قناة أبي عبدالله السلفي
Kanalga Telegram’da o‘tish
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
197
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-57 kun
-530 kun
Postlar arxiv
ኦንላይን ያላችሁ ግቡ ተሰነቁ!
ተጀመረ በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ )
ቀጥታ ስርጭት
👇👇👇👇👇
https://t.me/haroselefi
"እስልምና የምባለው ነገር በምኞት አይደለም፣በተግባር ብሆን እንጂ"
🔁"ሙስሊም ከሆንክ የሙስሊሞችን ተግባር ተግብር፣ ሙእሚን ከሆንክ የሙእሚኖችን ስረ ስራ።
🎙ሸይኽችን ሸይኽ መህቡብ አላህ ይጠብቃቸው
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from قناة أبي عبد العزيز ياسين محمد
السلام عليكم
የተከበራችሁ የሱና ወንድም እህቶች
ዛሬ እሮብ ምሽት ከ:3 : ጀምሮ በሀሮ ከተማ በመስጂደል ፋሩቅ ደዕዋ ይኖረናል
ደዕዋዉን የሚሰጡን🎤🪑 ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ናቸዉ ስለዚህ ፈጥነዉ ወደመስጅድ ይገኙ እንላለን መስጂዱ ከመምላቱ በፊት ከወስጥ ሁነዉ ለማዳመጥ ይዘጋጁ እንዳያመልጣችሁ
Repost from ዳር አስ-ሱንና Dar As-sunnah Channel
ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት
በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል
በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የካቲት 29/2018 ረመዷን 19 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል
🕰 ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30
(በጊዜ ይገኙ፣ በሰኣቱ ይጀመራል)
🔹 ተጋባዥ እንግዶች:-
ሸይኽ አቡዘር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) ከኮምቦልቻ
ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሀፊዘሁላህ) ከባህርዳር
ኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) ከአዳማ
👉 ሁሉም ርእሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ
እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል!
🔶 ከአገር ውጪ የሆናችሁና መምጣት ያልቻላችሁ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል።
አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን።
📲ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031
የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ
https://t.me/DarASSunnah1444
https://t.me/DarASSunnah1444
🚫 በኒቃብ ስም አትንቀባረሪ!
*— ኒቃብ እንድትለብሺ* የታዘዝሽው እንድትንቀባረሪበት፣ ወይም ቆንጆ ስላልሆንሽ እንድትቀይበት፣ ከለርሽ ስለማያምር እንድትደበቂበት አይደለም። ይልቅ ኢማን እንድትጨምሪበት፣ ከፈተና እንድትድኚበት፣ ሰዎችንም እንዳትፈትኚ... ነው።
*— ትክክለኛ ኒቃቢስት መሆን* የምትችዪው ደጋግ ቀደምቶችሽ በተነቀቡት መሰረት ስትነቀቢ ብቻና ብቻ ነው። ከሁሉም ትልቁ ኒቃብ ደግሞ ለቀልብሽ የምትነቀቢው የኢማንና የአይናፋርነት ኒቃብ ነው። *የልብ ኒቃብ ከሌለሽ የአካልሽ ኒቃብ ዋጋ አይኖረውም።*
— ስለዚህ ሌላ አላማ ኖሮሽ ሳይሆን፤ አጅርን ፈልገሽ፣ ኒያሽን አሳምረሽ፣ የውስጡን ኒቃብ (ኢማንንና አይናፋርነትን) ለብሰሽ፣ *የውጩን ኒቃብ ቀደምቶችሽ ሲለብሱት በነበረው መልኩ ልበሺ።*
⛔️ ኒቃብ ማለት *የምእመናን ሴቶች መክበሪያ የኢማን ምሽግ እንጂ፣* ቆንጆ ያልሆኑትና ሌላ አላማ ያላቸው ሴቶች *መነገጃና መቆነጃጃ አይደለም።
الـسـلـفـيـة هـي الإسـلام الـحـق ارفع رأسك وقل أنا سلفي وافتخر
ሰለፊያ እውነተኛ እስልምና ነው። ጭንቅላትህን ወደ ላይ አንስተህ "እኔ ሰለፊ ነኝ" በልና ኩራት ይኑርህ።🌷🌷
ሰለ ሰድቃ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን
👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆
በድንብም እየሰማችሁ
አብሽሩ ጀግኖች
ዛሬ ስራ እንጂ ሂሳብ የለም ነገ ሂሳብ እንጂ ስራ የለም
🌸ሰደቃ🌺
✅ሰደቃ የአላህን ቁጣ ያበርዳል
✅ሰደቃ በሁለቱም ሀገር ደስታን ያጎናፅፋል
✅ሰደቃ ወንጀልን ያብሳል
✅ሰደቃ ለጀነት መግቢያ ሰበብ ይሆናል
✅ሰደቃ ገንዘብን አያጎድልም
✅ሰደቃ ክብርን ይጨምራል
🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ ።
— ክፍል -4-
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
— በዚህ ድምፅ ፋይል ብዙ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችና ለሰውየው ምክሮች አሉበት።
➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901
➖ ክፍል -2- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15910
➖ ክፍል -3- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15924
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️
✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ
ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ
ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ
ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል።
⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦
✅ የውላውላ ሰለፍያ ጀምዓዎች
🪑 የእለቱ ተጋባዣ እንግዳዎቻችን ፦↩️
🎙ኡስታዝ ነስረድን ኸይሩ (ሀፊዘሁሏህ)
🎙ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም (ሀፊዘሁሏህ)
ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል
🟢ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል
🗓ፕሮግራሙ ነገ ቅዳሜ ከተራዊ ሶላት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!!
♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን
በመጫን ይቀላቀሉ።
✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ
ሀላፍትናችንን እንወጣ
➷➷➷➷➷➷➷➷➷
https://t.me/YweIaweIa_Groups
https://t.me/YweIaweIa_Groups
🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ
🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ።
— ክፍል 2
🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
— ይህ ድምፅ ካቀፋቸው ነጥቦች መሃከል፦
— ይህ ሰው ሰለፊይ ዓሊሞች ዘንድ ቀርቦ ሰለፊያን መማር እንዳለበት ምክር...
— በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ...
— ያለ እውቀት ገብቶ ባጨማለቃቸው ነጥቦች ላይ በቂ ምላሽ...
— ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች አሉበት።
➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
