uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

Strong Islam

Strong Islam

Kanalga Telegram’da o‘tish

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
332
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
+230 kun
Postlar arxiv
አንዳንዴ መፍትሔ ከሚስነዝሩልን አፎች በላይ በጥልቀት የሚያዳምጡን ጆሮዎች ያስፈልጉናል።በመፍትሔ ሳይሆን በመደመጥ ብቻ የሚድኑ ሕመሞች ብዙ ናቸው።ማቀፍ ደረጃ ያልደረሱ በመዳበስ ላይ የሚገኙ መነካካቶች ብቻ የብቸኝነትን ቆፈን ይገፋሉ።

ከአላህ የሚመጣ ነገር ሁሉ ውብ ነው 🫀🥰
ከአላህ የሚመጣ ነገር ሁሉ ውብ ነው 🫀🥰

ስለቻልነው ብቻ የቀለለን የሚመስላቸው ብዙ ናቸው😩😩

በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ይመስለኝ ነበር...አሁን ግን እንደተረዳሁት በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ሳይሆን አብረውህ ያሉ የቅርብ ሰዎች ብቻህን እንደሆንክ እንዲሰማህ ሲያደርጉ ነ
በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ይመስለኝ ነበር...አሁን ግን እንደተረዳሁት በሕይወት ውስጥ ከባዱ ነገር ብቸኝነት ሳይሆን አብረውህ ያሉ የቅርብ ሰዎች ብቻህን እንደሆንክ እንዲሰማህ ሲያደርጉ ነው😔😔

መያዝ እምፈልገው ስልክ ስልኩ iPhone +camera Storage SAMSUNG ባትሪው እንደ NOKIA ዋጋው እንደ infinx ያለው አለ🤔

72// ኡሙል ኩታብ በመባል የሚታወቀው ሱራ?
Anonymous voting

71// የጀሀነም በር ጠባቂ ስሙ ማን ይባላል?
Anonymous voting

70// ቁርአንን ለማወቅ ተቸግሮ ተንተባትቦ የሚቀራ ሰው ስንት አጅር አለው?
Anonymous voting

የልብ ሰላም የሚገኘው ነገሮችን ለአላህ አሳልፎ በመስጠት ውስጥ ነው። ከጭንቀት በኋላ ለሚመጣው ብርሃን፣ ከከባድ ቀን በኋላ ለሚሰጠን ሰላም ሁሌም ምስጋና ይገባው። الحمد الله❤️‍🩹

የሸሸሁት ካንተ ቢሆን መሸሸግያየ ግን አንተው ነህ የኔ አላህ ❤️‍🩹❤️‍🩹
የሸሸሁት ካንተ ቢሆን መሸሸግያየ ግን አንተው ነህ የኔ አላህ ❤️‍🩹❤️‍🩹

ጥሩ ጊዜን አብሮ ያሳለፈ ሰው ክፉ ደግ አይነጋገርም!!

ካንተውጪ ማንም የማያውቀው ብቸኛ ሚስጥር ከአላህ ጋር ያለህ ትስስር ነው አሞጋሾች አይሸንጉልህ ወቃሾች አይውቀሱህ።

አሰላሙ አለይኩም ያጀመዓ ጥያቄው ይለቀቅ እምትሉ በ reaction አሳዩኝ

እናንተ የስኬት ደረጃ ላይ ደርሻለሁ ምትሉ ምን ላይ ስትደርሱ ነው ??

ከሠው ይልቅ ጊዜ እውነቱን ይነግርሃል....!
ከሠው ይልቅ ጊዜ እውነቱን ይነግርሃል....!

ዝምታ የሚሰጠውን ሰላም የሚያውቁት ዝምተኞች ብቻ ናቸው። ዝም!!!!!

የክፍሌን ግድግዳ አልፎ አይወጣም ያልሸው ጩኸት 7 ሠማያትን አልፎ ይሔዳል ትንሽ ታገሺ #صبر🤌 @strong_islama
የክፍሌን ግድግዳ አልፎ አይወጣም ያልሸው ጩኸት 7 ሠማያትን አልፎ ይሔዳል ትንሽ ታገሺ #صبر🤌 @strong_islama

ብዙ መጠበቅ ብዙ ይጎዳል 😕😞
ብዙ መጠበቅ ብዙ ይጎዳል 😕😞

አላህየ🥹🥹 እኔ አመፅኩኝ አንተ አውፍ አልከኝ😢😢 የኔ አላህ
አላህየ🥹🥹 እኔ አመፅኩኝ አንተ አውፍ አልከኝ😢😢 የኔ አላህ

አላህ ከባድ መንገድን የሰጠህ የምታሸንፍበትን አቅም በውስጥህ ስለፈጠረ ነው ☺️☺️ Be strong👍💪