قناة ابن محمد الولوي (abu abdirehman)
前往频道在 Telegram
ibnumohammed
显示更多未指定国家未指定类别
553
订阅者
+224 小时
+157 天
+2930 天
帖子存档
Repost from የወረኢሉ ሙስሊም ወጣቶች ድምፅ
ርዕሱ ዑዝር ቢል ጀህል አለ የለም ነበረ በመስማማት ተጠናቋል አልሃምዱሊላህ !ማለትም 👉 ዑዝር ቢል ጀህል አለ ያለውም መረጃ አቅርቧል ፤ 👉 ዑዝር ቢልጀህልም የለም ያለውም መረጃ አቅርቧል ፤ ✍️ ከሁለቱም በኩል የቀረቡት መረጃዎች ላይ ከላይ አኢማዎቹ የኺላፍ ርዕስ ነው ብለው ተስማምተው አንዱ በአንዱ ላይ ሁክም እንዳልገነባው ሁሉ አሁንም ላይ እነሱ በያዙት መጠን መያዝጅ የወላእና የበራዕ መሰዓላ መገንቢያ ማድረግ እንደሌለብን ተግባብተናል አልሃምዱሊላህ !✍️ 👉ሰለፎች ተሕሪር ያላደረጉትን መስዓላ እኛ ተሕሪር ወይንም ጀምዕ ማድረግ አንችልም እነሱ በያዙበት መጠንና እነሱ ባስተናገዱት ልክ መያዝ እንዳለቦን ተረድተናል ! ታዳሚ ሁኔ የተረዳሁት ይሄን ነው ✍️ 👉በአጭሩ የዛሬው ውሎ ይሄን ይመስላል ! #ወሎ_ወረኢሉ_ፋርቃን_መስጅድ ሚያዚያ 17/2018 https://t.me/YewereiluMuslimoch/6149
Repost from የወረኢሉ ሙስሊም ወጣቶች ድምፅ
#ዛሬእሁድ_ፋርቃን መስጅድ ሙናቀሻ ክርክር አለ
ሃቁን መረዳት ለፈለጋችሁ መስጅድ መምጣት ትችላላችሁ
ከጧቱ 4:00
ሚያዚያ 17/2018
#መነጋገር_መረጃ_ማቅረብ_የመረጃውን_ምንነት ማጥራት ከዚያ መግባባት ለመረጃ እጅ መስጠት ነፍስያ ማሸነፍ !
#መረጃን_ማቅረብ ብቻ ሳይሆን 👇
✍️1#የመረጃውን ትክክለኛነት ማበጠር
👉2#መረጃውና የተነሳው አጀንዳ መገናኘትና አለመገናኘቱን መበጠርና መመርመር
👉3#የበረቡትን_መረጃዎች_ራጅህና_መርጁህ_ለይቶ_ጀምዕ ማድረግ !
" አሸዕኑ ኩሉ ሸዕን መዓል አድላ ለይሰ ፊማ ረአሁ አጅላ " ይባል የለ
#ከዚያ የመጨረሻው ነፍስያን አሸንፎ ለመረጃና ለማስረጃ እጅና እግርን መስጠት ነፍስያን ረገጥ አድርጎ መያዝ ዋናውና ትልቁ ቁም ነገር ነው
#አላህ ነፍስያቼውን አሸንፈው ለቁርአንና ለሃድስ ከሚታዘዙት ያድርገን ያድርጋችሁ !✍️
#ወንድማችሁ ጀማል እንድሮ
@highlight
https://t.me/YewereiluMuslimoch/6147
Repost from كتب و تفريغات / د. عبدالعزيز الريس
العذر_بالجهل_بين_الغلو_والجفاء_د_عبدالعزيز_بن_ريس_الريس_1445هـ_2024م.pdf7.82 KB
Repost from N/a
مذهب_الإمام_محمَّد_بن_عبدالوهاب_في_العذر_بالجهل.pdf5.85 KB
🟦 ﴿ٰ فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ فَقَتَلَهُ فَأَصْبَحَ مِنَ الْخَاسِرِينَ﴾ [المائدة:٣٠]
🌿 من فوائد الآية الكريمة:
🔹 أن قتل النفس لا يخرج من الإيمان.
← لقوله: {فَطَوَّعَتْ لَهُ نَفْسُهُ قَتْلَ أَخِيهِ} والله تعالى وصفه بالأخوة بعد أن بيَّن أنه قتله، وإلا فقد يقول قائل: إنه قبل أن يقتله لا يترتب عليه إثم القاتل، وإن سهلته نفسه له، فتبقى الأخوة ولكن الله تعالى ذكر الأخوة بعد ما تم القتل.
← ويدل لهذا قول الله تبارك وتعالى قولًا صريحًا: {يَاأَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا كُتِبَ عَلَيْكُمُ الْقِصَاصُ فِي الْقَتْلَى الْحُرُّ بِالْحُرِّ وَالْعَبْدُ بِالْعَبْدِ وَالْأُنْثَى بِالْأُنْثَى فَمَنْ عُفِيَ لَهُ مِنْ أَخِيهِ شَيْءٌ فَاتِّبَاعٌ بِالْمَعْرُوفِ وَأَدَاءٌ إِلَيْهِ بِإِحْسَانٍ ذَلِكَ تَخْفِيفٌ مِنْ رَبِّكُمْ وَرَحْمَةٌ} [البقرة: ١٧٨].
🔹 وقتال المؤمن لا يوجب الكفر ولا يخرج من الإيمان وتبقى الأخوة.
← لقوله تعالى: {وَإِنْ طَائِفَتَانِ مِنَ الْمُؤْمِنِينَ اقْتَتَلُوا فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا فَإِنْ بَغَتْ إِحْدَاهُمَا عَلَى الْأُخْرَى فَقَاتِلُوا الَّتِي تَبْغِي حَتَّى تَفِيءَ إِلَى أَمْرِ اللَّهِ فَإِنْ فَاءَتْ فَأَصْلِحُوا بَيْنَهُمَا بِالْعَدْلِ وَأَقْسِطُوا إِنَّ اللَّهَ يُحِبُّ الْمُقْسِطِينَ إِنَّمَا الْمُؤْمِنُونَ إِخْوَةٌ فَأَصْلِحُوا بَيْنَ أَخَوَيْكُمْ} [الحجرات: ٩ - ١٠].
🔹 وبهذا التقرير نعرف أن الكفر في الكتاب والسنة قد يُراد به الكفر الأصغر.
🍂 ودليل ذلك قول النبي ﷺ: "سباب المسلم فسوق وقتاله كفر".
📚 تفسير ابن عثيمين
