uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Strong Islam

Strong Islam

Kanalga Telegram’da o‘tish

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
332
Obunachilar
+124 soatlar
-67 kun
+230 kun
Postlar arxiv
ችግር ባጋጠመህ ጊዜ የአላህን እንጂ የችግርህን ትልቅነት አታስብ! በአላህ ሀይልና ጥበብ የማይፈታ ችግር የለም! Inshallah 🥰🥰

የኛ ውዱ ነብይ(ሰ.ዐ.ወ) ❤️❤️❤️ እኔ ያወኩትን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ታለቅሱ ነበር ብለውናል😔😔 አላህ ትክክለኛ ተውበትን ይወፍቀን🤲🤲aminn
የኛ ውዱ ነብይ(ሰ.ዐ.ወ) ❤️❤️❤️ እኔ ያወኩትን ብታውቁ ኖሮ ትንሽ ስቃችሁ ብዙ ታለቅሱ ነበር ብለውናል😔😔 አላህ ትክክለኛ ተውበትን ይወፍቀን🤲🤲aminn

ራስህ ለራስህ የገባኸውን ቃል ስንቴ እንደካድከው ካስታወስክ፣ የሰዎች ታማኝ ሆኖ አለመገኘት ብዙ አይገርምህም።😕😕 Haq👍👍

❤️اللهم صل وسلم على نبينا محمد☘

"አለ ገና ፤ ሳቅና ፈተና" 😅😔

75/ ከታች ከተዘረዘሩት ሶላት የማያበላሸዉ የቱ ነዉ?
Anonymous voting

74/ የሱረቱል ፋቲሀ ሌላ ስሟ ማን ይባላል?
Anonymous voting

73/ ከትልቁ ሽርክ የማይመደበዉ የቱ ነዉ?
Anonymous voting

የኔ አላህ🥰 የዛሬን ብቻ አውጣኝ እያልኩ ስንቱን ቀን አለፍኩት🥹❤️‍🩹 #አላህየ @strong_islama
የኔ አላህ🥰 የዛሬን ብቻ አውጣኝ እያልኩ ስንቱን ቀን አለፍኩት🥹❤️‍🩹 #አላህየ @strong_islama

አላህየ የወደድኩትን ካልፃፍክልኝ የፃፍክልኝን አስወድደኝ🤲🤲
አላህየ የወደድኩትን ካልፃፍክልኝ የፃፍክልኝን አስወድደኝ🤲🤲

የሰው ልጅ ሲኖርህ ከፍ ያረግካል ፣ ስታጣ ደግሞ ያጣጥልካል ምን ይሻል ይሆን😕😕

ለማቆም ስታስቡ ለምን እንደጀመራችሁ አስታውሱ አላህ ያሰብነውን ያሳካልን። ከአላህ ጋር ሁሉም ይቻላል🥰❤️🥰

~ፈገግታህን ለገደለው ሰው ~መቼም አታልቅስ        😊😊😊

አንድ በዕድሜ ገፋ ያሉ አድማጭ ሸገር ሬዲዮ ደውለው “መንግሥት የሚሰማኝ ከሆነ ሐሳቤን በአጭር እንድገልጽ ይፈቀድልኝ!” አሉ፡፡ “እሺ ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡ ጉሮሯቸውን ከጠራረጉ በኋላ “እኔ እንኳ ብዙም የምለው የለኝም። በአጭሩ ሐሳቤን አጠቃልዬ ለመግለጽ ያህል ነው…::” አሉ እጅግ በበዛ ትህትና፡፡ “ይቀጥሉ አልኩ እኮ አባት…ይቀጥሉ” አለ ጋዜጠኛዉ፡፡ “….እሺ…እንግዲያውስ ከተፈቀደልኝ ልቀጥል… “ለአፍታ ትንፋሻቸውን ሰበሰቡና… . . . . “ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ..." 😂
◎እኔ ራሱ አሁን ጩሂ  ጩሂ እያለኝ ነው 😫😫 ችግሩ በመጮህ ብቻ ሚፈታ struggle አደለም ያለኝ 😔
በሰላም አስፈትነን ያረብ 😭🤲

ከባድ ቀን ያልፋል 😢 ከባድ ጠባሳ ግን 💔 ማንነትህን ይገባል ❤️‍🩹💪

መዘግየት መቅረት አደለም አላህ እንባን እና ስብራትን አይረሳም ይክስሻል.....❤️‍🩹 @strong_islama

አንዳንዴ መፍትሔ ከሚስነዝሩልን አፎች በላይ በጥልቀት የሚያዳምጡን ጆሮዎች ያስፈልጉናል።በመፍትሔ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ሕመሞች ብዙ ናቸው።ማቀፍ ደረጃ ያልደረሱ በመዳበስ ላይ የሚገኙ መነካካቶች ብቻ የብቸኝነትን ቆፈን ይገፋሉ።

ከአላህ የሚመጣ ነገር ሁሉ ውብ ነው 🫀🥰
ከአላህ የሚመጣ ነገር ሁሉ ውብ ነው 🫀🥰

ስለቻልነው ብቻ የቀለለን የሚመስላቸው ብዙ ናቸው😩😩

በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ይመስለኝ ነበር...አሁን ግን እንደተረዳሁት በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ሳይሆን አብረውህ ያሉ የቅርብ ሰዎች ብቻህን እንደሆንክ እንዲሰማህ ሲያደርጉ ነ
በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ይመስለኝ ነበር...አሁን ግን እንደተረዳሁት በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ሳይሆን አብረውህ ያሉ የቅርብ ሰዎች ብቻህን እንደሆንክ እንዲሰማህ ሲያደርጉ ነው😔😔