uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

🌱📖"بناء الذات بنور الوحي

Kanalga Telegram’da o‘tish

🌱📖 ራስን በወህይ ብርሃን መገንባት ቁርኣንና ሐዲስን የሕይወታችን መሪ በማድረግ፣ ማንነታችንን የምንቀይርበትና በእውቀት አብረን የምናድግበት ልዩ መድረክ! 📖🌱 📖 የቁርኣን አንቀጾችንና ውብ የነብዩን  ሐዲሶች በዕለት ተዕለት ሕይወታችን ውስጥ እንዴት እንተገብራቸዋለን? 🌱 እስላማዊ ስነ-ምግባርን እንዴት እንላበስ? 🤝 በጋራ የምንማማርበትና አብረን የምንለወጥበት

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
501
Obunachilar
+324 soatlar
Ma'lumot yo'q7 kun
-630 kun
Postlar arxiv
ቴለቪዥን ሲመጣ ራዲዩን ጣልን ፤መኪና ሲመጣ በእግር መሄዱ ታከተን ፤ኢሜይል ሲመጣ ደብዳቤ መላኩ ቀረ፤ በእጁ የምንስለው የልብ ቅርጽ በጣት ነክት ውዴታችንን ገለጽን ❤። እወዳችኋለው እሺ😊 ሰባሐል ኸይር!
share & join...@Binaulzat

ለጁምአ ስጋ ባልጋብዛቹ አጭር ታሪክ ❤‍🩹 ° አንድ ቻይናዊ ባለሁበት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢለዩን ዶላር ወረሰች አሉ። ብዙም ሳትቆይ ሹፌራቸው የነበረውን ሰውዬ አገባች! ሹፌሩ እንዲህ ይላል –"ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገልገል ነበር ፤ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ።"ገንዘባችሁን ለወራሽ ነውና የምታከማቹት ፤ከመሞታችሁ በፊት አሁኑ ከገንዛባችሁ መጽውቱ ። ዐጂብ የዱንያ ነገር!❤‍🩹
share & join...@Binaulzat

ለጁምአ ስጋ ባልጋብዛቹ አጭር ታሪክ ❤‍🩹 ° አንድ ቻይናዊ ባለሁበት ሞተና ሚስቱ 1.9 ቢለዩን ዶላር ወረሰች አሉ። ብዙም ሳትቆይ ሹፌራቸው የነበረውን ሰውዬ አገባች! ሹፌሩ እንዲህ ይላል –"ሁሌም ይሰማኝ የነበረው አለቃዬን እንደማገልገል ነበር ፤ነገር ግን አለቃዬ ለኔ ሲሠራ ነበር ለካ።"ገንዘባችሁን ለወራሽ ነውና የምታከማቹት ፤ከመሞታችሁ በፊት አሁኑ ከገንዛባችሁ መጽውቱ ። ዐጂብ የዱንያ ነገር!❤‍🩹
share & join...@Binaulzat

°ያለ አባት የቲም ሆነው አደጉ –የቲሞች እንዲፀኑባቸው። °ፍየል አገዱ ፣በንግድ ሰራ ተቀጠሩ –ሰዎች ስራ እንዳይንቁ ምሳሌ ሊሆኑ። ታዲያ ለዚ ሰው ማስታወስ አይገባውም .... صًلّيےّ ؏َـلَے النبى🫀
share & join...@Binaulzat

ወይ ካልተገደደ አልያም ፣ ካላበደ ማን አለ በህይወት አውቆ ተቀለደ ፣ ★እና ህይወትን እየኖርን ምን አለባቹ አትበሉን ሁሉም ሃጃው ብዙ ነው ህፃን እንኳን በእድሜው ሚፈልገው ነገር ለማገኘት ሀሳብ አለበት.. እና ሁሉም ያልተናገረው የውስጥ ነበልባል አለበት ግና ሁላቹም አብሽሩ❤‍🩹
share & join...@Binaulzat

ስሙትማ 🫠
share & join...@Binaulzat

🫀🧠 ቁርአን ሲያናግረኝ part 46 እኔ: – «በኃጢአትና በስህተት ውስጥ ሆኜ አላህን የሚፈሩ ደጋግ ሰዎችን ስመለከት "እኔም እነደነሱ መሆንን አብዝቼ እመኛለው " ። መልካም ሥራ ሳልሠራ በምኞት ብቻ ተስፋ ማድረግና ራሴን ከመልካም ሠሪዎች ጋር እኩል አድርጌ ማሰብ ትክክል እንዳልሆነ ይገባኛል ግን ምን ላርግ? 😔 ቁርአን: – أَمْ حَسِبَ الَّذِينَ اجْتَرَحُوا السَّيِّئَاتِ أَن نَّجْعَلَهُمْ كَالَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ سَوَاءً مَّحْيَاهُمْ وَمَمَاتُهُمْ ۚ سَاءَ مَا يَحْكُمُونَ «እነዚያ መጥፎ ሥራዎችን የሠሩ (ኃጢአተኞች) ከእነዚያ ካመኑትና መልካም ሥራዎችን ከሠሩት ጋር በሕይወታቸውም ሆነ በሞታቸው እኩል ልናደርጋቸው ያስባሉን? የሚፈርዱት ፍርድ ምንኛ ከፋ!» (ሱረቱ አል-ጃሲያ፡ 21) 💡 ተደቡር: – ... በኃጢአት ላይ እየኖሩ፣ መልካም ሥራ ሳይሠሩና ተውበት ሳያደርጉ "አላህ መሐሪ ነው" በሚል ባዶ ምኞት ብቻ ራስን ማታለል የሰይጣን ወጥመድ ነው። አላህ በቁርአኑ በግልጽ እንደሚነግረን በኃጢአተኞች እና አምነው መልካም ሥራ በሚሠሩ እውነተኛ ምዕመናን መካከል ትልቅ ልዩነት አለ። 〰 በምድር ሕይወታቸው በሚኖራቸው የልብ እረፍትና ሰላም፣ እንዲሁም ከሞቱ በኋላ በሚያገኙት ታላቅ ምንዳ በፍጹም እኩል አይሆኑም። አላህ ዘንድ ሚፈለገው በምኞትና በምላስ ወሬ ብቻ መወሰን ሳይሆን፣ እምነትን በተግባርና በመልካም ሥራ ማስመስከር ነው። ስለዚህ በኃጢአት ላይ ሆነህ የደጋጎችን ደረጃ በምኞት ብቻ አትጠብቅ፤ ይልቁንም አሁኑኑ በንጹሕ ተውበት ወደ ጌታህ ተመለስ። ባዶ ምኞትን ትተህ መልካም ሥራዎችን ለመሥራት ጣር፤ ምክንያቱም እውነተኛው ስኬት የሚገኘው በእምነትና በበጎ ሥራ ጥምረት እንጂ በምኞት ብቻ አይደለምና!
ከእድገት ማዶ🌱
share & join...@Binaulzat

...አንድ ቀን እኔም እናንተም ሀጅ እና ዑምራ እናደርጋለን የረሱሊን ሀገር እንዘይራለን ናፍቀን ብቻ አንቀርም 🥹 Inshaallah share & join...@Binaulzat
...አንድ ቀን እኔም እናንተም ሀጅ እና ዑምራ እናደርጋለን የረሱሊን ሀገር እንዘይራለን ናፍቀን ብቻ አንቀርም 🥹 Inshaallah
share & join...@Binaulzat

ኑሩ ሰባህ...♡♡
የጀነት ሰዎች ሀዘን ጭንቀት ድብተርት የሚባሉ የዱንያ መገለጫዎች የለባቸውም "ደስታኛ ሆነው ዘላለምን ይኖራሉ!" እኛንም ከጀነት ሰዎች ይድርገን🥰 ታዲያ ለምን ለዘላለም ደስታ ብለን የሰከንዳቶች ደስታ መተው ያቃተን?
share & join...@Binaulzat

~የህይወት ፈተና ተኮርጆ አይታለፍም! ጠንካራዎች ሁኑ ለራሳቹ ስትሉ ማንም ስላንተ የሚጨነቅ የለምና
share & join...@Binaulzat

"ለወንድምህ የምታሳየው ፈገግታ ሶደቃ ነው ♡" ለፎቶ ብቻ ነው እንዴ ፈገግ የምትሉት ?😊 እስቲ ፈገግ ..ፈገግ በሉ እንጂ "ባህሪያቹ ባይሆን እንኳ ለሶደቃው ምንዳው ስትሉ እንኳን ፈገግ በሉ ።" በፈገግታ ምክንያት የሞተ አንድም ሰው የለም ።በጭንቀት ብዛት የሞቱ ግን ብዙ ናቸው ። ሀሉም የሞቱት ግን በቀናቸው ነው! ❤‍🩹
share & join...@Binaulzat

ልብ ሁሌም ክፍት መሆን ያለበት ለአላህ ፍቅር ብቻ ነው❤‍🩹 share & join...@Binaulzat

ኑሩ ሰባህ..... ♡♡
ትንሽ ብቻ እንታገስ ወላሂ አላህ የታጋሾችን ምንዳ እንደማይተው እንደማያስቀር ነግሮናል በዛውም ልክ የታጋሾች ምንዳ ያለ ገደብ ነው ሱብሀነላህ 🤌
share & join...@Binaulzat

ከዓመታት በፊት..... ♡♡
በሐኪሞች ሁለት ወር በላይ አይቆዩም የተባሉ እናት አስታወስኩ ።እናት እንዲህ መባላቸው ጆሯቸው በደረሰ ግዜ "የአላህ አጀል በነሱ ላይ ያለ መሰላቸው እንዴ! " ብለው ተሳለቁባቸው ።ከዛ እነዛ እናት ለሰባት አመት ኖረው አለፋ እንገዲ ዱንያህ እንዲ ናት ❤‍🩹
share & join... @Binaulzat

የሆዴን መከፋት ጥርሴ እየመለሰው ፣ እንደልቡ አዳሪ እመስላለው ለሰው ፣❤‍🩹 ኢላህዬ ሰው ማያውቀውን ማይረዳው የማይገባው ጭንቀት ሀዘን ሁሉ አንተ በረህመትህ አቅልልን ጠንካሮችም አርገን 🥹
share & join... @Binaulzat

ኑሩ ሰባህ ...♡♡
☆ አላህን በማስታወስና ቃሉን በማደመጥ ከዛም እዛላይ አስተንትኖ በመስራት ውስጥ ልቦች ይረጋጋሉ። የትኛውም ከባድ ፈተና ቢመጣ ከአላህ እዝነትና ጥበቃ አይበልጥምና፣ ቁርአን ሁልጊዜም "ለተጨነቀ ቀልብ ላዘነ ለተሰበረ ለቆሰለ ለደከመ" ትልቁ የመንፈስ ማረፊያ ነው።❤‍🩹
share & join... @Binaulzat

ሀቅ ነው!!❤‍🩹 አንዳንዴ.... ማውራት እየፈለክ በዝምታ የምተወው ከቃላት ይልቅ እንባ የሚገልፃቸው ብዙ ብዙ ነገሮች አሉ! ☆ አላህ ሁሉንም ሀጃችን ጭንቀቶቻችን ያንሳልን እሱ ጥበበኛ ነው ይችልበታል 🥹
share & join... @Binaulzat

ለማስታወስ ♡ إن أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ صَلَاةً عَلَيَّ ሰው ሁሉ #ነፍሴን ነፍሴን ብሎ ግራ በሚጋባበት አስፈሪ ቀን፣ ከነቢዩ
ለማስታወስ ♡
إن أَوْلَى النَّاسِ بِي يَوْمَ الْقِيَامَةِ أَكْثَرُهُمْ صَلَاةً عَلَيَّ ሰው ሁሉ #ነፍሴን ነፍሴን ብሎ ግራ በሚጋባበት አስፈሪ ቀን፣ ከነቢዩ ﷺ ጎን መሆን ትፈልጋለህ? እንግዲያውስ ዛሬ በሰለዋት ራስህን አቅርብ። 🤝 ዐለይሂ ሶላቱ ወሰላም

የምንወደውን እና የምንፈልገውን ነገር ለጀነት ብለን ብንተውስ.....?
share & join... @Binaulzat

ሰዎች ሆይ ....! ስንት ቆሻሻ ካልሲ አለ በምርጥ ጫማ የተሸፈነ።❤‍🩹
share & join... @Binaulzat