ኢማሙ አህመድ
Kanalga Telegram’da o‘tish
274
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
+4730 kun
Ma'lumot yuklanmoqda...
O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Sentabr '26
Sentabr '26
+23
1 kanalda
Avgust '26
+65
2 kanalda
Get PRO
Iyul '26
+7
1 kanalda
Get PRO
Iyun '26
+35
0 kanalda
Get PRO
May '260
1 kanalda
Get PRO
Aprel '26
+11
0 kanalda
Get PRO
Mart '260
1 kanalda
Get PRO
Fevral '26
+30
0 kanalda
Get PRO
Yanvar '260
0 kanalda
Get PRO
Dekabr '25
+3
0 kanalda
Get PRO
Noyabr '25
+5
0 kanalda
Get PRO
Oktabr '25
+33
0 kanalda
Get PRO
Sentabr '250
0 kanalda
Get PRO
Avgust '250
0 kanalda
Get PRO
Iyul '250
0 kanalda
Get PRO
Iyun '250
0 kanalda
Get PRO
May '25
+8
0 kanalda
Get PRO
Aprel '25
+35
0 kanalda
Get PRO
Mart '250
3 kanalda
Get PRO
Fevral '250
2 kanalda
Get PRO
Yanvar '25
+34
11 kanalda
Get PRO
Dekabr '240
2 kanalda
Get PRO
Noyabr '24
+25
1 kanalda
| Sana | Obunachilarni jalb qilish | Esdaliklar | Kanallar | |
| 24 Sentabr | 0 | |||
| 23 Sentabr | 0 | |||
| 22 Sentabr | +1 | |||
| 21 Sentabr | 0 | |||
| 20 Sentabr | +2 | |||
| 19 Sentabr | +3 | |||
| 18 Sentabr | 0 | |||
| 17 Sentabr | +1 | |||
| 16 Sentabr | +3 | |||
| 15 Sentabr | 0 | |||
| 14 Sentabr | +2 | |||
| 13 Sentabr | 0 | |||
| 12 Sentabr | +4 | |||
| 11 Sentabr | +3 | |||
| 10 Sentabr | 0 | |||
| 09 Sentabr | 0 | |||
| 08 Sentabr | 0 | |||
| 07 Sentabr | +1 | |||
| 06 Sentabr | 0 | |||
| 05 Sentabr | 0 | |||
| 04 Sentabr | 0 | |||
| 03 Sentabr | +2 | |||
| 02 Sentabr | +1 | |||
| 01 Sentabr | 0 |
Kanal postlari
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk
| 2 | በአላህ ላይ ከማጋራት ተጠንቀቅ.mp3 | 116 |
| 3 | Matn yo'q... | 110 |
| 4 | ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3 | 107 |
| 5 | Matn yo'q... | 112 |
| 6 | ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3 | 1 |
| 7 | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሊ
ጀ
መ
ር ነው
ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 21 |
| 8 | ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ።
ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን
በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 32 |
| 9 | 🌿 የሙስሊሞችን ጉዳይ ችግር ማቃለል ማስወገድ የመልካምነት ታላቅ በር ነው።
አላህ ሱበሀነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሎናል፦
﴿وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾
«መልካምን ሥሩ፤ ምናልባትም ልትድኑና ነጃ ልትወጡ ትችላላችሁ።»
🤍 የሰውን ጉዳይ ማስተናገድ ትንሽ ሥራ አይደለም…
አንድ ሰው በችግር ውስጥ ሆኖ ሲመጣብህ፣ ምናልባት በእጅህ ያለው ነገር ትንሽ ይመስልህ ይሆናል፤ አንተ ግን ለእሱ ያደረግከው ነገር በሕይወቱ ትልቅ ቦታ ሊኖረው ይችላል።
አንድ ሰው በጭንቀት ላይ እያለ በአንድ ቃል ማጽናናት፣
●አንድ ሰው ጉዳዩን ማስፈጸም፣
●የሚያስፈልገውን ሰው ማገዝ፣
●በችግሩ ጊዜ ከጎኑ መቆም፣
●የሚያውቀውን መረጃ መንገር፣
●አንድ የተዘጋ በር እንዲከፈትለት ምክንያት መሆን…
●እነዚህ ሁሉ የሙስሊም ወንድማማችነት ምልክቶች ናቸው።
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لَا يَظْلِمُهُ وَلَا يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً فَرَّجَ اللهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللهُ يَوْمَ القِيَامَةِ.»
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)
🌿 “የወንድሙን ፍላጎት ለማሟላት የሚጥር ሰው አላህ ፍላጎቱን ያሟላለታል”
ይህ ቃል ልብን የሚነካ ታላቅ ተስፋ ነው።
እኛ የሰውን ጉዳይ ስናስተናግድ እንዲህ እንበል፦
“ይህን ሰው ለማገዝ አላህ ምክንያት አድርጎኛል።”ከዚያ የምናገኘው ክብር ወይም ምስጋና ሳይሆን፣ የአላህ ውዴታ ይሁን የምንፈልገው። ሰዎች አመስግነውን ይሆናል፤ አላመሰገኑንም ይሆናል። ሰዎች አስታውሰውን ይሆናል፤ ረስተውንም ይሆናል። አላህ ግን የሠራነውን መልካም ሥራ አይረሳም።
● አንድ ሰው የእኛን እርዳታ ሲፈልግ አንተ የምታየው ችግሩን ብቻ ነው፤ አላህ ግን የሚያየው የአንተን አቋም ነው።
ለዚህ ነው አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የምናደርገው ነገር በአላህ ዘንድ ታላቅ የሚሆነው።
●አንድ ሰው እንባውን እንዲያብስ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል።
●አንድ ቤተሰብ ችግሩን እንዲያልፍ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል።
●አንድ ወንድም ተስፋ እንዳይቆርጥ አንተ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል።
እነዚህን መልካም ስራዎች አታቃልል።
ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንዳስተማሩን፣ የሰውን ጭንቀት ማስወገድ እንኳን በቂያማ ቀን ከጭንቀቶች አንዱን እንዲያስወግድልን ምክንያት ይሆናል።
● ወንድማማችነት የሚታየው በደስታ ጊዜ ብቻ አይደለም…
ሰው ሲደሰት ከእሱ ጋር መደሰት ቀላል ነው። ነገር ግን ሲወድቅ እጁን መያዝ፣ ሲጨነቅ ማጽናናት፣ ሲደክም መደገፍ ነው እውነተኛ ወንድማማችነት።
ሰዎች በሚያስፈልጉን ጊዜ ብቻ አንቅረባቸው፤ እኛም ሌሎችን በሚያስፈልጋቸው ጊዜ እንቅረብ።
የሙስሊም ወንድምህ ጉዳይ ካለው፣ “እኔ ምን አገባኝ?” ከማለት በፊት “ምን ላግዘው እችላለሁ?” ብለህ አስብ።
🌿 ምናልባት ያ ትንሽ እገዛህ በአላህ ዘንድ የተቀበለች ትሆናለች።
🌿 ምናልባት ያ የሰጠኸው ጊዜ ነገ አንተ በችግር ላይ ስትሆን የምትፈልገው ምሕረት ይሆናል።
🌿 ምናልባት የሰውን ጭንቀት ያስወገድክበት ቀን አንተም ከቂያማ ቀን ጭንቀት እንድትወጣ ምክንያት ይሆናል።
● እንግዲህ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን በቻልነው አቅም እንርዳ…
● ጉዳያቸውን እናስፈጽል፣
● ችግራቸውን እናቅልል፣
● እንባቸውን እናብስ፣
● ምስጢራቸውን እንጠብቅ፣
● ነውራቸውን እንሸፍን፣
● በችግራቸውም ጊዜ ከጎናቸው እንቁም።
ምናልባት ነገ እኛ የምንፈልገው እርዳታ ዛሬ ለሌላ ሰው የሰጠነው እርዳታ ትሆናለች።
⚠️ አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ጭንቀት አስወግድ፣ ጉዳያቸውን አስተካክል፣ እኛንም የተጨነቁትን ከሚያጽናኑ፣ የተቸገሩትን ከሚረዱ፣ የወደቁትን ከሚያነሱ ባሮችህ አድርገን። እኛ የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ስንሮጥ፣ አላህ የእኛን ፍላጎት የሚያሟላልን ጌታ ነው።
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy | 46 |
| 10 | Matn yo'q... | 145 |
| 11 | ኢትሃፉል ቃሪዕ ገፅ 190-192.m4a | 133 |
| 12 | በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ሁለተኛው ፕሮግራም
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
በኡስታዝ አቡ አዩብ ሀፊዘሁሏህ ተአላ
https://t.me/abuhaider_aliyy | 30 |
| 13 | ወንድማማችነት
በዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
🎁🎁🎁🎁🎁🎁
ሼርርርርር እናድርግ
https://t.me/abuhaider_aliyy?videochat=fa4546823c47750ec6 | 32 |
| 14 | https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=c47dbd8b057d294567 | 31 |
| 15 | ፕሮግራሙ ዛሬ ነው ከምሽቱ./3.30 ይጀምራል ማንም ሰው እንዳይቀር የእህታችን ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው
ኢንሻአላህ ይችን የሱና እህታችንን አቅማችን በሚችለው ልናግዛት ይገባል ።ያሰላም ሂዎታቸውንና የቤተሰባቸውን ሂዎት ሊቀይሩ በሄዱበት እነሱ ያሰቡት ሳይሆን አንተ ያሰብከው ሁኗል ።በሰፊው እዝነትህ እሽራትና አላማዋን አሳካላት !
ያከሪም !ምንአልባትም ለሷ በአሁኑ ህመሟ ለአኼራዋ የተሻለ ነገር ልትሰጣት ይሆናል ።እንዲሁም በእዝነትህ ህመሟን ወንድምእና እህቶቿን (ያሳክሟታል አያሳክሟትም የሚለውን ) ልትፈትነንም ከሆነ አንተው አግዘን ፈተናህንም የምናልፍ አድርገን ያረቢ
ሼር ርርርርርርርርርርርርርር
እያረግን ሰዎችን እንጋብዝ
ባለቻናል እና ባለ ግሩፕ ባለቤቶች
ላስቸግራችሁ ፕስቱት ይሄን ፕርግራም እረዛቁ አላህ ነው ሁላችን ሰበብ ብቻ አድራሽ ብቻ ነን ከይቅርታ እያዘዝኳችሁ አይደለም ትብብር እንድታረጉልን ብቻ ነው
ይች እህታችን ከእኛ ከሱና እህት ወድሞቿ ውጭ ከአላህ ቀጥሎ ማንም የላት ጀዛኩም አላህ ኽይረን ባረክ አላሁለኩማ
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
https://t.me/abuhaider_aliyy | 72 |
| 16 | https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=f785c95e0b972ec82d | 209 |
| 17 | ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!!
"ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" | 39 |
| 18 | ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)
ተጋባዥ እንግዶቻችን
ዑስታዝ አቡ አዩብ
ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
ዑስታዝ አብዱሰላም
ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን
ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ
ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች
ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ)
ወንድም አቡ ሁዘይፍ
ወንድም አቡ ማሂ
ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ
የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
ቀን: የፊታችን ማክሰኞ
የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ
🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30
🇸🇦በሳዑዲ: 9:30
🇦🇪በዱባይ: 4:30
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! | 120 |
| 19 | ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም
ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ)
ተጋባዥ እንግዶቻችን
ዑስታዝ አቡ አዩብ
ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ
ዑስታዝ አብዱሰላም
ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን
ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ
ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች
ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ)
ወንድም አቡ ሁዘይፍ
ወንድም አቡ ማሂ
ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ
የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን
ቀን: የፊታችን ማክሰኞ
የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ
🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30
🇸🇦በሳዑዲ: 9:30
🇦🇪በዱባይ: 4:30
ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል
https://t.me/abuhaider_aliyy
https://t.me/abuhaider_aliyy
ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! | 38 |
| 20 | إعراب المقدمة الأجرومية.apk | 294 |
