uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 376
Obunachilar
-124 soatlar
+3337 kun
+63630 kun
Postlar arxiv
فضل طلب العلم ዒልም መማርና መፈለግ ያለው ደረጃ በሚል ርዕስ በኡስታዝ  አቡ  ረያን قناة سلفية تهدف نشر السنة على فهم السلف الصالح والرد على أهل البدع والأهواء ممن لم ينتهج منهج السلف الصالح https://t.me/nuruya76 https://t.me/nuruya76

ይህን ያክል ሀድስ አስተላልፈዋል👏👏 1""አቡ ሁረይራ ረደሏሁ አንሁ - - - 5374 2""አብዱላህ ኢብኑ ኡመረ ረደሏሁ አንሁ - - - "2630 3"""አነስ ኢብኑ ማሊክ ረደሏሁ አንሁ - - -
ይህን ያክል ሀድስ አስተላልፈዋል👏👏 1""አቡ ሁረይራ ረደሏሁ አንሁ - - - 5374 2""አብዱላህ ኢብኑ ኡመረ ረደሏሁ አንሁ - - - "2630 3"""አነስ ኢብኑ ማሊክ ረደሏሁ አንሁ - - - 2286 4"""አኢሻ ረደላህ አንሀ--- 2210 5"" ኢብኑ አባስ ረደሏሁ አንሁ---- 1696 6"""ጃቢሪ ኢብኑ አብደላህ ረደሏሁ አንሁ--- 1540 7""" አቡ ሰኢድ አልኹድሪ ረደሏሁ አንሁ - - - 1170

እኔ አንተን ስወድህ በፍቅርህ ስረታ እኔ አንተን ስወድህ አይምሰልህ ውዴ አማሎኝ ውበትህ አይቼም አይደለም ተሟልቶ ህይወትህ ወይ ደሞ ጓጉቼ ለቤት ለመኪናህ ጥቅሞችን ፈልጌ ፍፁም እንዳይመስልህ በጥሩ አስተሳሰብ በስነ መግባርህ በማራኪ አንደበት በጣፋጩ ለዛህ ሰርቀህብኝ እንጂ የኔን ልብ በልብህ ግራ ቀኝ ሳልል ሁሌ የምከተልህ ተብትበከኝ እንጂ አስረከኝ በፍቅርህ አስገድዶኝ እንጂ እረቶኝ መውደድህ አፍቃሪህ ሁኜ ነው የልብ ወዳጅህ ጥቅም ፈላጊ ነው አስመሳይነው ብለህ ፍፁም እንዳታስብ እመነኝ ከልብህ በፍቅር ታስሮ ነው የኔልብ ከልብህ አፍቃሪወች ዉሰዱ አፍቃሪወች ሲባል ሀላላችሁን ነው ያልኩት ፍቅር ያለ ኒካ የለዉም በረካ https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

+2
ክፍል--➋-- 📚 የኪታቡ ስም፦ ❞ذَمُّ قَسْوَةِ الْقَلْب❝ (የቀልብ መድረቅ አደገኝነት፣ መንስኤውና መፍትሔው) 🎙 በኡስታዝ፦ ዐብዱ ረዛቅ አል-ባጂ (ሐፊዘሁላህ) ➡️ t.me/Sle_qelbachn1

ሀዘን ልብን ይሰብራል። ተስፋን ያደበዝዛል። ቁርጠኝነትን ይነጥቃል። ስለነጋችን ማለም፣ ስለወደፊታችን ማቀድን ከንቱ ድካም አድርገን እንድንወስደው ያደርጋል። ጌታችን እንደጠቆመን ሸይጧን በሙእሚን ሀዘ
ሀዘን ልብን ይሰብራል። ተስፋን ያደበዝዛል። ቁርጠኝነትን ይነጥቃል። ስለነጋችን ማለም፣ ስለወደፊታችን ማቀድን ከንቱ ድካም አድርገን እንድንወስደው ያደርጋል። ጌታችን እንደጠቆመን ሸይጧን በሙእሚን ሀዘን የሚደሰተውን ያክል በምንም ነገር አይደሰትም። {إنما النجوى من الشيطان ليحزن الذين آمنوا} ለዚያም ነውኮ አላህን ከሀዘን እንዲጠብቀን መማጸንን ነብዩ صلى الله عليه وسلم ያስተማሩን። አላህ ከሀሳብ ጭንቀትና ሀዘን ይጠብቃችሁ። =  https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

ልቧ ድክም ብሏል አይኗ ደርቆ ልቧ ያነባል ጩሀ አታለቅስ ምነው ይሏታል ይች ነፍስ ጥሪዋን የምታሰማው ለጌታዋ ብቻ ነው___ በዚህ ስሜት ውስጥ ያለች ሩህ አላህዬ ሙሳን ከፊርዓውን ፈተና ነጃ ያልክ ጌ
ልቧ ድክም ብሏል አይኗ ደርቆ ልቧ ያነባል ጩሀ አታለቅስ ምነው ይሏታል ይች ነፍስ ጥሪዋን የምታሰማው ለጌታዋ ብቻ ነው___ በዚህ ስሜት ውስጥ ያለች ሩህ አላህዬ ሙሳን ከፊርዓውን ፈተና ነጃ ያልክ ጌታ ይችን ደካማ ነፍስ ከገባችበት ፈተና ነጃ በላት አላህዬ _ ዩኑስን ከሶስት ጨለማ ያረብ ሲልህ የሰማህ ጌታ ባሪያህን ሹክትክታዋን ስማት አላህዬ የሱፍን ከችግር ከፈተና ከስቃይ አውጥተህ ለንግስና ያበቃህ ሀያሉ ጌታዬ _ባሪያህን ሁሉንም አቅለህላት የስኬት ማማ ላይ አድርሳት ያረብ!!!! https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

የጁሙአ ግብዣ 🎙ሱረቱል ካህፍ سورة_الكهف 📚][]ሱረቱል ከህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹 ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                

የተስፋ ብርሃን በወንጀል ለጨቀየች ነፍስ እረ ​ተስፋ አንቁረጥ - ፈጽሞ አንድከም፣ ከአላህ ራህመት - ተስፋ አይታጣም፤ "ደጋግመን ስናጠፋ - እንዴት ይምረናል?" የሚለው ሰይጣን ነው- ሊያርቀን ይጥራል። ​የአላህ ይቅርታ - ባህር ነው ሰፊ፣ የባሪያውን ጥፋት - ቶሎ ብሎ አጥፊ፤ ሺህ ጊዜ ብንወድቅ - ሺህ ጊዜ እንነሳ፣ "ማረኝ" እያልነውም - ተውበትን አንርሳ። ​ጥፋት የሰው ልጅ - ስህተት አይጠፋም፣ አላህ ግን መሐሪ -ወንጀልን አይቆጥርም፤ ባሪያው ተጸጽቶ - እጁን ሲዘረጋ፣ ይቀበለዋል - በራህመት በጸጋ። ​የወንጀል ማጠቢያ - የተውበት መድረሻ፣ ለቆሰለው ልባችን - ይሆናል   ማደሻ፤ ወንጀል እየሰሩ - "ማረኝ" ማለት ነው፣ የአማኞች ጌጥ - ይሄ ጸጋቸው ነው። ​እወቁ ወገኖቼ - ጌታችን አዛኝ ነው፣ ከእናት በበለጠ - ለእኛ ራህሩህ ነው፤ ስለዚህ አንፍራ - ተውበትን አንዘንጋ፣ በእዝነቱ ጥላ ስር - ሁሌም እንጠጋ።

╭─••──═••═─••─╮ ✒️ኡሚዬ ይቅርታ!🖌 ╰─••──═••═─••─╯ ላሳመምኩሽ ህመም ስትወልጂ ላማጥሽው እኔን በማሳደግ ብዙ ለደከምሽው ያኔ ላስቸገርኩሽ ልጅነት ሸውዶኝ ድካም ልፋትሽን እንዳላየው ጋርዶኝ ይቅርታ እልሻለሁ ደግሜ ደግሜ እኔን በማሳደግ ለጨረሽው እድሜ ይቅርታ ጠይቄሽ ጠብቃለሁ ምላሽ እኔን በማሳደግ ለጠቆረው ገላሽ ያኔ ያሳዘንኩሽ የነጠኩሽ ደስታ አሁን ነው የገባኝ ኡሚዬ ይቅርታ! https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk