Ibro markets
Kanalga Telegram’da o‘tish
Welcome to Ibro Markets! From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
356
Obunachilar
+124 soatlar
+57 kun
+2630 kun
Postlar arxiv
356
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት
የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል።
በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል።
በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም ቅሬታቸውን ከነሐሴ 19 እስከ 26/2018 ዓ/ም ከቀኑ 10፡00 ሰዓት ድረስ በማቅረብ ምላሹንም በተመሳሳይ ማስፈንጠሪያ በኩል መከታተል የሚችሉ መሆኑን አገልግሎቱ ገልጿል።
ውጤት የሚገለጽባቸው ማስፈንጠሪያዎች፡-
- በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et
- ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram
- አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms
ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም
@tikvahethiopia
356
"look at your circle. If it doesn't inspire you, it's not a circle it's a cage."
edit: ከNipsey አይቶ offline ዘ crypto
356
Repost from N/a
🌟 Hey everyone! Helen here! 🌟
I'm super excited to kick off my 90-Day Digital Marketing Learning Challenge! 🚀 Here’s the game plan:
1. Learn in Public: I’ll be sharing my journey every step of the way!
2. Native Language Insights: I’ll explain concepts in our native languages for better understanding. 🌍
3. Resource Sharing: Expect awesome PPTs, infographics, and book recommendations! 📚✨
4. Case Studies Galore: I’ll prepare several case studies to showcase real-world applications.
Join my channel and be part of this incredible journey! Let’s learn and grow together! 💪💡
Join me at @nigikooo
#DigitalMarketingChallenge #LearnTogether
356
Repost from Birhan Nega
ከአስር አመታት ልምደ
#ክፍል_ሰባት
አድገን ሳላ ያደግን የማይመስለንን ያክል አድገናል ብለን ያሰብን እለት በጣም ያደግን ሊመስለን ይችላል።
በአንድ ወቅት ውጭ መስራት ከቻልኩ toptal ላይ መስራት አለብኝ ብየ ያለምንም ዝግጅት apply አደረግኩ።
በጣም ከመውደቄ የተነሳ ለሁለት አመት አፕላይ እንዳላረግ ነበር የቀጡኝ 😃
የሆነ ነገር ሲሳካ ከፍ ከፍ ስትሉ don’t get carried away ለማለት ነው
@birhan_nega
356
Repost from Tech News Et 📲
📌ዉጤት ልክ እንደወጣ ዉጤታቹን የምታዩበት websites እነዚህ ናቸው ::
አድራሻዎቹ፡
1. ዌብ ሳይት፡ https://result.eaes.et
2. ቴሌገራም፡ https://t.me/EAESbot
3. አጭር የጽሑፍ መልዕክት (SMS)፡ 6284
SHARE 🚀
@technews_et
@technews_et
