፍስህ) የምትወደውን ለሌሎች ሰዎችም ውደድ ትክክለኛ ሙስሊም ትሆናለህ። ሳቅ አታብዛ፤ ሳቅ ማብዛት ልብን ያደርቃል (ይገድላል)።”
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል፡ 2305
في مثل هذا اليوم ٢١ صفر سنة ١٤٤٢هـ ، توفي فضيلة الشيخ العلامة المتفنن في العلوم #محمد_بن_علي_بن_آدم_الإتيوبي الولّوي -رحمه الله-؛ صاحب المؤلفات النافعة، والشروحات الماتعة، ونزيل مكة المكرمة، والمدرس في المسجد الحرام، وفي دار الحديث الخيرية»
غاب جسده وبقيت آثاره،
شروحاته ومؤلفاته شاهدة على عُمرٍ أفناه في خدمة الوحيين.
فجزاه الله عن الإسلام والمسلمين خير الجزاء وحمه الله رحمة واسعة وتقبله في الصالحين.
Repost from የወረኢሉ ሙስሊም ወጣቶች ድምፅ
+1
ኮርሱ ዛሬ ሃሙስ ይጀመራል 👉አስደሳች ዜና ለወረኢሉና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ
እነሆ ለ4 ቀን የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ስናዘጋጅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ✅
📆ከዛሬ ከሃሙስ እስከ እሁድ የሚቆይ 📥
በኮርሱ የሚሰጠው ኪታብ
1ኛ 📜"ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህለሱነቲ ወልጀመዓ " የሸህ ሷሊህ ፈውዛን ሃፊዘሁላህ ኪታብ✍️
2ኛ ኡሱሉ ሲታ የሸህ ሙሃመድ አብዱል ወሃብ ረሂመሁላህ ✍️
ስለሆነ ከወድሁ ኪታቡን አዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁን !
🎙 በኡስታዝ አቡ ኡሰይሚን ኢዘድን ሻፊ ሃፊዘሁላህ
.................................
🗝አዘጋጅ የወረኢሉ_ፋርቃን መስጅድ ወጣቶች ጀመዓ 🎙
ለበለጠ መረጃ
@Jemalendro33
https://t.me/YewereiluMuslimoch/6241?single
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
👳♀️በኦንላይን ገንዘብ ስሩ🧕
🏆 የሚያስፈልገው👇🏽
✅ስልክ እና ዳታ ብቻ
✅ join ማለት እንዳትረሱ
💢አስታውሱ❗️ምንም የምትከፍሉት ገንዘብ የለም❌
🖥ወላሂ የእውነት ማስታወቂያ ነው ተቀላቀሉ🖥
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🙌 የእስላማዊ ትላልቅ የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 2 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉8k subscribers
👉5k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
Repost from ተቀርተው ያለቁ ደርሶች
ተቀርተው ያለቁ ደርሶች ማውጫ
1- ኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር
2- ኡስታዝ ኸዲር አሕመድ
3- ሙሐመድ ዐብዲላህ ባቲ
4- ሸይኽ ሙሐመድዘይን አደም
5- ኡስታዝ ሙሐመድሲራጅ ሙኑር
6- አቡ ሒዛም ዐብዱረሕማን ሰዒድ
7- ሸይኽ አወል አሕመድ አልኸሚሲ
9- ኡስታዝ አቡል ዐባስ ናሲር ሙሐመድ
10- አቡ ዑሠይሚን ዐብዱረሕማን ዝናቤ
11- አቡ ፈውዛን ዐብዱ ሸኩር ሙሐመድ
12- አቡ ሙስሊም ዑመር ሐሰን አልአሩሲ
13- አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ ሙሐመድ
14- ኡስታዝ ሑሴን ዐሊ አቡ አመተ ረሕማን
15- አቡ ዐብዲረሒም ዐብዱረሕማን ሹመት
16- አቡ ዐብዲላህ ሷዲቅ ኢብኑ ኸይሩ
17- አቡ ረይስ ሙሐመድ ኢማም
18- አቡ ዚክራ ጀላሉ ሑሰይን
19- ሙርሰል ሰይድ ጨፌ
20- ኡስታዝ ዐብዱልጀባር ሙሐመድኑር
21- ኡስታዝ ዐብዱሶመድ ሙሐመድኑር
22- አቡ ሙዓዊያ ሰዒድ ሙሐመድኑር
23- ኡስታዝ ሳዳት ከማል ሙሐመድ
24- አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን ኢስማዒል
25- ኡስታዝ ዐብዱልዐዚዝ አሕመድ
26- ኡስታዝ በሕረዲን ከማል
27- አቡ ዓኢሻ አወል ካሳው
28- አንዋር ሙሐመድኑር
29- አቡ ረያን ሰዕድ ጀላሉ
30- አብዱ ናስር ሙሐመድኑር አልጃቢሪ
31- ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሐመድ ባጂ
32- ኡስታዝ አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም
33- አቡ ሰዒድ ዐብዱረሒም ሑሴን
34- አቡ ዐብዲላህ አንዋር ሱልጧን
35- አቡ ዑበይዳ አልዋን አልአዋሺ
36- አቡ ሱፍያን ሑሰይን አልበናን
37- ከማል አሕመድ አቡ ዘይድ
38- ኡስታዝ ሙሐመድ ሱልጧን
39- አቡ ሐሳን ዐሊይ ዩሱፍ
40- ሸይኽ ሙሐመድ ሑሴን
41- ሙሐመድ ሐሰን ዳውድ
42- ኡስታዝ ሙሐመድ ኸይሩ
43- ሸይኽ ሑሰይን ኢድሪስ
44- ሸይኽ ጀማል አዘሀቢ
45- አቡ ሐፍሷ ኑርየ ያሲን
46- አቡ ዘከሪያ ሰዒድ ሪድዋን
47- ሸይኽ ሙሐመድ አወል
48- አቡ ፋሩቅ ኑረዲን አልአረቢ
49- አቡ ዓማር ሙሐመድ አሕመድ
50- አቡ ማሂር ሙሐመድ ሳኒ
51- አቡ ሳሊም ጡሃር አሕመድ
52- ዩሱፍ ሙሐመድ
53- አቡ ሉቅማን
54- አቡ ረያን
55- አቡ ዒምራን አልአሠሪይ
56- አቡ ያሲር ሰዒድ
57- አቡ ዑሠይሚን ዒዘዲን ሻፊ
58- ኡስታዝ ሙሐመድ መኪን
Repost from 🔷🔸|قناة الخطبــــــــاء🎙
🔸ما أقسى قلبك
#خطبة الجمعة
من دار الحديث بمدينة المحويت
🎙للشيخ الفاضل|
فؤاد بن محسن الثلايا
حفظه الله تعالى
🗓 بتاريخ ١٠ صفر ١٤٤٨ه
┈┉┅━━•❁•━━┅┉┈
◢للمزيد| قناة الخطباء
➢https://t.me/ooooh5
📂 قال العلامة ابن عثمين رحمه الله :
وظيفة المؤمن التسليم للشرع وإن لم يعلم عين الحكمة فيه .
📓تنبيه الأفهام شرح عمدة الأحكام جـ ٣ صـ ٥٢٨
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
🚨አዲስ ቻሌንጅ ለቻነል ባለቤቶች በሙሉ 🚨
🛜 ቻናላቺሁን ባጭር ግዜ ዉስጥ ማሳደግ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ 🔽
👉 1k+ subscribers 🟢
👉 2k+ subscribers 🟢
👉 4k+ subscribers 🟢
👉 6k+ subscribers 🟢
👉 10k+ subscribers 🟢
⚠️ ከ1000 ጀምሮ እንቀበላለን ℹ️
💎ቻናል በነፃ ለመሳደግ ያናግሩን ፍጠኑ🔽
Repost from የወረኢሉ ሙስሊም ወጣቶች ድምፅ
+1
አስደሳች ዜና ለወረኢሉና አካባቢዋ ነዋሪዎች በሙሉ
እነሆ ለ3 ቀን የሚቆይ የኮርስ ፕሮግራም ስናዘጋጅላችሁ በታላቅ ደስታ ነው ✅
📆ከጁመዓ እስከ እሁድ የሚቆይ 📥
በኮርሱ የሚሰጠው ኪታብ
📜"ሚን ኡሱሊ አቂደቲ አህለሱነቲ ወልጀመዓ "
✏️የሸህ ሷሊህ ፈውዛን ሃፊዘሁላህ ኪታብ ስለሆነ ከወድሁ ኪታቡን አዘጋጅታችሁ እንድትጠብቁን
👉ማሳሰቢያ
ኮርሱን የሚሰጠው ኡስታዝ በስዓቱ ይነገራል
.................................
🗝አዘጋጅ የወረኢሉ_ፋርቃን መስጅድ ወጣት ጀመዓ 🎙
ለበለጠ መረጃ
@Jemalendro33
https://t.me/YewereiluMuslimoch/6238?single
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
.📣🎤 🚨አስደሳች ዜና 🚨
💘 የእስላማዊ ትላልቅየቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 3 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉 5k Subscribers
👉 8k subscribers
👉12k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
Repost from قناة أبي عبدالرحيم (አብዱራህማን ሹመት)
مما أفدته من أهل العلم :
غيّر عتبة بابك!
قال إبراهيمُ عليه السلام: «إذا جاء زوجك فأقرئي عليه السلام، وقولي له: يغيّر عتبة بابه.» فلما أخبرته، قال إسماعيل: «ذاك أبي، وأمرني أن أفارقك.» فطلّقها.
وفي هذه الكناية فراسة عظيمة، لأن عتبة الباب هي أول ما يُدخل عليه للبيت، والمرأة إذا كانت غير صالحة، فهي تُدخل المفاسد والمشاكل والمخاسر، فلا تطيع أمراً، ولا تحفظ نفساً، أما إذا كانت صالحة صابرة حافظة لزوجها، صالحة في كلامها وحالها، فهي تُدخل على البيت أنواع البركات والرحمات، وينشأ تحت يديها الأولاد الصالحون المصلحون، وفي صبر هاجر لما تركها إبراهيم ولما أراد أن يذبح ولدها لآية دالة على طيب الأم فلذا اختيرت بأن تكون جدة لسيد المرسلين الحبيب محمد صلى الله عليه وسلم، وإن طيبوبة الأصول تنتقل إلى الفروع، وقد تزهو الفروع على أصولها.
منقول
Repost from Zɪʏᴀᴅ Pʀᴏ™
💘 የእስላማዊ ትላልቅ የቴሌግራም ቻናል መግዛት የምትፈልጉ አሁኑኑ አናግሩን 💵
እጃችን ላይ 1 ቻናል አለ ፍጠኑ
👉12k subscribers
🎯በርካሽ መግዛት የፈለግ ብቻ ያናግረኝ🔽
የኒቢዩን (ﷺ) ሐዲስ ሸምድዶ ለሌሎች ማስተለላፍ ያለው ትሩፋት!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿نَضَّرَ اللَّهُ امْرَأً سَمِعَ مِنَّا حَدِيثًا فَحَفِظَهُ حَتَّى يُبَلِّغَهُ ؛ فَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ إِلَى مَنْ هُوَ أَفْقَهُ مِنْهُ، وَرُبَّ حَامِلِ فِقْهٍ لَيْسَ بِفَقِيهٍ﴾
“ከእኛ ዘንድ ሐዲስን ሰምቶ ለሌሎች እስኪያደርስ ድረስ በሐፈዘው (በጠበቀው) ሰው ላይ አላህ ፊቱን ያብራለት (ውበትና ደስታን ይስጠው)። ምክንያቱም ብዙ የዕውቀት (የፊቅህ) ተሸካሚዎች ከእነሱ ይበልጥ ወደሚረዱት ሰዎች ያደርሳሉ፤ ብዙ የዕውቀት ተሸካሚዎች ደግሞ አዋቂዎች (ፈቂሆች) ላይሆኑ ይችላሉ።”
📚 አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል፡ 3660
