ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
Kanalga Telegram’da o‘tish
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
5 564
Obunachilar
+824 soatlar
+797 kun
+32030 kun
Postlar arxiv
⏰ የደርስ ሰዓት እየተቃረበ ነው ሼር አድርጉ
📚የኪታቡ ስም:-አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
►live የሚተላለፍበት ቻናል 👇
-https://t.me/qin_libochi1
►pdf ለማግኘት 👇👇👇
https://t.me/qin_libochi1/867
🔊አስደሳች ዜና
◈ኢንሻአሏህ ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
►ዛሬ ማታ ማለት ቅዳሜ አድስ ደርስ የምንጀምር መሆኑን በደስታ እንገልፃለን!
📚የኪታቡ ስም:-
عشر نصائح للمرأة المسلمة
➤አስር ምክሮች ለሙስሊም እንስቶች
🕐የሚጀምርበት ሰዓት:-
-በኢትዮ:-ማታ 3:30
-በሳዑዲ:-ማታ 9:30
-በዱባይ:-ማታ 10:30
🎙አቅራቢ :- ወንድም ኢብኑ አብደሏህ
📢ማስታወሻ :- ትምህርቱ ዛሬ ይጀመራል ደርሱ በተለይ ለሴቶች አስፈላግ ስለሆነ በተቻላችሁ ያክል ሼር አድርጉ!
►የሚተላለፍበት ቻናል 👇👇👇
-https://t.me/qin_libochi1
-https://t.me/qin_libochi1
📢 ወሳኝ የሆነ የጁሙዓ ኹጥባ!
↪️▻خطبة الجمعة بعنوان: فَضْلُ شَهْرِ اللهِ الْمُحَرَّمِ وَاغْتِنَامُ مَوَاسِمِ الْخَيْرِ
🎙 أبي سفيان بن عبدالله البرجي
🎙 አቡ ሱፍያን አል-ቡርጂይ
🕌 በኢብኑ ተይሚያህ መስጂድ የተደረገ ኹጥባ!
|♦️|ተጨማር ትምህርት ለማግኘት
👇👇¶¶➴➴➴¶¶👇👇
🌐https://t.me/Abu_sufiyan1
💬የጁምዓ ቀን ሱናዎች سنن يوم الجمعة
¯¯¯¯¯¯¯¯👌
📝 من سنن ومستحبات يوم الجُمعة:
- الاغتسال.
- لبس أجمل الثياب.
- التطيب.
- التسوك.
- التبكير للمسجد.
- المشي إلى المسجد.
- تحية المسجد.
- الإنصات للإمام.
- صلاة ركعتين أو أربع بعدها.
- قراءة سورة الكهف.
- الصلاة على النبي ﷺ.
- تحري ساعة الإجابة.
➊ኛ ገላን መታጠብ።
➋ኛ ሽቶን መቀባባት እና መዋብ።
❸ኛ ሲዋክን መጠቀም።
❹ኛ የክት ልብስ መልበስ።
❺ኛ በጊዜ መስጂድ መጓዝ።
❻ኛ በእግር ወደ መስጅድ መሄድ።
❼ኛ መስጂድ ከደረሱ በኋላ የሰዎችን ትከሻ በመረማመድ ሰዉን አለማስቸገር።
❽ኛ ኢማሙ ኹጥባ እያደረገ ቢሆንም ተህየቱ መስጂድ መስገድ።
❾ኛ ኹጥባ ወደ የሚያደርገው ኢማም መዞርና እሱን እያዩ ኹጥባ ማድመጥ።
❿ኛ ኹጥባ በሚደረግበት ሰዓት ፀጥታን መላበስ።
⓫ኛ ሰደቃ ማብዛት
⓬ኛ ከሀሙስ ማታ ጀምሮ እሰከ ጁምዓ ዐስር ድረስ ሱረቱ ከሕፍ መቅራት።
⓭ኛ ዱዓ ተቀባይነት የሚያገኝበት ሰዓትን መጠባበቅ።
⓮ኛ በነቢዩ ﷺ ላይ ሰለዋትን በብዛት ማውረድ።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
➤ወደ አሏህ እንመለስ
قال العلامة السعدي رحمه الله :
من ارتكب ما نهى الله ورسوله عنه فقد انجرح دينه ، وعليه أن يداوي هذا الجرح بالتوبة والرجوع.
◈አላህ እና መልክተኛው በከለከሉት ነገር ላይ የወደቀ ሰው፣ በእርግጥም ዲኑ ተጎድቷል (ተቆስሏል)።
◈ይህንን ቁስል ደግሞ በተውበት (ወደ አላህ በመመለስ) እና በመጸጸት ሊያክመው ይገባል።
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
🇸🇦ሰለፊዮች ሆይ የምርጥ የሰለፊይ መሻይኮች ኡስታዞች እንዲሁም ወንድሞች ቻናል እያለላቹ በየሙብተዲእ ቻናል ምን ትሰራላቹህ?
አሁን ጉዳዬ ላሳጥርላቹህ እና ከታች ጆይን የምትለዋን ምልክት ስትፈልጉ በአውራ ጣታቹ ስትፈልጉ በቀለበት ጣታቹ ብቻ በፈለጋቹት ጣታቹ ጆይን(JOIN) የምትለዋን ምልክት በመንካት ወደ ኢትዮጵያ የሰለፊዮች ቻናል ተቀላቀሉ🇸🇦
➤መጀመሪያ ራስህን አስተካክል
الرجل يبحث عن المرأة الصالحة والمرأة تبحث عن الرجل الصالح
ወንድ ልጅ መልካም ሴትን ይፈልጋል ሴት ልጅም መልካም ወንድን ትፈልጋለች
ولكن لا أحد يبحث عن صلاح نفسه!!
ነገር ግን ራሱን ማስተካከል የሚፈልግ አንድም አካል የለም ።
إبدأ بصلاح نفسك أولا ثم ابحث عن صلاح غيرك
መጀመሪያ ራስህን በማስተካከል ጀምር ከዛም የተስተካከሉትን ፈልግ።
◈ሀቂቃህ በዚህ ነገር በደንብ እናስብበት እራሳችንን እንጠይቅ በምን ሁነታ ላይ እንዳለን አብዛኞቻችን ሁነታችን እንደተገለፀው ነን።
▶አሏህ ሁላችንንም መጀመሪያ እራሳቸውን ከምያስተካክሉት ያድርገ🤲
منقول مع بعض تصرف
ⓙⓞⓘⓝ & ⓢⓗⓐⓡⓔ
►👇👇👇👇👇👇
►https://t.me/qin_libochi1
➤መልስ
❶ ሀያእ/ አይናፋርነቱዋ
👉 አይናፍርነት ለሴት ልጅ እጅግ ወሳኝ ከሆኑት ባህሪዎች አንዱ ነው።
~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል ከሀያእ ከይር ነገር እንጂ አይመጣም
~ሀያእ ከሴት ልጅ ከተወገደ መጨረሻዋ የተበላሸ ለመሆኑ ምንም አትጠይቅ ይላሉ ኢብኑ ኡሰይሚን ረሂመሁሏህ
~ አምስተኛው ኸሊፋ ኡመር ኢብኑ አ/አዚዝ እንዲህ ተብለው ተጠየቁ ሀያእ ከሴት ልጅ ከጠፋ ግማሽ ኢማኑዋ ተወገደ ማለት ነው ወይ ሲባሉ አይደለም ዲኑዋ ኢማኑዋ ሙሉ ተወገደ ማለት ነው
አሉ ።
❷ ንግግር ማሳነሱዋ ይህም ማለት መቼ እና ለምን መናገር እንዳለባት ማወቁዋ
~ራሱዋን አደጋ ላይ የሚጥል እናም ሌሎችን የሚያሰለች የሆነን ወሬ አታወራም
➌ ባላት ነገር መብቃቃቱዋ ይህም ማለት አሏህ ሌሎችን ከሱዋ ባስበለጣቸው ነገሮች ወደሌሎች አለማየቱዋ
~ መብቃቃት ሚባለው ነገር በጣም ወሳኝ ከሚባሉት ከሴት ልጅ ባህሪ ነው በተለይ በትዳር ውስጥ መብቃቃት ከሌለ ባሉዋን ታሰቃያለች።
~ ነብዩﷺ እንዲህ ብሎዋል እስልምናን የተቀበለ አካል በርግጥም ነጃ ወቶዋል በትንሹ ወይም ሚበቃውን የተረዘቀ አላህ በሰጠው ነገር ያብቃቃው የሆነ አካል ነጃ ወቶዋል።
አላሁ አእለም
◈የእህታችን መልስ ነው አሏህ ይጨምርላት
➤ጥያቄ፡❶
◈ሁላችሁም ተሳተፉበት
ኪታብ መመልከት አይቻልም።
:-ሴት ልጂ ላይ ከሚያምሩ ባህሪያት መካከል 3 ጥቀሱ?
◈መልሱን በኮመንት
~መልሱ ከተማርነው መሆን አለበት።
መልካም ዕድል
➤ቀጣይ ደርስ ከመጀመራችን በፊት ካሳለፊነው ደርስ ጥያቄ እና መልስ ይኖረናል ለመመለስ ዝግጁ የሆናችሁ ምልክት አሳዩኝ ---👍
