ch
Feedback
ኢማሙ አህመድ

ኢማሙ አህመድ

前往频道在 Telegram

https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk

显示更多
未指定国家未指定类别
274
订阅者
无数据24 小时
-17 天
+4730 天

数据加载中...

相似频道
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
标签云
无数据
有任何问题?请刷新页面或联系我们的客服
进出提及
---
---
---
---
---
---
吸引订阅者
九月 '26
九月 '26
+23
在1个频道中
八月 '26
+65
在2个频道中
Get PRO
七月 '26
+7
在1个频道中
Get PRO
六月 '26
+35
在0个频道中
Get PRO
五月 '260
在1个频道中
Get PRO
四月 '26
+11
在0个频道中
Get PRO
三月 '260
在1个频道中
Get PRO
二月 '26
+30
在0个频道中
Get PRO
一月 '260
在0个频道中
Get PRO
十二月 '25
+3
在0个频道中
Get PRO
十一月 '25
+5
在0个频道中
Get PRO
十月 '25
+33
在0个频道中
Get PRO
九月 '250
在0个频道中
Get PRO
八月 '250
在0个频道中
Get PRO
七月 '250
在0个频道中
Get PRO
六月 '250
在0个频道中
Get PRO
五月 '25
+8
在0个频道中
Get PRO
四月 '25
+35
在0个频道中
Get PRO
三月 '250
在3个频道中
Get PRO
二月 '250
在2个频道中
Get PRO
一月 '25
+34
在11个频道中
Get PRO
十二月 '240
在2个频道中
Get PRO
十一月 '24
+25
在1个频道中
日期
订阅者增长
提及
频道
24 九月0
23 九月0
22 九月+1
21 九月0
20 九月+2
19 九月+3
18 九月0
17 九月+1
16 九月+3
15 九月0
14 九月+2
13 九月0
12 九月+4
11 九月+3
10 九月0
09 九月0
08 九月0
07 九月+1
06 九月0
05 九月0
04 九月0
03 九月+2
02 九月+1
01 九月0
频道帖子
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+QqgDQRu
ነገ ሀሙስ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/+QqgDQRukANRmZjRk

2
በአላህ ላይ ከማጋራት ተጠንቀቅ.mp3
116
3
没有文字...
110
4
ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3
107
5
没有文字...
112
6
ቅድሚያ ለተውሂድ_1.mp3
1
7
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት   ሊ        ጀ              መ                    ር ነው ገባ ገባ በሉ ሊንኩን ሸር ሸር አድርጉት http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy http://t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
21
8
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Assel
ዛሬማታ ሁላችሁም ደዕዋና የመልካም ሰራ ግብዣ ተጋብዛችኋል ቤተሰቦቼ ማንም እንዳይቀር ። ጠሪ፦ወንድማችሁ አቡ ሂበቲላህ ሑሰይን በወንድማችሁ አቡ ሒበቲላህ ቤት t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
32
9
🌿 የሙስሊሞችን ጉዳይ ችግር ማቃለል ማስወገድ የመልካምነት ታላቅ በር ነው። አላህ ሱበሀነሁ ወተዓላ እንዲህ ብሎናል፦ ﴿وَافْعَلُوا الْخَيْرَ لَعَلَّكُمْ تُفْلِحُونَ﴾ «መልካምን ሥሩ፤ ምናልባትም ልትድኑና ነጃ ልትወጡ ትችላላችሁ።» 🤍 የሰውን ጉዳይ ማስተናገድ ትንሽ ሥራ አይደለም… አንድ ሰው በችግር ውስጥ ሆኖ ሲመጣብህ፣ ምናልባት በእጅህ ያለው ነገር ትንሽ ይመስልህ ይሆናል፤ አንተ ግን ለእሱ ያደረግከው ነገር በሕይወቱ ትልቅ ቦታ ሊኖረው ይችላል። አንድ ሰው በጭንቀት ላይ እያለ በአንድ ቃል ማጽናናት፣ ●አንድ ሰው ጉዳዩን ማስፈጸም፣ ●የሚያስፈልገውን ሰው ማገዝ፣ ●በችግሩ ጊዜ ከጎኑ መቆም፣ ●የሚያውቀውን መረጃ መንገር፣ ●አንድ የተዘጋ በር እንዲከፈትለት ምክንያት መሆን… ●እነዚህ ሁሉ የሙስሊም ወንድማማችነት ምልክቶች ናቸው። ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «المُسْلِمُ أَخُو المُسْلِمِ، لَا يَظْلِمُهُ وَلَا يُسْلِمُهُ، وَمَنْ كَانَ فِي حَاجَةِ أَخِيهِ كَانَ اللهُ فِي حَاجَتِهِ، وَمَنْ فَرَّجَ عَنْ مُسْلِمٍ كُرْبَةً فَرَّجَ اللهُ عَنْهُ بِهَا كُرْبَةً مِنْ كُرَبِ يَوْمِ القِيَامَةِ، وَمَنْ سَتَرَ مُسْلِمًا سَتَرَهُ اللهُ يَوْمَ القِيَامَةِ.» (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) 🌿 “የወንድሙን ፍላጎት ለማሟላት የሚጥር ሰው አላህ ፍላጎቱን ያሟላለታል” ይህ ቃል ልብን የሚነካ ታላቅ ተስፋ ነው። እኛ የሰውን ጉዳይ ስናስተናግድ እንዲህ እንበል፦ “ይህን ሰው ለማገዝ አላህ ምክንያት አድርጎኛል።”ከዚያ የምናገኘው ክብር ወይም ምስጋና ሳይሆን፣ የአላህ ውዴታ ይሁን የምንፈልገው። ሰዎች አመስግነውን ይሆናል፤ አላመሰገኑንም ይሆናል። ሰዎች አስታውሰውን ይሆናል፤ ረስተውንም ይሆናል። አላህ ግን የሠራነውን መልካም ሥራ አይረሳም። ● አንድ ሰው የእኛን እርዳታ ሲፈልግ አንተ የምታየው ችግሩን ብቻ ነው፤ አላህ ግን የሚያየው የአንተን አቋም ነው። ለዚህ ነው አንዳንድ ጊዜ ትንሽ የምናደርገው ነገር በአላህ ዘንድ ታላቅ የሚሆነው። ●አንድ ሰው እንባውን እንዲያብስ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። ●አንድ ቤተሰብ ችግሩን እንዲያልፍ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። ●አንድ ወንድም ተስፋ እንዳይቆርጥ አንተ ምክንያት ሆነህ ሊሆን ይችላል። እነዚህን መልካም ስራዎች አታቃልል። ምክንያቱም ነብዩ ﷺ እንዳስተማሩን፣ የሰውን ጭንቀት ማስወገድ እንኳን በቂያማ ቀን ከጭንቀቶች አንዱን እንዲያስወግድልን ምክንያት ይሆናል። ● ወንድማማችነት የሚታየው በደስታ ጊዜ ብቻ አይደለም… ሰው ሲደሰት ከእሱ ጋር መደሰት ቀላል ነው። ነገር ግን ሲወድቅ እጁን መያዝ፣ ሲጨነቅ ማጽናናት፣ ሲደክም መደገፍ ነው እውነተኛ ወንድማማችነት። ሰዎች በሚያስፈልጉን ጊዜ ብቻ አንቅረባቸው፤ እኛም ሌሎችን በሚያስፈልጋቸው ጊዜ እንቅረብ። የሙስሊም ወንድምህ ጉዳይ ካለው፣ “እኔ ምን አገባኝ?” ከማለት በፊት “ምን ላግዘው እችላለሁ?” ብለህ አስብ። 🌿 ምናልባት ያ ትንሽ እገዛህ በአላህ ዘንድ የተቀበለች ትሆናለች። 🌿 ምናልባት ያ የሰጠኸው ጊዜ ነገ አንተ በችግር ላይ ስትሆን የምትፈልገው ምሕረት ይሆናል። 🌿 ምናልባት የሰውን ጭንቀት ያስወገድክበት ቀን አንተም ከቂያማ ቀን ጭንቀት እንድትወጣ ምክንያት ይሆናል። ● እንግዲህ ወንድሞቻችንንና እህቶቻችንን በቻልነው አቅም እንርዳ… ● ጉዳያቸውን እናስፈጽል፣ ● ችግራቸውን እናቅልል፣ ● እንባቸውን እናብስ፣ ● ምስጢራቸውን እንጠብቅ፣ ● ነውራቸውን እንሸፍን፣ ● በችግራቸውም ጊዜ ከጎናቸው እንቁም። ምናልባት ነገ እኛ የምንፈልገው እርዳታ ዛሬ ለሌላ ሰው የሰጠነው እርዳታ ትሆናለች። ⚠️ አላህ ሆይ! የሙስሊሞችን ጭንቀት አስወግድ፣ ጉዳያቸውን አስተካክል፣ እኛንም የተጨነቁትን ከሚያጽናኑ፣ የተቸገሩትን ከሚረዱ፣ የወደቁትን ከሚያነሱ ባሮችህ አድርገን። እኛ የሰዎችን ፍላጎት ለማሟላት ስንሮጥ፣ አላህ የእኛን ፍላጎት የሚያሟላልን ጌታ ነው። t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy t.me/Abu_hibetillah_Asselfiy
46
10
+2
没有文字...
145
11
ኢትሃፉል ቃሪዕ ገፅ 190-192.m4a
133
12
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት ሁለተኛው ፕሮግራም ተ ጀ መ ረ ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ በኡስታዝ አቡ አዩብ ሀፊዘሁሏህ ተአላ https://t.me/abuhaider_aliyy
30
13
ወንድማማችነት በዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ 🎁🎁🎁🎁🎁🎁 ሼርርርርር እናድርግ https://t.me/abuhaider_aliyy?videochat=fa4546823c47750ec6
32
14
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=c47dbd8b057d294567
31
15
ፕሮግራሙ ዛሬ ነው ከምሽቱ./3.30 ይጀምራል ማንም ሰው እንዳይቀር የእህታችን ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው ኢንሻአላህ ይችን የሱና እህታችንን አቅማችን በሚችለው ልናግዛት ይገባል ።ያሰላም ሂዎታቸውንና የ
ፕሮግራሙ ዛሬ ነው ከምሽቱ./3.30 ይጀምራል ማንም ሰው እንዳይቀር የእህታችን ጉዳይ የእኛ ጉዳይ ነው ኢንሻአላህ ይችን የሱና እህታችንን አቅማችን በሚችለው ልናግዛት ይገባል ።ያሰላም ሂዎታቸውንና የቤተሰባቸውን ሂዎት ሊቀይሩ በሄዱበት እነሱ ያሰቡት ሳይሆን አንተ ያሰብከው ሁኗል ።በሰፊው እዝነትህ እሽራትና አላማዋን አሳካላት ! ያከሪም !ምንአልባትም ለሷ በአሁኑ ህመሟ ለአኼራዋ የተሻለ ነገር ልትሰጣት ይሆናል ።እንዲሁም በእዝነትህ ህመሟን ወንድምእና እህቶቿን (ያሳክሟታል አያሳክሟትም የሚለውን ) ልትፈትነንም ከሆነ አንተው አግዘን ፈተናህንም የምናልፍ አድርገን ያረቢ ሼር ርርርርርርርርርርርርርር እያረግን ሰዎችን እንጋብዝ ባለቻናል እና ባለ ግሩፕ ባለቤቶች ላስቸግራችሁ ፕስቱት ይሄን ፕርግራም እረዛቁ አላህ ነው ሁላችን ሰበብ ብቻ አድራሽ ብቻ ነን ከይቅርታ እያዘዝኳችሁ አይደለም ትብብር እንድታረጉልን ብቻ ነው ይች እህታችን ከእኛ ከሱና እህት ወድሞቿ ውጭ ከአላህ ቀጥሎ ማንም የላት ጀዛኩም አላህ ኽይረን ባረክ አላሁለኩማ "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።" https://t.me/abuhaider_aliyy
72
16
https://t.me/SheikhMuhammedZainAdam?livestream=f785c95e0b972ec82d
209
17
ነገ ሰኞ ነው የቻለ ይፁም ያልቻለ ሌሎችን ያስታውስ!!!! "ወደ መልካም ነገር ያመላከተ ሰው፣ ያንን መልካም ስራ እንደሰራው ሰው አይነት ምንዳ (አጅር) አለው።"
39
18
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
120
19
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ
ታላቅ የዳዕዋ እና የኒያ ፕሮግራም ርዕስ: በሰዓቱ የሚገለፅ ይሆናል (ኢንሻ አላህ) ተጋባዥ እንግዶቻችን ዑስታዝ አቡ አዩብ ዑስታዝ አቡ ሂበቱላህ ዑስታዝ አብዱሰላም ዑስታዝ ኢብኑ ሀሰን ዑስታዝ አቡ አነስ ኦሳማ ፕሮግራሙን የሚመሩልን ወንድሞች ወንድም አቡ ሀይደር አሊይ — ከቁርአን ግብዣ ጋር (ኢንሻ አላህ) ወንድም አቡ ሁዘይፍ ወንድም አቡ ማሂ ወንድም ኑረዲን አል-ዐረብ የፕሮግራሙ ሰዓትና ቀን ቀን: የፊታችን ማክሰኞ የመግቢያ ሰዓት (ከምሽቱ 🇪🇹በኢትዮጵያ: 3:30 🇸🇦በሳዑዲ: 9:30 🇦🇪በዱባይ: 4:30 ፕሮግራሙ የሚተላለፍበት ቴሌግራም ቻናል https://t.me/abuhaider_aliyy https://t.me/abuhaider_aliyy ሁላችሁም ተጋብዛችኋል!
38
20
إعراب المقدمة الأجرومية.apk
294