uz
Feedback

Firibgarlarga uchmang! Telemetrio bunday kanallarni topadi va belgilaydi 👉 Belgini ko‘rmoqchi bo‘lsangiz, obuna bo‘ling

ወደ ኢየሱስ ደረት

ወደ ኢየሱስ ደረት

Kanalga Telegram’da o‘tish

Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.

Ko'proq ko'rsatish
Mamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
276
Obunachilar
Ma'lumot yo'q24 soatlar
-17 kun
-530 kun
Postlar arxiv
ልቅረብህ_LIKREBIH_SINGER_ABIGIYA_BEDILU_አቢግያ_በድሉ_New_Gospel_A.mp34.37 MB

የእውነት ዋጋ ୨୧ ───────────── ୨୧    ✦ 𝐃𝐚𝐲 - 2✦ ୨୧ ───────────── ୨୧ ኤፌሶን 1:15-23 ይነበብ ዋና ሀሳብ፦የጳውሎስ የምስጋናና የልመና ፀሎት ማሰላሰያ ??፦የጳውሎስ ፀሎቶች አብዛኛውን ጊዜ ከምድር/ከሚያዝ ከሚጨበጥ ነገር ያለፉ ናቸው። አንተስ ስለ ሌሎች አብዛኛውን ጊዜ ስለምን ትፀልያለህ?

"እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤" ኢሳይያስ 55፥6
በጌታ መንግስት ውድ የሆናችሁ የአባቴ ብሩካን እንዴት አደራችሁ? የእግ/ር ምህረት ገኖል ዛሬም አለን ስሙ ይባረክ🙌እንዴት ነው ጥናት እየተቀጠለ ነው ወይስ እየተቀጣጠለ ነው በህይወታችሁ? ማወቅ ያለብን፦ እግ/ር በህይወታችን ላይ ቀንን እድሜን ሲጨምርልን የእኛን ፋቃድ እየፈፀምን እምድንቀጥል ሳይሆን ያመነውን ጌታ ሳናውቀው እንዳንሞት፣የተነካንበትን ይህንን አምላካችንን አደባባይ ይዘን እንድንወጣ ነው። ስለዝህ አምላካችንን እግ/ርን( አብ,ወልድ,መንፈስቅዱስን) በመረጃ እና በእውቀት ሳይሆን ህይወታችን ላይ ምን ያክል አውቀናል?..አሁን እግ/ርን የምታውቅበት ሰአት ነው።ጊዜህን አታባክን ወደ ቃሉ ተጠጋ📖

የተረዳችሁትን ነገር ከነኚ username ውስጥ በፈለጋችሁት በቋሚነት ላኩልን ➡Hesede7 ➡gelory88 ➡Tuye53

💠 ◼◼ Day 1◼◼ 💠 ኤፌሶን 1:1-14 ይነበብ በክርስቶስ ያገኘነው መንፈሳዊ በረከት የማይጠፋ እና ጊዜ ገደብ የሌለው ሀብት አለን እግዚአብሔር በልጁ በኩል የሰጠን መንፈሳዊ በረከትን አጊንተናል።ይህም ትልቁ በረከታችን ከባሪያነት ህይወት የእግ/ር ልጆች ሆነናል ወደ አብ መንግስት የመግባትን እድል አጊንተናል🙌

Share 'የኤፌሶን መልዕክት- የመጥኛ መረሀ ግብር.doc' ጥናት day 1 ተብሎ ነገ ይጀመር

የተረዳችሁትን ነገር በነዚህ username በቋሚነት ትልካላችሁ እንድንከታተላችሁ ➡Hesede7 ➡gelory88 ➡Tuye53

የኤፌሶን መልእክት ታሪካዊ ዳራ.pdf'

"በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።" 'ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:23-24'
ሰላም እና ፀጋ ለእናንተ ይሁን ከላይ እንደ ለቀቅነው ጥናታችንን የምንጀምር ይሆናል በዚህ የጥናት program ከእኛ ጋር የምትሳተፉ ሰዎች በትጋት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወደ ፊት ይመራናል🙌 ጥናታችንን ከመጀመራችን በፊት ታሪካዊ ዳራ ብታነቡ ጥሩ ነው አውዱን እንድትረዱት ነገ ጥናታችንን እንጀምራለን🙌 ጌታ ከሁላችን ጋር ነው🙏

መነበብ ያለበት አዲስ ነገር፦ የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ?ከዮሐንስ በላይ ወደ ኢየሱስ ደረት እየተጠጋችሁ ነው?.....እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ🙏 ዛሬ አንድ አዲስ ሀሳብ ወደ እናንተ ይዘን መጥተናል እርሱም ከዚህ በፊት ይበልጥ ወደ ኢየሱስ ደረት አንድትጠጉ የሚያደርጉ ነገሮችን ስንለቅ ነበር አሁንም እንቀጥላለን የዛሬው ሀሳብ እኛ የምንለቀው እንዳለ ሆኖ ወደ ኢየሱስ እንድንጠጋ የሚያደርገንን የእግዚአብሔርን ቃል በአንድነት አንድናጠና የሚልን ታላቅ ሀሳብ ይዘን መተናል። እንዴት ነው ምናጠናው ከተባለ እኛ ያዘጋጀነው schedule አለ በዛ መሰረት በእያንዳንዱ ቀን እናጠናለን የተረዳነውን መንፈስ ቅዱስ ያስተማረንን በማስታወሻ እንፅፋለን በዛውስጥ የተነካንበት ሀሳብ ካለ line አድርገን meditet እናደርጋለን ክፍሉን ካነበብን ብዋላ እያሰላሰልን እንፀልያለን ይህን ስናደርግ እጅግ እናድጋለን በመንፈሳዊ ህይወታችን ኢየሱስ ማድመቅ እንጀምራለን እናንተ የተረዳችሁትን በየቀኑ የፃፈችሁትን በምናስቀምጥላችሁ username ትልኩልናላችሁ እንድንከታተላችሁ ማለት ነው። የምናጠናው መፅሀፍ የኤፌሶን መልዕክት ነው። በዚህ ሀሳብ ላይ ያልገባችሁ ነገር ካለ inbox ጠይቁን (Hesede7) schedule አንልክላችዋለን እግ/ር ከረዳን ኤፌሶንን ጨርሰን ሌላ እንጀምራለን በዚህ challenge እንዲቀላቀሉ ለጓደኞቻቹሁ share... በትጋት ከእኛ ጋር ለሄደ......🎁

ሊነበብ የሚገባ አድስ ነገር፦ የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች አንደምን ቆያችሁ ?ወደ ኢየሱስ ደረት ከዮሐንስ በላይ እየተጠጋችሁ ነው አደል በቃል፣ በፀሎት፣ በቅድስና ህይወት?....እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ስለ እናንተ🙏 ዛሬ አንድን ትልቅ የሆነ ሀሳብ ወደ እናንተ ይዘን መጥጠታል እሱም ምንድ ነው በዚህ ቻናል ላይ ይበልጥ ወደ ኢየሱስ ደረት የሚያስጠጉ ነገሮችን እየለቀቅን ነበር እናም ከዚህ በላይ ወደ ክርስቶስ እንድትጠጉ የሚያደረገውን የጌታን ቃል በአንድነት እንድናጠና የሚልን ሀሳብ አምጥተናል። የኤፌሶንን መልዕክት በscajule መሰረት የምናጠናበትን እድል አዘጋጅተናል እንደ እኛ እቅድ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ጥናት ለመድረግ scajule አውጥተናል ሌላም መፅሀፍ ስለምንጀምር ስለዚህ እዚህ channel ላይ ያላችሁ በሙሉ እንድትሳተፊ እንፈልጋለን በዚህ ክረምንት በደንብ ተሰርተን ለ 2019 እግ/ርን በሚያስከብር ህይወት አንድንመላለስ። ስለዚህም ጥናታችንን ሀምሌ 27( ሰኞ) እንጀምራለን።ከዛ በፊት የኤፌሶንን መልዕክት ዳራ እያነበባችሁ አንድትቆዩ scajule ይለቀቃል

በእግዚአብሔር ይጀምር እንጂ ታሪክ በእርሱ እጅ አይበላሽም ምንም ማድረግ አንችልም!!! (ioc)የገባው👏👏 ኢየሱስ ጌታ ነው!!

እግዚአብሔር ታማኝ ነው! ህዝበ እስራኤል እግ/ርን ምንም ያክል በዳይ ቢሆንም እግ/ር ግን ላለው ቃል ኪዳን ታማኝ ነው።እግ/ር ከነኚ ጋር እማ አልወጣም ብሎ ለሙሴ በእስራኤላዊያን አዝኖ ቢናገርም አባት አባት ነው እና ተስፋ ወደ ገባላቸው ወደ ከነአን አስገባቸው ዛሬም እግ/ር በእኔ እና በእናንተ ዘመን ይብሱን ታማኝ ነው እርሱ ቃል ገብቶልን እኛ ብንሸሸው አልፈልግም ብንል ብንበድለው በራሱ የማለ እግ/ር የገባውን የተስፋ ቃል ሳይፈፅም እግ/ር መችም አይተውም ቢዘገይ እንጂ። እግ/ር ታማኝ ነው

መዝ፦ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱሴን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልም
ይህን መዝሙር ግን አስተውላችሁታል? ኢየሱስ የምርም ገብቶናል ለሌላ ነገር እየኖርን አይደለም? እግራችን አይመላውልም? ለኢየሱስ ብቻ ኢየኖርን ካልሆነ ኢየሱስ አልገባንም።ስለዚህ.........???

photo content