uz
Feedback
قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)

Kanalga Telegram’da o‘tish

ibnumohammed

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
549
Obunachilar
+124 soatlar
+127 kun
+2830 kun
Postlar arxiv
ርዕሱ ዑዝር ቢል ጀህል አለ የለም ነበረ በመስማማት ተጠናቋል አልሃምዱሊላህ !
ማለትም 👉 ዑዝር ቢል ጀህል አለ ያለውም መረጃ አቅርቧል ፤ 👉 ዑዝር ቢልጀህልም የለም ያለውም መረጃ አቅርቧል ፤ ✍️ ከሁለቱም በኩል የቀረቡት መረጃዎች ላይ ከላይ አኢማዎቹ የኺላፍ ርዕስ ነው ብለው ተስማምተው አንዱ በአንዱ ላይ ሁክም እንዳልገነባው ሁሉ አሁንም ላይ እነሱ በያዙት መጠን መያዝጅ የወላእና የበራዕ መሰዓላ መገንቢያ ማድረግ እንደሌለብን ተግባብተናል አልሃምዱሊላህ !✍️ 👉ሰለፎች ተሕሪር ያላደረጉትን መስዓላ እኛ ተሕሪር ወይንም ጀምዕ ማድረግ አንችልም እነሱ በያዙበት መጠንና እነሱ ባስተናገዱት ልክ መያዝ እንዳለቦን ተረድተናል ! ታዳሚ ሁኔ የተረዳሁት ይሄን ነው ✍️ 👉በአጭሩ የዛሬው ውሎ ይሄን ይመስላል ! #ወሎ_ወረኢሉ_ፋርቃን_መስጅድ ሚያዚያ 17/2018 https://t.me/YewereiluMuslimoch/6149

#ዛሬእሁድ_ፋርቃን መስጅድ ሙናቀሻ ክርክር አለ ሃቁን መረዳት ለፈለጋችሁ መስጅድ መምጣት ትችላላችሁ ከጧቱ 4:00 ሚያዚያ 17/2018 #መነጋገር_መረጃ_ማቅረብ_የመረጃውን_ምንነት ማጥራት ከዚያ መግባ
#ዛሬእሁድ_ፋርቃን መስጅድ ሙናቀሻ ክርክር አለ ሃቁን መረዳት ለፈለጋችሁ መስጅድ መምጣት ትችላላችሁ ከጧቱ 4:00 ሚያዚያ 17/2018 #መነጋገር_መረጃ_ማቅረብ_የመረጃውን_ምንነት ማጥራት ከዚያ መግባባት ለመረጃ እጅ መስጠት ነፍስያ ማሸነፍ ! #መረጃን_ማቅረብ ብቻ ሳይሆን 👇 ✍️1#የመረጃውን ትክክለኛነት ማበጠር 👉2#መረጃውና የተነሳው አጀንዳ መገናኘትና አለመገናኘቱን መበጠርና መመርመር 👉3#የበረቡትን_መረጃዎች_ራጅህና_መርጁህ_ለይቶ_ጀምዕ ማድረግ ! " አሸዕኑ ኩሉ ሸዕን መዓል አድላ ለይሰ ፊማ ረአሁ አጅላ " ይባል የለ #ከዚያ የመጨረሻው ነፍስያን አሸንፎ ለመረጃና ለማስረጃ እጅና እግርን መስጠት ነፍስያን ረገጥ አድርጎ መያዝ ዋናውና ትልቁ ቁም ነገር ነው #አላህ ነፍስያቼውን አሸንፈው ለቁርአንና ለሃድስ ከሚታዘዙት ያድርገን ያድርጋችሁ !✍️ #ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ @highlight https://t.me/YewereiluMuslimoch/6147

ደርስ ነገ ኢንሻአሏህ

+1
نزعة التكفير - فلاح مندكار.pdf1.26 MB

+5
ضوابط التكفير المعين.pdf2.44 MB

تحرير_مذهب_الإمام_أحمد_في_تكفير_أعيان_الجهمية_.pdf6.65 KB

العذر_بالجهل_بين_الغلو_والجفاء_د_عبدالعزيز_بن_ريس_الريس_1445هـ_2024م.pdf7.82 KB

Repost from N/a
مذهب_الإمام_محمَّد_بن_عبدالوهاب_في_العذر_بالجهل.pdf5.85 KB

የሸርህ አሱና ደርስ አለ ኢንሻአሏህ

ደርስ አልገባሁም አፈወን

ዛሬ ደርስ አለን ኢንሻአሏህ

🟦 ﴿ٰ⁠ فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ فَقَتَلَهُ فَأَصْبَحَ مِنَ الْخَاسِرِينَ﴾ [المائدة:٣٠] 🌿 من فوائد الآية الكريمة: 🔹 أن قتل النفس لا يخرج من الإيمان. ← لقوله: {فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ} والله تعالى وصفه بالأخوة بعد أن بيَّن أنه قتله، وإلا فقد يقول قائل: إنه قبل أن يقتله لا يترتب عليه إثم القاتل، وإن سهلته نفسه له، فتبقى الأخوة ولكن الله تعالى ذكر الأخوة بعد ما تم القتل. ← ويدل لهذا قول الله تبارك وتعالى قولًا صريحًا: {يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِصَاصُ فِي الْقَتْلَى الْحُرُّ بِالْحُرِّ وَالْعَبْدُ بِالْعَبْدِ وَالْأُنْثَى بِالْأُنْثَى فَمَنْ عُفِيَ لَهُ مِنْ أَخِيهِ شَيْءٌ فَاتِّبَاعٌ بِالْمَعْرُوفِ وَأَدَاءٌ إِلَيْهِ بِإِحْسَانٍ ذَلِكَ تَخْفِيفٌ مِنْ رَبِّكُمْ وَرَحْمَةٌ} [البقرة: ١٧٨]. 🔹 وقتال المؤمن لا يوجب الكفر ولا يخرج من الإيمان وتبقى الأخوة. ← لقوله تعالى: {وَإِنْ طَائِفَتَانِ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ اقْتَتَلُوا فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا فَإِنْ بَغَتْ إِحْدَاهُمَا عَلَى الْأُخْرَى فَقَاتِلُوا الَّتِي تَبْغِي حَتَّى تَفِيءَ إِلَى أَمْرِ اللَّهِ فَإِنْ فَاءَتْ فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا بِالْعَدْلِ وَأَقْسِطُوا إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِينَ ۝ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ} [الحجرات: ٩ - ١٠]. 🔹 وبهذا التقرير نعرف أن الكفر في الكتاب والسنة قد يُراد به الكفر الأصغر. 🍂 ودليل ذلك قول النبي ﷺ: "سباب المسلم فسوق وقتاله كفر". 📚 تفسير ابن عثيمين

مصطلح الحديث