Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
Kanalga Telegram’da o‘tish
Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
4 205
Obunachilar
-624 soatlar
+867 kunlar
+8630 kunlar
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Iyul '26
Iyul '26
+89
4 kanalda
Iyun '26
+4 122
18 kanalda
Get PRO
May '26
+16
14 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 03 Iyul | +69 | |||
| 02 Iyul | +3 | |||
| 01 Iyul | +17 |
Kanal postlari
አስደሳች ዜና🎉🎉🎉
የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል።
ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ።
ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው
ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ!
ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁
ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል!
ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ
| 2 | አስደሳች ዜና🎉🎉🎉
የአፖሎጄቲክስ መጽሔት የቴሌግራም ገጽ በንጽጽሩ ዘርፍ ጥበባዊ በሆነ መንገድ ትልቅ አሻራ እያሳረፈ ያለ ገጽ እንደሆነ ይታወቃል።
ይህ ገጽ በተቻለ መጠን ብዙ ሰዎች ጋር መድረስ ያለበት ቢሆንም የገጻችን ፎሎወሮች ቁጥር አነስተኛ በመሆኑ መድረስ ባለበት ልክ ሁሉም ሰው ጋር እየደረሰ አይደለም ።
ትክክለኛው የኢስላም መልዕክት ለሁሉም ይደርስ ዘንድ የገጻችንን ፎሎወሮች ቁጥር የማሳደግ ቻሌንጅ መጀመራችንን ስናበስር በታላቅ ደስታ ነው
ቻሌንጁን ይቀላቀሉ ይሸለሙ!
ከአንድ እስከ ሶስት ለሚወጡ አጓጊ ሽልማቶች አዘጋጅተናል
ታዲያ ምን ይጠብቃሉ? አሁኑኑ በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሊንክ ይውሰዱ ፤ ለወዳጅ ዘመድ እና ለጓደኞችዎ ያጋሩ ፤ ይሸለሙ 🎁🎁🎁
ቻሌንጁ ለ10 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ሀምሌ 07 ይጠናቀቃል!
ቻሌንጁን ለመቀላቀል በቴሌግራም ቦታችን በኩል ሙሉ ስሞትን ብቻ ይላኩ | 1 |
| 3 | ✨ የናፍቆት ጥግ
ናፍቆት ማለት... ሩቅ ስላለ ነገር ማሰብ ብቻ አይደለም። ናፍቆትማ— ከአንድ ሺህ አራት መቶ ዓመታት በፊት በዓይናችን ያላየነውን፣ ነገር ግን በልባችን የነገሰውን፣ የፍቅር ተምሳሌት ውዱን ነቢያችንን ﷺ ለማየት የልብ መጓጓት ነው።
እውነተኛ ፍቅር ማለት በስም ማክበር ብቻ ሳይሆን፣ እርሳቸውን በሰማን ቁጥር ልባችን በናፍቆትና በእዝነት ሲሞላ ነው።
እስቲ ይህንን የልብ ናፍቆታችንን በሰለዋት እናርሰው፤ ሰሉ አለል ሀቢብ😊
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبِيِّنَا مُحَمَّدٍ | 1 190 |
| 4 | "ፍልስፍና ልክ እንደ ኩፍኝ ነው። ለበሽታው ተጠቂ ከሆነ ሰው መተላለፍ አለበት። ፍልስፍናን ለመማር፣ ከሕያው ፈላስፋ ጋር በመከራከር ዕድልዎን መሞከር አለብዎት።"
ፍልስፍናንና የሰዎችን የዕሳቤ ዓለም በጥልቀት ለመረዳትና ለመማር፣ በየመፃህፍቱ መደርደሪያ ላይ ካሉ ፅንሰ-ሀሳቦች ባለፈ፣ ከእነዚያው ከህያዋን ፈላስፋዎችና ሀሳብ አፍላቂዎች ጋር ፊት ለፊት መጋፈጥና መከራከር ዋነኛው መንገድ ነው። የሀሳብን ጥረትና ጥልቀት የምንለካው በውይይትና በክርክር ሜዳ ላይ በመፈተሽ ነውና!
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቁጥር 1፣ ገፅ 3 ላይ ያገኙታል።
https://t.me/ethiomuslimapologetics/22 | 1 220 |
| 5 | ስለ አይላ በጥቂቱ.mp3 | 1 347 |
| 6 | የፌሚኒዝም (Feminism) ንቅናቄ በእስልምና እይታ የተወገዘ ነው። ምክንያቱም እስልምና ለሴት ልጅ እውነተኛና ታላቅ ክብርን የሰጠ ቀዳሚ እምነት በመሆኑ ነው። በሕይወት የመኖር መብቷ ሲቀበርላት ለነፃነቷ የቆመ፣ የውርስ መብቷን ያረጋገጠ እና እንደ ንግሥት ያከበራት ዲን እያለ፣ ሴት ልጅ ክብርን ፍለጋ ከእስልምና ውጪ የሆነን ሌላ የዕሳቤ-ዓለም (Ideology) መከተል በጭራሽ አያስፈልጋትም።
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት ቅፅ 1፣ ገፅ 8 ላይ ያገኙታል። | 1 540 |
| 7 | ስቅለት ፣ ቁርዐን እና ታሪክ.mp3 | 1 508 |
| 8 | የእስልምናን ስኬትና የሰዎችን ልብ የመማረክ ምስጢር በሃይልና በሰይፍ እንደሆነ አድርጎ ማቅረብ የተለመደ የፈጠራ ትርክት ነው። እውነታው ግን ሙሉ በሙሉ ከዚህ የተለየ ነው፤ የእስልምና እውነተኛውና ታላቁ ጉልበት የመነጨው ከነቢዩ ﷺ ወደር ከሌለው ታላቅ ስብዕና እና ከእምነቱ ጥልቅ አስተምህሮ ነው። ታሪክን በእውነት መነፅር ስንመረምረው፣ እስልምና የሰዎችን ልብ የገዛው በሰይፍ ሳይሆን በራሱ በእውነቱ ብርሃን መሆኑን እንረዳለን።
👉 ሙሉውን ዝርዝር መረጃ ከአፖሎጂቲክስ መፅሄት እትም 02፣ ገፅ 22 ላይ ያገኙታል። | 1 645 |
| 9 | አንድ ወጣት ለዲኑ ሲል የራሱን መዝናኛ፣ እንቅልፍና ማህበራዊ ህይወት መስዋዕት አድርጎ ሌሊቱን ሙሉ ሲተጋ ማየት ለእኛ ለወጣቶች ምን ያስተምረናል? እናንተስ ዲናችሁን በምን ማገዝ ምትችሉ ይመስላችኀል ?
👇 ስለ ወንድም ኢምራን ማንነት፣ በአርአያነት ስለሚከተላቸው ታላላቅ ሸይኾች እና በቅርቡ ስለሚያወጣው አዲስ መጽሐፍ ሙሉ ቃለ መጠይቁን አሁኑኑ ያንብቡ👇
https://t.me/ethiomuslimapologetics/93 | 2 560 |
| 10 | ስለ አቂዳ ምን ያህል ያውቃሉ _.mp3 | 1 913 |
| 11 | Matn yo'q... | 2 275 |
| 12 | Matn yo'q... | 7 101 |
| 13 | +1 የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3 | 2 313 |
| 14 | +1 የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 4.mp3 | 1 |
| 15 | ❗️❗️❗️❗️❗️
ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን!
በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መልኩ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉን? እንግዲያውስ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ታላቅ ዝግጅቱን አጠናቆ "ልዩ የክረምት ኮርስ" ይዞሎት ቀርቧል!
ለምን ኢብኑል ቀይምን ይመርጣሉ?
መርከዛችን ለመማር ማስተማር እጅግ አመቺ በሆነና አካባቢ መገኘቱ ብቻ ሳይሆን በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባከበቱ ፣ ማህበረሰባችንን በላቀ አፈፃፀም ለማገልገል በቆረጡ ኡስታዞች የተደራጀ ነው።
📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
ማዕከላችን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ትምህርቶች በላቀ ብቃትና ጥራት ይሰጣል፦
የቁርኣን ትምህርቶች፡ ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)፣ ቁርኣን በነዘር (በማየት ለማንበብ) እና ቁርኣን በሂፍዝ (ለማፈዝ)።
ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች፡ ፊቅህ፣ ሀዲስ፣ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ (ሲራ)፣ ተርቢያ እና እለታዊ አዝካሮች።
ከዚህ በተጨማሪ ልጆቻችሁ የማንበብ የጥናት ክህሎታቸውን ከማሳደግ ፣ ከሰዎች ጋር ያላቸውን ኮምኑኬሽን ከማስተካከል አንፃር ጠቀሜታ ያላቸው መደበኛ ሳይንሳዊ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ሚሰጡ ይሆናል።
⏰ የትምህርት ጊዜ (ፊርቃዎች)
የተማሪዎችን እና የወላጆችን ሁኔታ ያገናዘቡ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፦
የአዳሪ ፕሮግራም (ለወንዶች ብቻ)፡ ልጆችዎ ሙሉ ጊዜያቸውን በቁርኣን እና በኢባዳ እንዲያሳልፉ ተደርጎ የተመቻቸ።
የቀን ሙሉ ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ የሚሰጥ።
የጠዋት ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ብቻ የሚቆይ።
🏃♂️ ፈጥነው ይመዝገቡ!
የቦታችን መጠን ውስን ስለሆነ፣ ይህ ወርቃማ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ በመምጣት ልጆችዎን ያስመዘግቡ። ክረምቱን በቁርኣን እናሳልፍ!
📍 አድራሻችን፡ አለም ባንክ፣ አየሽ መስጅድ ሳይደርስ
📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡
0931 31 02 81
0929 01 01 63 | 2 711 |
| 16 | የመጸሃፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 3.mp3 | 2 219 |
| 17 | የቲክቶክ ፔጃችንን ያልተቀላቀላችሁ ብዙ ነገር እያመለጣቹ ነው አሁኑኑ ተቀላቀሉ
ለመቀላቀል 👉 አፖሎጄቲክስ ቲክቶክ ገጽ | 2 683 |
| 18 | Matn yo'q... | 2 657 |
| 19 | ❗️❗️❗️❗️❗️
ክረምቱን እንዴት ሊያሳልፉ አስበዋል? እንግዲያውስ መልካም ዜና አለን!
በመጪው የክረምት መርሀ ግብር ፣ ልጆቻችሁ ጊዜያቸውን ጠቃሚ፣ ፍሬያማ እና ኢስላማዊ እሴቶችን በሚያጎለብት መልኩ እንዲያሳልፉ ይፈልጋሉን? እንግዲያውስ ኢብኑል ቀይም የቁርኣን ሂፍዝ ማዕከል ታላቅ ዝግጅቱን አጠናቆ "ልዩ የክረምት ኮርስ" ይዞሎት ቀርቧል!
ለምን ኢብኑል ቀይምን ይመርጣሉ?
መርከዛችን ለመማር ማስተማር እጅግ አመቺ በሆነና አካባቢ መገኘቱ ብቻ ሳይሆን በዘርፉ የረጅም ጊዜ ልምድ ባከበቱ ፣ ማህበረሰባችንን በላቀ አፈፃፀም ለማገልገል በቆረጡ ኡስታዞች የተደራጀ ነው።
📚 የምንሰጣቸው ትምህርቶች
ማዕከላችን ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ለሚገኙ ተማሪዎች የሚከተሉትን ትምህርቶች በላቀ ብቃትና ጥራት ይሰጣል፦
የቁርኣን ትምህርቶች፡ ቃኢዳቱ ኑራኒያ (ለጀማሪዎች)፣ ቁርኣን በነዘር (በማየት ለማንበብ) እና ቁርኣን በሂፍዝ (ለማፈዝ)።
ተጨማሪ ኢስላማዊ ትምህርቶች፡ ፊቅህ፣ ሀዲስ፣ የነብዩ (ሰ.ዐ.ወ) ታሪክ (ሲራ)፣ ተርቢያ እና እለታዊ አዝካሮች።
ከዚህ በተጨማሪ ልጆቻችሁ የማንበብ የጥናት ክህሎታቸውን ከማሳደግ ፣ ከሰዎች ጋር ያላቸውን ኮምኑኬሽን ከማስተካከል አንፃር ጠቀሜታ ያላቸው መደበኛ ሳይንሳዊ የአቅም ግንባታ ስልጠናዎች በዘርፉ ብቁ በሆኑ ባለሙያዎች አማካኝነት ሚሰጡ ይሆናል።
⏰ የትምህርት ጊዜ (ፊርቃዎች)
የተማሪዎችን እና የወላጆችን ሁኔታ ያገናዘቡ የተለያዩ የትምህርት ፕሮግራሞች ተዘጋጅተዋል ፦
የአዳሪ ፕሮግራም (ለወንዶች ብቻ)፡ ልጆችዎ ሙሉ ጊዜያቸውን በቁርኣን እና በኢባዳ እንዲያሳልፉ ተደርጎ የተመቻቸ።
የቀን ሙሉ ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 9:30 ድረስ የሚሰጥ።
የጠዋት ፕሮግራም (በተመላላሽ)፡ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 6:30 ብቻ የሚቆይ።
🏃♂️ ፈጥነው ይመዝገቡ!
የቦታችን መጠን ውስን ስለሆነ፣ ይህ ወርቃማ እድል ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ በመምጣት ልጆችዎን ያስመዘግቡ። ክረምቱን በቁርኣን እናሳልፍ!
📍 አድራሻችን፡ አለም ባንክ፣ አየሽ መስጅድ ሳይደርስ
📞 ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮቻችን ይደውሉ፡
0931 31 02 81
0929 01 63 63 | 10 436 |
| 20 | ❗️❗️❗️❗️❗️ | 2 745 |
Endi mavjud! Telegram Tadqiqoti 2025 — yilning asosiy insaytlari 
