የቀጠናው ተመልካች
Kanalga Telegram’da o‘tish
በአለማችን ቀጠናዎች የሚከሰቱ ክስተቶችን ይዘግባል፣ ሳይቀዘቅዝ በትኩሱ። ለጥያቄና ለአስተያየቶች በኢሜል asuleyma246@Gmail.com ብላችሁ ፃፉልኝ።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
4 298
Obunachilar
+124 soatlar
-157 kun
-8430 kun
Postlar arxiv
4 297
🇸🇦🇾🇪⚡️ሰበር ዜና፡ በሳዑዲ ዓረቢያ ዋና ከተማ ሪያድ፣ ምሽቱን በርካታ ፍንዳታዎችን መስማታቸውን በዚያ ያሉ ሐበሾች ነግረውኛል።
በዋና ከተማዋ ሪያድ፣ ፍንዳታ ሲሰማ ይሄ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው።
እንደ ሌሎች ተጨማሪ ዘገባዎች፣ በዋና ከተማው የሚገኘው ኪንግ ካሊድ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን፣ በአሁኑ ሰዓት አውሮፕላኖችን ማሳረፍ ትቷል።
4 297
🇺🇸/🇩🇰/🇬🇱 ቻይና እና ሩሲያ ቂጣ ሆኑ። ከአሁን በኋላ፣ ባሕር አሰሳ፣ ቤዝ ለማቋቋም መሞከር፣ በዚያ ማለፍ፣ ኢንቬስትመንት ማድረግ፣ የለም! የደሴቲቱን፣ ከሞላ ጎደል፣ ባለቤትነት አሜሪካ ተረክባለች።
የፕሬዝዳንት ትራምፕን አመራር አለማድነቅ አይቻልም። አመራሩ፣ የቬኔዝዌላን ባለቤትነት ሙሉ በሙሉ፣ ከነ አንጡረ- ሀብቷ፣ መረከብም የቻለ ነው።
ቬኔዝዌላ፣ የOPEC አባል የሆነች፣ እጅግ ሀብታም ነዳጅ አምራች ሀገር ናት። ዛሬ ያለ አሜሪካ ይሁንታ፣ አንዲት የንግድ ፈቃድ ለማንም አይሰጥም።
ወደ ሥልጣን በመጣ በሁለት ዓመቱ፣ ትራምፕ ይህን ማድረግ ችሏል።
ያቃቱት፣ ኢራኖች ብቻ ናቸው።
4 297
—❗️🇺🇸/🇩🇰/🇬🇱 ሰበር ዜና ፕሬዝዳንት ትራምፕ፣ አሜሪካ በግሪንላንድ ደኅንነት ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንደሚኖራት፣ ከዴንማርክ እና ከግሪላንድ ጋር በተደረገ ስምምነት መረጋገጡን አስታወቀ።
ከእንግዲህ ወዲህ የደሴቲቱ ደህንነት የሚጠበቀው፣ ለዚህም ኃላፊነቱን ሙሉ በሙሉ የምትወስደው እና ያሻትን ማድረግ የምትችለው አሜሪካ እና አሜሪካ ብቻ ናት፣ ሲል ተናግሯል።
ከአሁን ጀምሮ፣ ዩናይትድ ስቴትስ በተገቢው የግሪንላንድ አካባቢዎች 'ትልቅ ወታደራዊ ኃይል' ማሰማራት ትጀምራለች፣ ብሏል።
4 297
🇷🇺🇪🇺⚡️የሩሲያ ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፡
ሩሲያ በአውሮፓም ሆነ በአውሮፓ አገራት ላይ ምንም ዓይነት የጥቃት ፍላጎት እንደሌላት በድጋሚ ለመግለጽ እፈልጋለሁ። ለዚህ ምንም ዓይነት መሠረት የለንም። ከአውሮፓ ጎረቤቶቻችን ጋር ለመተባበር እና ግንኙነቶችን ለማደስ ዝግጁ ነን ።ትናንት ያልኩት ሆነ፣ ፑቲን አልቆረጠለትም፣ ስለዚህ በተከፋፈለ ልብ ነው የሚዋጋው። አውሮፓዊያን ቆርጦላቸው፣ በአንድ ልብ እየተዋጉ ነው። እሱ ዛሬም፣ ስለ አብሮነት ያወራል፣ በጦርነት መሃል። እነሱ ይሄን መስማት አይፈልጉም!
4 297
🇮🇷🇺🇸🇮🇱⚡️በመቶ ሺዎች የሚቆጠሩ ኢራናውያን፣ ከበርካታ ወራት ጦርነት በኋላ፣ ዛሬ በተለያዩ የኢራን ከተሞች ባደረጉት የእምቢተኝነት ሰልፍ ላይ፣ ትጥቅ ለመያዝ ዝግጁ መሆናቸውን እና ከመንግሥታቸው ጋር እንደሆኑ ገልጸዋል።
በየቀኑ የሚደረጉ ያልተቋረጡ ሰልፎችም፣ ዛሬ 200ኛ ቀናቸውን ይዘዋል - AP
4 297
🇺🇸🇮🇷⚡️የአሜሪካ የጦር ሚኒስትሩ ፒት ሄግሲት፣ The Washington Post ጋዜጣ፣ በኢራን ጦርነት የሞቱ የአሜሪካን ወታደሮች ቁጥር ብዛት ከተገለጸው በላይ ነው፣ ማለቱን ውድቅ አድርጎ፣ Washingron Post "ከኢራን መንግሥት ሚዲያ የከፋ ነው" ሲል ተናግሯል።
4 297
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳዬል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
4 297
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች፣ መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
4 297
🇸🇦⚡️🇾🇪 ሳዑዲ ዓረቢያ፣ አንሷረላህ (ሁቲ) በግዛቷ ላይ የባለስቲክ ሚሳይል ጥቃቶችን እንዲያቆምላት በቀጥታ ጠየቀች፣ መባሉ ተሰማ።
ይህን ያለችው፣ በርካታ ሀገራትን በተዘዋዋሪ መንገድ ለእርዳታ ጠይቃ 'እምቢ' ወይም 'አንችልም' ከተባለች በኋላ ነው።
4 297
🇸🇦⚡️መሐመድ ቢን ሰልማን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ሞዴሎች እና ዘፋኞች መግለጫ እንዲሰጡ እና ለሳውዲ ዓረቢያ እንዲጸልዩ አዘዘ።
በአሁኑ ሰዓት፣ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ፈሞዴሎች እና ሙዚቀኞች፣ በዘመቻ መልክ፣ ለሳዑዲ ዓረቢያ እየጸለዩ ናቸው።
4 297
🇸🇦⚡️መሐመድ ቢን ሰልማን፣ ተፅዕኖ ፈጣሪዎች፣ ሞዴሎች እና ዘፋኞች መግለጫ እንዲሰጡ እና ለሳውዲ ዓረቢያ እንዲጸልዩ አዘዘ።
በአሁኑ ሰዓት፣ በተለያዩ ሶሻል ሚዲያዎች፣ ተፅዕኖ ፈጣሪ ፈሞዴሎች እና ሙዚቀኞች ለሳዑዲ ዓረቢያ እየጸለዩ ናቸው።
4 297
🇾🇪🇸🇦| አሁን፡ ሌላ ትልቅ መጠነ- ሰፊ የየመን የሚሳኤል/የድሮን ጥቃት፣ በሳዑዲ ዓረቢያ ላይ ተጀምሯል።
ጅዳ፣
ጣኢፍ፣
ያንቡ
ካሚስ ሙሻይት፣ በአደጋ ሳይረኖች ውስጥ ናቸው።
4 297
🇺🇸🇪🇷 ሰበር ዜና፡ የትራምፕ አስተዳደር ዛሬ በኤርትራ የመከላከያ ሰራዊት እና በሌሎች በርካታ የኤርትራ አካላት ላይ የጣለውን ማዕቀብ ማንሳቱን አስታወቀ።
በ 2021 በኢትዮጵያ የትግራይ ክልል ጦርነት ውስጥ የኤርትራ ተሳትፎን በተመለከተ በባይደን አስተዳደር የተጣሉትን እርምጃዎችንም ሙሉ በሙሉ መቀልበሱን አስታውቋል።
ተንታኞች እንደሚሉት፣ ይህ እርምጃ ኤርትራ በቀይ ባሕር የመርከብ መተላለፊያ ላይ ያላትን ስትራቴጂካዊ አቀማመጥ ግምት ውስጥ በማስገባት፣ የአሜሪካን ግንኙነት ለማጠናከር የተወሰደ እርምጃ ነው ብለው ያምናሉ።
4 297
—❗️🇺🇸 የCNN፣ MSNOW እና Politico ጋዜጠኞች፣ ከአሁን በኋላ ከኋይት ሃውስ ታግደዋል ሲሉ ፕሬዝዳንት ትራምፕ አስታወቁ።
ፕሬዝዳንቱ ይህን ያሉት፣ ሚዲያዎቹ FAKE NEWS በማምረት ላይ ተጠምደዋል በሚል ነው።
4 297
🇩🇪🇷🇺⚡️የሩሲያ ከፍተኛ የኢኮኖሚ ልዑክ፣ ኪሪል ዲሚትሪየቭ እና የጀርመን የAfd ፓርቲ መሪዎች፣ የሩሲያ ጋዝ አቅርቦትን ወደ ጀርመን ለማስመለስ ውይይቶችን እያዘጋጁ እያዘጋጁ እንደሆነ ተነገረ። ይህም የኖርድ ጋዝ ቧንቧዎችን እንደገና መክፈትን ሊያካትት ይችላል፣ እንደ ሮይተርስ ዘገባ።
ስብሰባው፣ መጋቢት 2027 ሊካሄድ እንደሚችል የተነገረ ሲሆን ነገር ግን፣ ከዚያ በፊት የሩሲያ-ዩክሬን የሰላም ማዕቀፍ ከተደረሰ ብቻ ይሆናል ተብሎ ይጠበቃል።
የAfD አሊስ ዌይዴል እና ቲኖ ቹሩፓላ ከቭላድሚር ፑቲን የቅርብ አማካሪ ከሆኑት ከዲሚትሪቭ ጋር ይሳተፋሉ ተብሎ የሚጠበቅ ሲሆን፣ AfD በተደጋጋሚ የሩሲያ ነዳጅ እና ጋዝ ላይ ገደቦችን ለማስቆም ሲሟገት ከመቆየቱም ባሻገር፣ ርካሽ ኃይል የጀርመንን ኢኮኖሚ ሊደግፍ ይችላል ሲል ይከራከራል።
አዘጋጆቹ እስራኤልን፣ አረብ ኤምሬቶችን ወይም ንድን እንደ ተደራሽ ቦታዎች እያሰቡ ሲሆን የአሜሪካ ልዑካን ስቲቭ ዊትኮፍ እና ጃሬድ ኩሽነር ሊሳተፉ እንደሚችሉ ተስፋ ያደርጋሉ፣ ምንም እንኳን አንድ ከፍተኛ የአሜሪካ ባለስልጣን እንደተናገሩት፣ እስካሁን የተነገራቸውም ነገር ሆነ የመጣላቸው ግብዣ ባይኖርም።
4 297
🇮🇱⚡️የIDF ዋና ኢታማዦር ሹም ኢያል ዛሚር፡ በሩቅ ሆነው ሥነምግባርን ለምትሰብኩ ተቺዎቻችን ሁሉ፡ እላለሁ፡ እናንተ ትችታችሁን ቀጥሉ፣ እኛ ትግላችንን እንቀጥላለን።
4 297
+1
🇵🇰🇮🇷🇸🇦 ፓኪስታን በኢራን በኩል መልእክት በመላክ በየመን ጣልቃ እንዲገቡና ሁቲዎች የሳዑዲ ዓረቢያ የነዳጅ መሠረተ ልማት ላይ ጥቃት ማድረሳቸውን እንዲያቆሙ እንዲነግሯቸው ጠይቃለች፤ ኢራናውያን ግን ይህ ጉዳይ የሳዑዲ ዓረቢያ እና የየመን ሕዝብ ጉዳይ ነው በማለት ጣልቃ መግባት እንደማይፈልጉ ተናግረዋል።
ሳውዲ ዓረቢያ ቱርክን፣ ፓኪስታንን፣ እስራኤልን፣ አሜሪካን እና ቻይናን ከሁቲዎች ጋር በሚደረገው ጦርነት እንዲረዱ ጠይቀዋል፣ ሁሉም ግን ፈቃደኛ አልሆኑም።
FINANCIAL TIMES
