uz
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Kanalga Telegram’da o‘tish

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
494
Obunachilar
+124 soatlar
+147 kunlar
+2030 kunlar

Ma'lumot yuklanmoqda...

O'xshash kanallar
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Taglar buluti
Ma'lumot yo'q
Muammo bormi? Iltimos, sahifani yangilang yoki bizning qo'llab-quvvatlash boshqaruvchimizga murojaat qiling>.
Kirish va chiqish esdaliklari
---
---
---
---
---
---
Obunachilarni jalb qilish
Avgust '26
Avgust '260
0 kanalda
Iyul '26
+498
1 kanalda
Sana
Obunachilarni jalb qilish
Esdaliklar
Kanallar
01 Avgust0
Kanal postlari
📸 ዓለምን በሌንስዎ ያስደምሙ! በየቀኑ የሚያዩትን ነገር ሁሉ ሰው ያያል፤ ግን በፎቶግራፍ ባለሙያ ዓይን የሚያየው ሰው ታሪክን ይፈጥራል። እርስዎስ ፈጠራዎን ወደ ሙያ ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? 📷Ph
📸 ዓለምን በሌንስዎ ያስደምሙ! በየቀኑ የሚያዩትን ነገር ሁሉ ሰው ያያል፤ ግን በፎቶግራፍ ባለሙያ ዓይን የሚያየው ሰው ታሪክን ይፈጥራል። እርስዎስ ፈጠራዎን ወደ ሙያ ለመቀየር ዝግጁ ነዎት? 📷Photography & Cinematography መማር ከፈለጉ፣ ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ይቀላቀሉ። በተግባር የተደገፈ ስልጠና በመውሰድ ሙያዊ ፎቶግራፈር ወይም ቪዲዮግራፈር ይሁኑ። 🎓 በስልጠናው የሚማሩት 📷 የካሜራ አጠቃቀም 💡 የብርሃን (Lighting) ቴክኒኮች 🖼 የፎቶ አቀማመጥ (Composition) 📹 የቪዲዮ ቀረፃ ቴክኒኮች 🎬 የፎቶ እና ቪዲዮ ኤዲቲንግ 📱 ለ Social Media ፕሮፌሽናል ይዘት መፍጠር ⭐️ የሙያው ጥቅሞች ✅ የራስዎን የፎቶግራፊ ቢዝነስ መጀመር ✅ በሰርግ፣ በፕሮግራሞች እና በኢቨንቶች ላይ መስራት ✅ ለድርጅቶች እና ለቢዝነሶች የፎቶ እና የቪዲዮ ስራዎችን መስራት ✅ በማህበራዊ ሚዲያ የይዘት (Content Creator) ሆኖ መስራት ✅ በፍሪላንስ (Freelance) ከአገር ውስጥና ከውጭ ደንበኞች ጋር መስራት ✅ በሚዲያ፣ በቴሌቪዥን፣ በፊልም እና በማስታወቂያ ድርጅቶች የስራ እድል ማግኘት ✨ ዛሬ የሚማሩት ክህሎት ነገ የሙያዎና የገቢዎ መሠረት ይሆናል! 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐 alphatechnologysolution.com ❤️ Telegram: @Alphatechnologysolution 📞+251 916 409 240 📞 +251 983 640 202 "ሕልምዎን በሌንስዎ ይቅረጹ፤ የወደፊት ስኬትዎን ከአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ጋር ይጀምሩ!" 👍

2
🎨 የፈጠራዎን ችሎታ ዛሬ ያሳድጉ! ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ያለውን የፈጠራ ችሎታ ለማሳየት ስላልደፈሩ ሕልማቸውን ሳያሳኩ ይቀራሉ። እርስዎስ የሚወዱትን ሙያ ለመጀመር ዛሬ ምን እየጠበቁ ነው? 🎨 Gr
🎨 የፈጠራዎን ችሎታ ዛሬ ያሳድጉ! ብዙ ሰዎች በውስጣቸው ያለውን የፈጠራ ችሎታ ለማሳየት ስላልደፈሩ ሕልማቸውን ሳያሳኩ ይቀራሉ። እርስዎስ የሚወዱትን ሙያ ለመጀመር ዛሬ ምን እየጠበቁ ነው? 🎨 Graphics Design ለመማር ፍላጎት ካለዎት፣ ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ይቀላቀሉ፤ በባለሙያዎች መሪነት ከመሠረታዊ እስከ ከፍተኛ ደረጃ ይማሩ። 💻 በ Graphics Design የሚሰጡ ስልጠናዎች 🖌️ Adobe Photoshop 😄 Adobe Illustrator 🇺🇦 Adobe InDesign 🖼 Logo Design 📣 Flyer & Poster Design 💼 Business Card Design 📱 Social Media Design 📦 Product Packaging Design 🌟 Banner & Roll-up Design ✨ Branding & Visual Identity 💡 በእጅዎ ያለውን ፈጠራ ወደ ሙያ ይቀይሩ፤ የወደፊት ስኬትዎን ዛሬ ይጀምሩ! 📌 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐 alphatechnologysolution.com 📱 Telegram: @Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240 📞 +251 983 640 202 "ፈጠራዎን ያሳድጉ፤ የሙያ ዓለምዎን ከአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ጋር ይጀምሩ!" 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
157
3
🎨 "ሞና ሊዛ🦪" ስለተባለው የዓለም ዝነኛ ስዕል የማታውቋቸው እውነታዎች😱! 🖌 ሞና ሊዛ በታላቁ የሥነ-ጥበብ ባለሙያ ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ በ1503 መሳል የተጀመረ ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ
🎨 "ሞና ሊዛ🦪" ስለተባለው የዓለም ዝነኛ ስዕል የማታውቋቸው እውነታዎች😱! 🖌 ሞና ሊዛ በታላቁ የሥነ-ጥበብ ባለሙያ ሊዮናርዶ ዳ ቪንቺ በ1503 መሳል የተጀመረ ሲሆን፣ ሙሉ በሙሉ ለማጠናቀቅ ከ14 እስከ 16 ዓመታት ፈጅቶበታል። ይህ ስዕል በዓለም🌎 ላይ ካሉት እጅግ ውድ የሥነ-ጥበብ ሥራዎች አንዱ ሲሆን፣ ዛሬ ያለው ግምታዊ ዋጋ ከ1 ቢሊዮን 💰ዶላር በላይ እንደሚደርስ ይነገራል። 🏛 በአሁኑ ጊዜ ስዕሉ በፈረንሳይ የሚገኘው Louvre Museum ውስጥ በልዩ ጥበቃ ተቀምጦ ይታያል። 👥 በየዓመቱ ከ10 ሚሊዮን በላይ ሰዎች ይህንን ስዕል ለማየት ወደ ሉቭር ሙዚየም ይጎበኛሉ። ብዙ ቱሪስቶችም ወደዚያ የሚጓዙት በዋነኝነት ሞና ሊዛን ለማየት ነው። ✨ አንድ ስዕል ብቻ ሳይሆን፣ ለዘመናት የቆየ የፈጠራ፣ የትዕግሥት እና የሥነ-ጥበብ ምልክት ነው። 🎨 ዛሬ የሚማሩት ክህሎት፣ ነገ ዓለም የሚያደንቀው ሥራ ሊፈጥር ይችላል። የሥነ-ጥበብ ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!🐈
194
4
🎞 በ2 ወር ውስጥ ብቁ የቪዲዮ ኤዲተር መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፍቅር 🤩እና ፍላጎት🧐 ካለዎት ይህ እድል 🫵የእርስዎ ነው! ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል ወይም በበይነ
🎞 በ2 ወር ውስጥ ብቁ የቪዲዮ ኤዲተር መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፍቅር 🤩እና ፍላጎት🧐 ካለዎት ይህ እድል 🫵የእርስዎ ነው! ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል ወይም በበይነ መረብ🖥 (Online) በመመዝገብ በ2 ወር ውስጥ በAdobe Premiere Pro እና CapCut የቪዲዮ ኤዲቲንግን ከመሠረታዊ እስከ ሙያዊ ደረጃ 🌟ይማራሉ። በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅Rough Cut✂️ ✅Professional Transitions & Effects 🎆 Color Correction ✅Color Grading ✅Social Media Aspect Ratios (TikTok™️, YouTube😊, Instagram😍, Facebook ✅Export Settings እና Rendering ✅ሌሎች ብዙ ሙያዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቴክኒኮች 🎓ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ በራስዎ ፕሮጀክቶችን ማስተካከል፣ ለደንበኞች መስራት እና ከሙያው ገቢ ማግኘት የሚያስችል ብቃት ይኖርዎታል። ⭐️ ልዩ እድል! በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ማስተማር ብቻ አይደለም፤ በስልጠናው ላይ ከፍተኛ ብቃት እና ትጋት የሚያሳዩ ተማሪዎቻችንን፦ 🏆የስራ እድል እናመቻቻለን። 🫴 የCapCut Pro Subscription ሽልማት እንሰጣለን። 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐alphatechnologysolution.com 📱@Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240         +251 983 640 202 Alpha Technology Solution
151
5
🎞 በ2 ወር ውስጥ ብቁ የቪዲዮ ኤዲተር መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፍቅር 🤩እና ፍላጎት🧐 ካለዎት ይህ እድል 🫵የእርስዎ ነው! ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል ወይም በበይነ
🎞 በ2 ወር ውስጥ ብቁ የቪዲዮ ኤዲተር መሆን እንደሚችሉ ያውቃሉ? የቪዲዮ ኤዲቲንግ ፍቅር 🤩እና ፍላጎት🧐 ካለዎት ይህ እድል 🫵የእርስዎ ነው! ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በአካል ወይም በበይነ መረብ🖥 (Online) በመመዝገብ በ2 ወር ውስጥ በAdobe Premiere Pro እና CapCut የቪዲዮ ኤዲቲንግን ከመሠረታዊ እስከ ሙያዊ ደረጃ 🌟ይማራሉ። በስልጠናው የሚማሩት፦ ✅Rough Cut✂️ ✅Professional Transitions & Effects 🎆 Color Correction ✅Color Grading ✅Social Media Aspect Ratios (TikTok™️, YouTube😊, Instagram😍, Facebook📖) ✅Export Settings እና Rendering ✅ሌሎች ብዙ ሙያዊ የቪዲዮ ኤዲቲንግ ቴክኒኮች 🎓ስልጠናውን ሲያጠናቅቁ በራስዎ ፕሮጀክቶችን ማስተካከል፣ ለደንበኞች መስራት እና ከሙያው ገቢ ማግኘት የሚያስችል ብቃት ይኖርዎታል። ⭐️ ልዩ እድል! በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ማስተማር ብቻ አይደለም፤ በስልጠናው ላይ ከፍተኛ ብቃት እና ትጋት የሚያሳዩ ተማሪዎቻችንን፦ 🏆የስራ እድል እናመቻቻለን። 🫴 የCapCut Pro Subscription ሽልማት እንሰጣለን። 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን
1
6
🚀ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ! Alpha Codex ለቢዝነስዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ያቀርባል። 🟠 ERP Systems 🟠 POS Systems 🟠 Pharma
🚀ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ያሳድጉ! Alpha Codex ለቢዝነስዎ ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ዘመናዊ የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ያቀርባል። 🟠 ERP Systems 🟠 POS Systems 🟠 Pharmacy Management Systems 🟠 School Management Systems 🟠 Hotel & Restaurant Systems 🟠 SACCO & Microfinance Systems 🟠Mobile Applications 🟠 Web Applications 🟠 Custom Software Solutions 🌟 Smart Software Solutions for Smart Businesses. 📞 +251 91 164 0924 📞 +251 99 224 2522 📧 Alpha Codex — የቢዝነስዎን ዲጂታል ለውጥ ዛሬውኑ ይጀምሩ! #AlphaCodex #ERP #POS #SoftwareDevelopment #BusinessAutomation #DigitalTransformation #SmartBusiness
1
7
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ! በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ! በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምን
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ! በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ! በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! በስልጠናው የሚካተቱት፦ 📸 ፎቶግራፊ 📹 ቪዲዮግራፊ 🖌️ ፎቶ ኤዲቲንግ 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😄 ግራፊክስ ዲዛይን ✅ጊምባል ኦፕሬሽን 💙 ስልጠናውን በተግባር ተምረው በCOC እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ይመረቃሉ። 💰 በተጨማሪም ለትጉህ ተማሪዎቻችን የሥራ ዕድል ለማመቻቸት እንሰራለን። ⚠️ልብ ይበሉ! ይህ ልዩ ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ዕድሉን ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 📞ለበለጠ መረጃ +251 916 409 240 +251 983 640 202
144
8
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው? 🎶 ለሙዚቃ
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው? 🎶 ለሙዚቃ ወይም 🎨 ለስዕል አርት ትልቅ ፍላጎትና ፍቅር ካለዎት፣ ፍቅር እና ፍላጎቶን ወደ ተግባር ይለውጡት ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በመምጣት የሚወዱት ሙያ ባለቤት ይሁኑ። 🎼 በሙዚቃ ዘርፍ 😁 ድራም 🎸 ሊድ ጊታር 🤎 ቦክስ (አኮስቲክ) ጊታር 🕊️ ቤዝ ጊታር 🎹 ፒያኖ 🏙ቮካል 🎨 በስዕል ዘርፍ ✏️ የመሠረታዊ ስዕል (Sketch) 👨‍🎨 ፖርትሬት (Portrait) 🖊የቀለም ስዕል (Painting) 🎨ላንድስኬፕ (Landscape) 🎨የፈጠራ እና የዲጂታል አርት መሠረታዊ ክህሎቶች ሕልምዎን ወደ እውነት የሚቀይረው ውሳኔ ዛሬ ከሚወስኑት እርምጃ ይጀምራል። 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐alphatechnologysolution.com 📱@Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240         +251 983 640 202 Alpha Technology Solution
119
9
🚀 አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል! የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይምረጡ! ቴክኖሎጂ ዓለምን እየቀየረ ነው፤ እርስዎስ ለዚህ ለውጥ ዝግጁ ነዎት🧐? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በዘመኑ ተፈላጊ የሆኑ ሙያዎችን በተግ
🚀 አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል! የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይምረጡ! ቴክኖሎጂ ዓለምን እየቀየረ ነው፤ እርስዎስ ለዚህ ለውጥ ዝግጁ ነዎት🧐? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በዘመኑ ተፈላጊ የሆኑ ሙያዎችን በተግባር ይማሩ። 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😆 ግራፊክስ ዲዛይን 🏦ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት 🤖 AI ፕሮምፕት ኢንጂነሪንግ 💻 ኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግ 📸 ሲኒማቶግራፊ 💻 መሰረታዊ ኮምፒውተር 🤫 የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሌሎች ብዙ የቴክኖሎጂ ተኮር ስልጠናዎች። 🤨 ለምን አልፋ? ✅በልምድ የበለፀጉ ባለሙያ መምህራን ✅60/40 ተግባራዊ ስልጠና ✅ለሥራ ገበያ የሚያዘጋጅ እውቀት ✅የዘመኑን ፍላጎት የሚያሟላ ክህሎት ዛሬ የሚማሩት ክህሎት፣ ነገ የሕይወትዎን አቅጣጫ ይቀይራል። 📍አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐alphatechnologysolution.com 📱@Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240         +251 983 640 202 Alpha Technology Solution Digital World for Everyone!
132
10
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ! በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ! በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምን
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ! በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ! በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል! በስልጠናው የሚካተቱት፦ 📸 ፎቶግራፊ 📹 ቪዲዮግራፊ 🖌️ ፎቶ ኤዲቲንግ 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😄 ግራፊክስ ዲዛይን ✅ጊምባል ኦፕሬሽን 💙 ስልጠናውን በተግባር ተምረው በCOC እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ይመረቃሉ። 💰 በተጨማሪም ለትጉህ ተማሪዎቻችን የሥራ ዕድል ለማመቻቸት እንሰራለን። ⚠️ልብ ይበሉ! ይህ ልዩ ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ዕድሉን ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! 📞ለበለጠ መረጃ +251 916 409 240 +251 983 640 202
1
11
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው? 🎶 ለሙዚቃ
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው? 🎶 ለሙዚቃ ወይም 🎨 ለስዕል አርት ትልቅ ፍላጎትና ፍቅር ካለዎት፣ ፍቅር እና ፍላጎቶን ወደ ተግባር ይለውጡት ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በመምጣት የሚወዱት ሙያ ባለቤት ይሁኑ። 🎼 በሙዚቃ ዘርፍ 😁 ድራም 🎸 ሊድ ጊታር 🤎 ቦክስ (አኮስቲክ) ጊታር 🕊️ ቤዝ ጊታር 🎹 ፒያኖ 🏙ቮካል 🎨 በስዕል ዘርፍ ✏️ የመሠረታዊ ስዕል (Sketch) 👨‍🎨 ፖርትሬት (Portrait) 🖊የቀለም ስዕል (Painting) 🎨ላንድስኬፕ (Landscape) 🎨የፈጠራ እና የዲጂታል አርት መሠረታዊ ክህሎቶች ሕልምዎን ወደ እውነት የሚቀይረው ውሳኔ ዛሬ ከሚወስኑት እርምጃ ይጀምራል። 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን — ችሎታዎን ያግኙ፣ ያዳብሩ፣ ወደ ሙያ ይቀይሩ!
1
12
➕ ፋርማሲዎ ከእነዚህ ችግሮች ጋር እየታገለ ነው? ❌ መድሃኒት ሳይታወቅ ጊዜው ያልፋል? ❌ Stock መቼ እንደሚያልቅ ማወቅ ይከብዳል? ❌ በቀን መጨረሻ የሽያጭ ሪፖርት ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይፈጃል? ❌ ትርፍ እና ወጪ በትክክል መከታተል አስቸጋሪ ሆኗል? ❌ በExcel ወይም በደብተር መስራት እየደከመዎት ነው? 🚀 መፍትሄው አንድ ነው! Alpha Codex Pharmacy Management System ✅ Smart POS ✅ Automatic Inventory Management ✅ Expiry Date Alerts ✅ Barcode & Batch Tracking ✅ Customer & Supplier Management ✅ Instant Sales Reports ✅ Profit & Expense Analytics ✅ Secure Multi-User Access ✔️ ብልህ ፋርማሲ ያስተዳድሩ። ⚡️ ፈጣን አገልግሎት ይስጡ። 📈 ቢዝነስዎን ያሳድጉ። 🎁 Book Your FREE Demo Today 📞 +251962629001 📞 +251992223265 ✅ Alpha Codex Smart Software Solutions for Smart Businesses.
1
13
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት? በወረቀት ስራ ደክመዋል? ንግድዎን በዘመናዊ ሶፍትዌር ማስተዳደር ይፈልጋሉ? Alpha Codex የንግድዎን ፍላጎት የሚያሟሉ ዘመናዊ የሶፍትዌር መፍት
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት? በወረቀት ስራ ደክመዋል? ንግድዎን በዘመናዊ ሶፍትዌር ማስተዳደር ይፈልጋሉ? Alpha Codex የንግድዎን ፍላጎት የሚያሟሉ ዘመናዊ የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ያቀርባል። ✅ ERP Systems ✅ POS Systems ✅ Pharmacy Management Systems ✅ Mobile Applications ✅ Web Applications ✅ Custom Software Solutions ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ለእርስዎ ፍላጎት የተዘጋጀ ሶፍትዌር! ዛሬውኑ Alpha Codexን ያነጋግሩ፤ ንግድዎን ወደ ዲጂታል ዘመን እናመጣዋለን! 📞 +251 91 164 0924 📞 +251 99 224 2522 ✅ Alpha Codex Smart Software Solutions for Smart Businesses.
148
14
🎉 Lemi Pharmacy የAlpha Codex Pharmacy Management Systemን ለመጠቀም በይፋ ተስማምቷል!🎉 ይህ ዘመናዊ ሲስተም የፋርማሲውን ዕለታዊ ስራዎች በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በ
🎉 Lemi Pharmacy የAlpha Codex Pharmacy Management Systemን ለመጠቀም በይፋ ተስማምቷል!🎉 ይህ ዘመናዊ ሲስተም የፋርማሲውን ዕለታዊ ስራዎች በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በትክክል ለማስተዳደር ይረዳል። የእርስዎም ቢዝነስ ዘመናዊ ሲስተም ይፈልጋል? 🎯 ሱቆች (Super and mini market) 🎯 ፋርማሲዎች 🎯 ካፌዎች 🎯 ድርጅቶች 🎯 ትምህርት ቤቶች እና ሌሎችም... እኛ የምናቀርበው፦ ✅ ERP Systems ✅ POS Systems ✅ Pharmacy Management Systems ✅ Mobile Applications ✅ Web Applications ✅ Custom Software Solutions 🚀 የቢዝነስዎን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ በAlpha Codex ያሳድጉ! #AlphaCodex #AlphaTechnologySolution #PharmacyManagement #SoftwareDevelopment #ERP #POS #BusinessAutomation #DigitalTransformation
188
15

16

17
🚀 Welcome to Alpha Codex🚀 💻 Smart Software. Smarter Business. ከERP Systems እስከ Custom Software Solutions ድረስ የቢዝነስዎን ስራ ወደ
🚀 Welcome to Alpha Codex🚀 💻 Smart Software. Smarter Business. ከERP Systems እስከ Custom Software Solutions ድረስ የቢዝነስዎን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ እናደርሳለን። 📌 ERP Systems 📌 POS Systems 📌 Mobile Apps 📌 Web Applications 📌 Custom Software ✨ Follow us and build the future with Alpha Codex! #AlphaCodex #ERP #SoftwareDevelopment #Innovationn ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
176
18
🚀 የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይጀምሩ! 🌟 Alpha Technology Solution አሁን Forex Trading ስልጠናን በይፋ ጀምሯል! 💰 ✅100% ተግባራዊ ስልጠና 🛠 ✅ ከመሠረታዊ እስከ ፕሮፌ
🚀 የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይጀምሩ! 🌟 Alpha Technology Solution አሁን Forex Trading ስልጠናን በይፋ ጀምሯል! 💰 ✅100% ተግባራዊ ስልጠና 🛠 ✅ ከመሠረታዊ እስከ ፕሮፌሽናል 🏆 ✅ Technical Analysis, Risk Management እና Trading Strategy 📊 📚 እንዲሁም፦ ✅ Web Development 🖥 ✅ Graphics Design 🖌 ✅ Video Editing 🎞 ✅ Robotics 💪 ✅ Digital Marketing 📣 ✅ English Language 📍 ቦታ ውስን ነው፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ⌛ 🌐 alphatechnologysolution.com 📱 @Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240 +251 983 640 202 Alpha Technology Solution Digital World for Everyone!
188
19
👑 ለክቡር መሪያችን እና መስራቻችን የተሰጠ ታላቅ ክብር!👑 በቁርጠኝነት፣ በላቀ ጥበብ እና በፈጠራ የታጀበ የላቀ ጉዞ! ለአንድ ተቋም ስኬታማ መሆን፣ ከጀርባው ጠንካራ ራዕይ ያለው፣ ያንን ራዕይ
👑 ለክቡር መሪያችን እና መስራቻችን የተሰጠ ታላቅ ክብር!👑 በቁርጠኝነት፣ በላቀ ጥበብ እና በፈጠራ የታጀበ የላቀ ጉዞ! ለአንድ ተቋም ስኬታማ መሆን፣ ከጀርባው ጠንካራ ራዕይ ያለው፣ ያንን ራዕይ ወደ ተግባር የሚቀይር እና ሌሎችን የሚያነቃቃ ታላቅ መሪ መኖር ወሳኝ ነው። በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ሁልጊዜም ወደ ላቀ ከፍታ እንድንጓዝ፣ ጥራት ያለው የቴክኖሎጂ ትምህርት ለትውልዱ እንድናደርስ ሌሊት ከቀን በመትጋት ለሁላችንም አርአያ ለሆነው ለክቡር መሪያችን እና መስራቻችን በረከት ማቴዎሰ ያለው አክብሮትና ምስጋና ከፍ ያለ ነው! ✨ 💡 የነገውን ዓለም በቴክኖሎጂ የሚቀይሩ ታላላቅ ሰዎችን እና የነገ መሪዎችን ለማፍራት የምናደርገው ጉዞ በእንዲህ ያለ ጠንካራ፣ አስተዋይ እና ቁርጠኛ አመራር መታጀቡ ለስኬታችን ዋናው ምሶሶ ነው። የመሪዎችን ፈር ተከትለው ልጆችዎ የነገው መሪ እንዲሆኑ፣ የነገውን ስኬት ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ! 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ +251916409240 🚀 @Alphatechnologysolution
250
20
በAlpha Technology Solution🤖 እና Fenan Production 🎬በትብብር የተዘጋጀ የሲኒማቶግራፊ ስልጠና! 📢 ለሁሉም የፎቶግራፊና የፊልም ስራ ፍላጎት ላላችሁ! ለ3 ወር ብቻ የሚቆይ ስልጠና ጀምሯል! የሚሰጡ ኮርሶች 📸 Photography 📹Videography 🎨 Photo Editing 🌂 Video Editing 😄 Graphics Design ✅ Gimbal Operation ✈️ Drone Operation ✅ በሙያው ልምድ እና ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች የሚሰጥ ✅ ተግባራዊ እና ንድፈ ሀሳብ ስልጠና ✅በዘመናዊ መሳሪያዎች የሚካሄድ ✅ ከስልጠናው በኋላ International Certificate🌟 እና COC ለማግኘት የሚያስችል ✅ለተመራቂዎች 🎓የስራ ዕድል ለማመቻቸት ድጋፍ ይደረጋል። 💡ዛሬ ተመዝግበው የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ሙያ ይቀይሩ! Alpha Technology Solution × Fenan Production
295