uz
Feedback
​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

​🌹قَـــنَـــاةُ بِـــنـــتْ مُـــحَـــمَّـــد 🌹

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
1 376
Obunachilar
-124 soatlar
+3337 kun
+63630 kun
Postlar arxiv
▣ በነዚህ በዙል ሂጃህ አስር ቀናት የሚሰሩ 128 ቀላልና ተወዳጅ መልካም ስራዎች! t.me/Sle_qelbachn1 t.me/Sle_qelbachn1

*ሞት የሁላችንንም ቤት ተራ በተራ የሚያንኳኳ የማይቀር እንግዳ ነው። ሞት በመጣ ጊዜ  ወደ ተከተበልን ወደ መሞቻ ቦታችን በሆነ ምክንያት እዚያችዉ ቦታ እንሄዳለን ማንም አይቀርም* *كُلُّ نَفْسٍ ذَائِقَةُ الْمَوْتِ* *«ነፍስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት፡፡»*    *#⇛መቼና በምን ምክንያት* *እንደምን ሞት አናውቅምና ከወዲሁ ለአኼራችን ስንቃችን የሚሆን መልካም ስራን እናስቀድም እንስራ።* *اللهمَّ إنَّا نَسألكَ حُسنَ الخَاتمة، اللهمَّ ارزُقنا قبلَ* *المَوتِ تَوبةً وَعندَ المَوتِ شَهَادة وبَعدَ المَوتِ جنةً ونَعيماً🤲🤲🏻🤲🏻🤲🏻* በነዚህ በተከበሩ ቀናቶች ዉስጥ ሰደቃ ዚክር ፡ፆም የተለያዩ የኢባዳ አይነቶች በመፈጸም ላይ እንበራታ፡፡ https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

🔊     አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር     የረሳ የተዘናጋ ሁሉ አስታውሱ!! ከዚህ ሰዓት ጀምሮ………    ከምድር እስከ ሰማይ ያለው እስኪናወጥ ድረስ ድምፅ ከፍፍፍፍ አድርጎ ተክቢራ ማድረግ እጅግ በጣም እጅግ በጣም የተወደደ፤       ግን ደግሞ የተረሳ ሱና ነው!!   ተክቢራችሁ የሰማይ ከፍታ እስከ ሚደርስ ድረስ ተክቢራ አድርጉ። 🔊አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ላ ኢላሃ ኢለሏህ አላሁ አክበር…… አላሁ አክበር ወሊላሂል ሀምድ!!

​🌟 ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! 🌟 ​የፓስፖርት ጉዳይ አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነትን መመሪያችን አድርገን የፓስፖርት
​🌟 ለአስቸኳይ ፓስፖርት ፈላጊዎች በሙሉ ታላቅ የምስራች! 🌟 ​የፓስፖርት ጉዳይ አሳስቦዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው በእጃችን ነው! ጥራት፣ ፍጥነት እና ታማኝነትን መመሪያችን አድርገን የፓስፖርት አገልግሎቶችን በቅልጥፍና እንሰጣለን። ✈️🌍 ​የምንሰጣቸው ዋና ዋና አገልግሎቶች፡ 📝 ​⚠️ አዲስ ፓስፖርት፡ ለመጀመሪያ ጊዜ ፓስፖርት ማውጣት ለሚፈልጉ። ​🔄 እድሳት (Renewal)፡ ጊዜው ያለፈበትን ፓስፖርት በፍጥነት ለማሳደስ። ​🔍 የጠፋብዎትን ለመተካት፡ ፓስፖርትዎ ቢጠፋብዎ ወይም ቢበላሽብዎ በአጭር ጊዜ እንተካለን። ​⚡ አስቸኳይ አገልግሎት፡ ለጉዞ የቸኮሉ ደንበኞችን ልዩ በሆነ ፍጥነት እናስተናግዳለን። ​አድራሻዎቻችን (በአቅራቢያዎ እንገኛለን!) 📍​በሚከተሉት ከተሞች በሙሉ አገልግሎታችንን ያገኛሉ፡ 🏙️ አዲስ አበባ 🏙️ ወልዲያ 🏙️ ባህር ዳር 🏙️ ደሴ ​ለበለጠ መረጃ አሁኑኑ በቴሌግራም በዚህ አድራሻ! 📞 💬 @teslima_7000 💬 @teslima_7000 ​ለማንኛውም ጥያቄ ወይም አገልግሎቱ ለመጀመር በቴሌግራም በኢሞ በነዚህ ስልኮች ያገኙናል፦ 📱 0970 24 42 85 📱 0968 96 78 88
​" ጥራት እና ታማኝነት መለያችን ነው ፈጥነው ያናግሩን ! ✅

በለተሚዬች ላይ አጥጋቢ ረድ ሙሓደራ 236 ክፍል 04 በ ወሰን ተላላፊዎች ላይ ✔️ ረድ በ ሑሰይን አስልጢይ ላይ እና መሰሎቹ ላይ ✔️ እውነት ጀርህ ወተዕዲል ኢጅቲሐድን ፈፅሞ አያስተናግድም ??                 መስቀለኛ  ጥያቄዎች 👉 የ ሰለፎች ጎዳና ባጢልን መቃወም ከሆነ ለምን አብዱልሐምዲ ላይ አትቃወሙም ?? 👉 100 በ 100 እንከተል ኢብኑ መስዑዶችን ያለው ማን ነው  ?? 👉 የሰለፎችን ጎዳና በ ጀርሕ ወተዕዲል ጉዳይ እየተከተለ ያለው ማን ነው ?? 👉 ከ ሰለፎች ውስጥ ዒልም ጀርሕ ወተዕዲል ኢጅቲሐድን አያስተናግድም ያለው ማን ነው ?? 🎤 በ ኡስታዝ ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ (አቡ ሓቲም) https://t.me/UstazKedirAhmed/10195

ባሌ የኔ ሀላል ከሺዎች መርጬ የሰጠኝ አምላኬ የልቤ ትርታ ውበቴ ነህ መልኬ አንተ ማለት ለኔ የቤቴ ሙሶሶ የልቤ ውለታ እንባዬ አባሽ ደርሶ ከጎኔ ስትኖር ሰላሜ ጥሩ ነው ባንተ ጥላ ስር ነው ሂወቴ የሚያምረው የአለም ጫጫታ ደጅ ቢበረታ ያንተ መኖር ብቻ ይሰጠኛል ደስታ ክንድህ መከታዬ ፍቅርህ መማሪያዬ አትራቅ ተጎኔ ኑርልኝ ጋሻዬ እባክህ አላህ ጠብቅልኝ እሱን ከሀራም ሰትረህ እጅና ምላሱን👀 እስከዘላለሙ ያጥብቅልኝ ድኑን🙌 *አለች አፍቃሪዋ ላጤዎች ውሀ እየጠጣችሁ👀🙌*

ልጅሽ አንች ያልሆንሽውን እድትሆን መፈለግሽ ሞኝነት ነው እና ተምሳሌቷ ነሽና አረማመድሽን አሳምሪ አከታተሏ ያምር ዘንድ አንች ሙተበሪጅ ሁነሽ ስለ ተሰቱር ስለጅልባብና ኒቃብ ዋጅብነት ብታወሪያት ጥያ
ልጅሽ አንች ያልሆንሽውን እድትሆን መፈለግሽ ሞኝነት ነው እና ተምሳሌቷ ነሽና አረማመድሽን አሳምሪ አከታተሏ ያምር ዘንድ አንች ሙተበሪጅ ሁነሽ ስለ ተሰቱር ስለጅልባብና ኒቃብ ዋጅብነት ብታወሪያት  ጥያቄው ወደ አንችው ነው እሚመለሰው እናማ ንግስቷ ነግሰሽ አግሻት ልጅሽን ረክሰሽ አዳታረክሻት https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

ማሳሰቢያ !! የዙልሂጃ ወር ከገባ በኋላ የምታርዱ ሰዎች ከጥፍራችሁም ይሁን ከፀጉራችሁ እንዳትቆርጡ ። ይህ መረጃ ከደረሳችሁ በኋላ የምትቆረጡ ሀራም ሰርታችኋልና ተጠንቀቁ። ለዚህ መረጃችን ፦ عن أم سلمة أن النبى صلى الله عليه وسلم قال: " إذا دخل العشر، وأراد أحدكم أن يضحى فلا يأخذ من شعره ولا من أظفاره شيئا حتى يضحى " رواه مسلم ኡሙ ሰለማ ረድየሏሁ ዐንሀ ባስተላለፉት ሀዲስ ነብዩ ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም እንዲህ ብለዋል ፦"የዙል ሂጃ አስርቱ ቀናቶች የገቡ ጊዜ አንድኛችሁ ማረድ ከፈለገ እስከሚያርድ ከፀጉሩም ከጥፍሩም እንዳይነካ" ሙስሊም ዘግቦታል ከሚያርደው ውጭ ያሉት ከቤተሰቦቹ ጥፍራቸውን ቢያሳጥሩ ሴቶች ፀጉራቸውን ቢሰሩ ወንዶች ፀጉራቸውን ቢላጩ ምንም ችግር የለውም የሚመለከተው አራጁን ብቻ ነው!

My SiS ሚስጥርሽን ለራስሽ ብቻ ያዥው ወዳጅሽ ሌላ ወዳጅ አለውና‼️ ወዳጅሽ ለመሰለሽ ሁሉ ታሪክሽን ህልምሽን በመንገር አታባክኝ ይልቅ ከአሏህ በታች የምታምኝበትና በደንብ የምትቀርቢው አንድ እውነ
My SiS ሚስጥርሽን ለራስሽ ብቻ ያዥው    ወዳጅሽ   ሌላ ወዳጅ አለውና‼️ ወዳጅሽ ለመሰለሽ ሁሉ ታሪክሽን ህልምሽን በመንገር አታባክኝ ይልቅ ከአሏህ በታች የምታምኝበትና በደንብ የምትቀርቢው አንድ እውነተኛ ወዳጅ ካለሽ ለርሱ ብቻ ሹክ በይው። ከዛ ባለፈ የሚያቆላምጥሽና የሚያወራሽ   ሁሉ ወዳጅሽ እየመሰለሽ አትፍሰሽ!! ቶሎ ግልፅ ማይሆኑ ባህሪዎች ተደብቀው ሚያጠቁ ባህሪዎች እንዳሉ እወቂ አስመሳይነት አፈ ሙዝ አፈ ቂቤነት ብዙ ጊዜ ይሸውዱናል ሳይመስለን ይጎዱናል አንዳልጠው ያስወድቁናል!! So ጥንቁቅነትና ማስተዋል ያዋጣናል።         https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

ፈገግ እያልሺ ስሪ ! አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሺው፡ በስራ መብዛት የተገላታሺው፡ በሀሳብ ትካዜ ሰምጠሺ የገባሺው፡ መጨነቅ መጠበብ በጣም ያበዛሺው፡ አይዞሺ አብሺሪ አትጨናነቂ፡ እቅድሺ ተሳክቶ
ፈገግ እያልሺ ስሪ ! አንች ውዷ እህቴ ስደት ላይ ያለሺው፡ በስራ መብዛት  የተገላታሺው፡ በሀሳብ ትካዜ ሰምጠሺ የገባሺው፡ መጨነቅ መጠበብ በጣም ያበዛሺው፡ አይዞሺ አብሺሪ አትጨናነቂ፡ እቅድሺ ተሳክቶ ስደትም ይበቃል የምታርፊበት ቀን በቅርቡ ይመጣል፡ ይሄም ነገር አልፎ ለታሪክ ይወራል። ብቻ ጥንክር በይ እቅድሺ ይሳካል፡ እንዳትቸኩይ በሶብር ይደርሳል፡ ይሄን የሚያስረሳ መልካም ቀን ይመጣል ፈገግ እያልሺ ስሪ ሁሉም ነገር ያልፋ ብቻ አብሺሪ ኢንሻ አላህ !! https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

🕌خطبة الجمعة في مركز أبي أيوب لتحفيظ القرآن الكريم والمبادئ الشرعية  في مدينة كومبلشا በኮምቦልቻ ከተማ በአቡ አዩብ የቁርዓን ሂፍዝ እና የሸሪዓ መርሆዎች ማእከል የቀርበ 📌العنوان :"عن  عشر ذي الحجة " "አስሩ የዙል ሂጃ ቀናቶች " 🎙አቡ አዩብ ሙሐመድ ሰዒድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba

🔖  ዛሬ ምሽት 3:00 እንዳያመልጥዎ! ሳምንታዊ የጥያቄና መልስ ውድድር ዛሬ ምሽት 3:00 ላይ ይቀጥላል። ✅ ይሳተፉ፣ ይማሩ፣ እውቀትዎን ይፈትሹ! ለመቀላቀል እና ለመሳተፍ ከታች ይጫኑ  👇 👉 t.me/FKR_ESKE_JENET

የጁሙአ ግብዣ 🎙ሱረቱል ካህፍ سورة_الكهف 📚][]ሱረቱል ከህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[] ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው። 💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐 ➖➖➖➖➖➖➖ ↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة ➊ 💎الغسل ➋💎 الطيب ➌ 💎السواك ➍💎 لبس الجميل ➎💎 قراءة سورة الكهف ➏💎 التبكير لصلاة الجمعة ➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 ➊ 🌺መታጠብ ➋ 🌺ሽቶ መቀባት ➌🌺 ሲዋክ መጠቀም ➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ ➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን ➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ ➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት 〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰 «اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ   🌺በሰለዋት በዚክርያውለን ﷺ 🌹 .................🌹 ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ🌹🔹🔹🌹 ﷺ ﷺ ﷺ 🌹🔹🔹🌹 በነብዩ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ !!                

*✍እስኪ እህት ፈልጉ✍* በተውሂድ በሱና አቋሟ የፀና መንገዷ የሆነች የሰለፍ ጎዳና ከሽርክ ቢድዓ ርቃ የምትኖር ልቧን ያልሸፈነው የነሽዳ መዝሙር የማትገላለጥ ተሰትራ የምትኖር ቀን የማይለውጣት ቃሏን
*✍እስኪ እህት ፈልጉ✍* በተውሂድ በሱና አቋሟ የፀና መንገዷ የሆነች የሰለፍ ጎዳና ከሽርክ ቢድዓ ርቃ የምትኖር ልቧን ያልሸፈነው የነሽዳ መዝሙር የማትገላለጥ ተሰትራ የምትኖር ቀን የማይለውጣት ቃሏን የማታፈርስ በአሉሽ አሉሽ ወሬ ሁሉም ጋ የማትፈስ በሙሲባ ሰዓት የማትልፈሰፈስ ተወኩሏ ያማረ የሆነች ጠንካራ ሲኖራት አካፋይ ያልሆነች ቀብራራ ስታጣም አመስጋኝ የሆነች ተብቃቂ በመልካም የምታዝ ከመጥፎ አስጠንቃቂ ፍፁም ያላደለች ነገር አሳባቂ በቤቷ የምትረጋ ዙረትን የማትወድ የፊትና መንገድን ለሌሎች የማትቀድ ሸሪዓን ጠብቃ የምትኖር በወጉ ጓደኛ የምትሆን እኔስ አጥቻለሁ እናት ፈልጉ:: https://t.me/+o7ZrQFQjILVhNDVk

اللهم إنا نسألك زيادة في الدين وبركة في العمر وصحة في الجسد وسعة في الرزق وشهادة عند الموت ومغفرة بعد الموت وارزقنا النظر إلى
اللهم إنا نسألك زيادة في الدين وبركة في العمر وصحة في الجسد وسعة في الرزق وشهادة عند الموت ومغفرة بعد الموت وارزقنا النظر إلى وجهك الكريم.

Repost from Dr. Seid Musa
✏️ [ የሰለፍያን መንገድ የመከተል ጥቅሞች ] የሰለፍያን መንገድ የሚከተል ሰው ብዙ በጎነቶችን ያገኛል፤ ከእነዚህም ውስጥ የሚከተሉት ይገኙበታል፡- 1- ከክርክር የመዳን መንገድ ነው። 2- ከመከፋፈል የመላቀቅ መንገድ ነው። 3- ከስህተት የመምራት መንገድ ነው። 4- ከሱ ጋር መቆራኘት ልክ እንደ ነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) መቆራኘት ክብር ነው። 5- የሰለፍያን መንገድ በመከተል ከሰይጣን መንገዶች ነፃ እንወጣለን። 6- የሰለፍያን መንገድ በመከተል ሙስሊሞች የውርደትና የውድቀት ምልክትን ከራሳቸው ያስወግዳሉ። 7- የሰለፍያን መንገድ መከተል በሽታን ለይቶ መድኃኒቱን ማዘዝ አለበት። 8- የእስልምናን ሕግ ሙሉ በሙሉ ማግኘትን ያካትታል። 9- ጽድቅና የተከበረ ስነ-ምግባር ፍጹም የሚሆኑት በእሱ አማካኝነት ነው። 10- አንድ ሙስሊም አሳማሚ ከሆነው የገሃነም እሳት የሚድነው በእሱ አማካኝነት ነው። 11- ሙስሊም ወደ ገነት የሚገባው በእሱ አማካኝነት ነው። 12- ሱና የሚነቃቃው በእሱ አማካኝነት ነው። እያንዳንዱ እነዚህ ቱሩፋቶች የሰለፍያን መንገድ አካሄድ የመከተልን አስፈላጊነት ለማረጋገጥ በቂ ናቸው። ይህም ግዴታን ለመወጣት የሚያስፈልገው ማንኛውም ነገር ራሱ ግዴታ ነው ከሚለው መርህ በተጨማሪ አስፈላጊነቱን ከማጉላት ነው። (አል መንሐጁ አስ-ሰለፊይ ተዕሪፉሁ ወሲማቱሁ ወደዕወቱሁል ኢስላሒየህ የተሰኘውን የሸይኽ ሙሐመድ ባዝሙል ኪታብ ገጽ: 34-35 ይመልከቱ ) = የቴሌግራም ቻናል t.me/AbulbukhariSeid