es
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Ir al canal en Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Mostrar más
El país no está especificadoLa categoría no está especificada
197
Suscriptores
Sin datos24 horas
-57 días
-530 días
Archivo de publicaciones
ኦንላይን ያላችሁ ግቡ ተሰነቁ! ተጀመረ በሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ሀሮ (ሀፊዘሁሏህ ) ቀጥታ ስርጭት 👇👇👇👇👇 https://t.me/haroselefi

"እስልምና የምባለው ነገር በምኞት አይደለም፣በተግባር ብሆን እንጂ" 🔁"ሙስሊም ከሆንክ የሙስሊሞችን ተግባር ተግብር፣ ሙእሚን ከሆንክ የሙእሚኖችን ስረ ስራ። 🎙ሸይኽችን ሸይኽ መህቡብ አላህ ይጠብቃቸው https://t.me/Abu_Abdullah3633

السلام عليكم የተከበራችሁ የሱና ወንድም እህቶች ዛሬ እሮብ ምሽት ከ:3 : ጀምሮ በሀሮ ከተማ በመስጂደል ፋሩቅ ደዕዋ ይኖረናል ደዕዋዉን የሚሰጡን🎤🪑 ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ናቸዉ ስለዚህ ፈጥነዉ ወደመስጅድ ይገኙ እንላለን መስጂዱ ከመምላቱ በፊት ከወስጥ ሁነዉ ለማዳመጥ ይዘጋጁ እንዳያመልጣችሁ

ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የካቲት 29/2018 ረመዷን 19 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል 🕰 ሰዓት:- ከጠዋቱ
ታላቅ የሙሃዶራ ዝግጅት በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል በአላህ ፈቃድ የፊታችን እሁድ የካቲት 29/2018 ረመዷን 19 በአይነቱ ልዩ የሆነ የሙሃዶራ ዝግጅት ተሰናድቷል 🕰 ሰዓት:- ከጠዋቱ 3:00 እስከ 6:30 (በጊዜ ይገኙ፣ በሰኣቱ ይጀመራል) 🔹 ተጋባዥ እንግዶች:- ሸይኽ አቡዘር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) ከኮምቦልቻ ሸይኽ ዩሱፍ አሕመድ (ሀፊዘሁላህ) ከባህርዳር ኡስታዝ ዐብዱልቃዲር ሐሰን (ሀፊዘሁላህ) ከአዳማ 👉 ሁሉም ርእሶች በሰኣቱ ይገለፃሉ እንኳን መቅረት ማርፈድ ያስቆጫል! 🔶 ከአገር ውጪ የሆናችሁና መምጣት ያልቻላችሁ በዳር አስ-ሱንና የሸሪዓ እውቀት ማዕከል ቴሌግራም ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። አድራሻ:- አዲስ አበባ ኮ/ቀ ክ/ከተማ አለምባንክ ከኦርዶፎ ህንፃ ፊት ለፊት ባለው ቂያስ ወደ ቤተል በሚወስደው ኮብልስቶን መንገድ ከድልዲዩ በስተ ቀኝ ባለው ቂያስ እንገኛለን። 📲ለተጨማሪ መረጃ:- +251920908031 የዳር አስ-ሱንና የቴሌግራም 👇👇 ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ https://t.me/DarASSunnah1444 https://t.me/DarASSunnah1444

ገቡ ተጀምሯል

ስለ አህባሽ ግጥም በህፃን ጀግና የተውሂደሰ አርበኛ የተገጠመች 👆👆👆 ሸር ሸር አርጉት

🚫 በኒቃብ ስም አትንቀባረሪ! *— ኒቃብ እንድትለብሺ* የታዘዝሽው እንድትንቀባረሪበት፣ ወይም ቆንጆ ስላልሆንሽ እንድትቀይበት፣ ከለርሽ ስለማያምር እንድትደበቂበት አይደለም። ይልቅ ኢማን እንድትጨምሪ
🚫 በኒቃብ ስም አትንቀባረሪ! *— ኒቃብ እንድትለብሺ* የታዘዝሽው እንድትንቀባረሪበት፣ ወይም ቆንጆ ስላልሆንሽ እንድትቀይበት፣ ከለርሽ ስለማያምር እንድትደበቂበት አይደለም። ይልቅ ኢማን እንድትጨምሪበት፣ ከፈተና እንድትድኚበት፣ ሰዎችንም እንዳትፈትኚ... ነው። *— ትክክለኛ ኒቃቢስት መሆን* የምትችዪው ደጋግ ቀደምቶችሽ በተነቀቡት መሰረት ስትነቀቢ ብቻና ብቻ ነው። ከሁሉም ትልቁ ኒቃብ ደግሞ ለቀልብሽ የምትነቀቢው የኢማንና የአይናፋርነት ኒቃብ ነው። *የልብ ኒቃብ ከሌለሽ የአካልሽ ኒቃብ ዋጋ አይኖረውም።* — ስለዚህ ሌላ አላማ ኖሮሽ ሳይሆን፤ አጅርን ፈልገሽ፣ ኒያሽን አሳምረሽ፣ የውስጡን ኒቃብ (ኢማንንና አይናፋርነትን) ለብሰሽ፣ *የውጩን ኒቃብ ቀደምቶችሽ ሲለብሱት በነበረው መልኩ ልበሺ።* ⛔️ ኒቃብ ማለት *የምእመናን ሴቶች መክበሪያ የኢማን ምሽግ እንጂ፣* ቆንጆ ያልሆኑትና ሌላ አላማ ያላቸው ሴቶች *መነገጃና መቆነጃጃ አይደለም።

الـسـلـفـيـة هـي الإسـلام الـحـق ارفع رأسك وقل أنا سلفي وافتخر ሰለፊያ እውነተኛ እስልምና ነው። ጭንቅላትህን ወደ ላይ አንስተህ "እኔ ሰለፊ ነኝ" በልና ኩራት ይኑርህ።🌷🌷

ተጠናቋል

እረ ግቡና አዳምጡ ያጀመአ

በወንዲም ያሲን መሐመድ ሀሮ መስጅደል ፋሩቅ ተጀምሯል https://t.me/Abu_Abdullah3633

ሰለ ሰድቃ ኡስታዝ ሻኪር ሱልጣን 👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆👆 በድንብም እየሰማችሁ አብሽሩ ጀግኖች ዛሬ ስራ እንጂ ሂሳብ የለም ነገ ሂሳብ እንጂ ስራ የለም 🌸ሰደቃ🌺 ✅ሰደቃ የአላህን ቁጣ ያበርዳል ✅ሰደቃ በሁለቱም ሀገር ደስታን ያጎናፅፋል ✅ሰደቃ  ወንጀልን ያብሳል ✅ሰደቃ ለጀነት መግቢያ ሰበብ ይሆናል ✅ሰደቃ ገንዘብን አያጎድልም ✅ሰደቃ ክብርን ይጨምራል  

AnimatedSticker.tgs0.17 KB

🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ ። — ክፍል -4- 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- — በዚህ ድምፅ ፋይል ብዙ ወሳኝ የሆኑ ነጥቦችና ለሰውየው ምክሮች አሉበት። ➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901 ➖ ክፍል -2- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15910 ➖ ክፍል -3- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15924 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

🎤 ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። ⚙ የፕሮግራ
🎤 ታላቅ የዳዕዋ  ፕሮግራም ጥሪ↩️ ✅ በአይነቱ ለየት ያለ የዳዕዋ እና የንያ ፕሮግራም በውላውላ የሰለፍዮች መስጂድ ገቢ ማሰባሰቢያ ግሩፕ ላይ በቀጥታ ስርጭት (online) ተዘጋጂቷል። ⚙ የፕሮግራሙ አዘጋጆች፦      ✅ የውላውላ  ሰለፍያ  ጀምዓዎች 🪑 የእለቱ ተጋባዣ እንግዳዎቻችን ፦↩️ 🎙ኡስታዝ ነስረድን ኸይሩ (ሀፊዘሁሏህ) 🎙ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም (ሀፊዘሁሏህ)            ዕርስ፦ በእለቱ ይነገራል 🟢ኢንሻአላህ ሌላም ተጋባዥ እንግዳ ይኖራል 🗓ፕሮግራሙ ነገ ቅዳሜ ከተራዊ ሶላት ቡሀላ ይጀመራል ቀደማችሁ በመገኘት የፕሮግራሙ ተካፋይ ይሁኑ!!! ♻️ ፕሮግራሙን ለመከታተል ሊንኩን በመጫን ይቀላቀሉ። ✍በቻናል እና በግሩፓች ሼር በማድረግ ሀላፍትናችንን እንወጣ ➷➷➷➷➷➷➷➷➷ https://t.me/YweIaweIa_Groups https://t.me/YweIaweIa_Groups 🌐 ሸር በማድረግ ሀላፊነታችንን እንወጣ

+1
🚫 ግልፅ የሆነ ረድ በደሴው ሙሐመድ አሚን ደበቅ። — ክፍል 2 🎙ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -ሐፊዞሁ'ሏህ- — ይህ ድምፅ ካቀፋቸው ነጥቦች መሃከል፦ — ይህ ሰው ሰለፊይ ዓሊሞች ዘንድ ቀርቦ ሰለፊያን መማር እንዳለበት ምክር... — በሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ላይ ለቀጠፈው ቅጥፈት ምላሽ... — ያለ እውቀት ገብቶ ባጨማለቃቸው ነጥቦች ላይ በቂ ምላሽ... — ሌሎችም ወሳኝ ነጥቦች አሉበት። ➖ ክፍል -1- ለማግኘት፦ t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15901 || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha