ወደ ኢየሱስ ደረት
رفتن به کانال در Telegram
Romans 8÷1 There is therefore now no condemnation to them which are in Christ Jesus, who walk not after the flesh, but after the Spirit.
نمایش بیشترکشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
276
مشترکین
اطلاعاتی وجود ندارد24 ساعت
-17 روز
-530 روز
آرشیو پست ها
276
የእውነት ዋጋ
୨୧ ───────────── ୨୧
✦ 𝐃𝐚𝐲 - 2✦
୨୧ ───────────── ୨୧
ኤፌሶን 1:15-23 ይነበብ
ዋና ሀሳብ፦የጳውሎስ የምስጋናና የልመና ፀሎት
ማሰላሰያ ??፦የጳውሎስ ፀሎቶች አብዛኛውን ጊዜ ከምድር/ከሚያዝ ከሚጨበጥ ነገር ያለፉ ናቸው።
አንተስ ስለ ሌሎች አብዛኛውን ጊዜ ስለምን ትፀልያለህ?
276
"እግዚአብሔር በሚገኝበት ጊዜ ፈልጉት፥ ቀርቦም ሳለ ጥሩት፤" ኢሳይያስ 55፥6በጌታ መንግስት ውድ የሆናችሁ የአባቴ ብሩካን እንዴት አደራችሁ? የእግ/ር ምህረት ገኖል ዛሬም አለን ስሙ ይባረክ🙌እንዴት ነው ጥናት እየተቀጠለ ነው ወይስ እየተቀጣጠለ ነው በህይወታችሁ? ማወቅ ያለብን፦ እግ/ር በህይወታችን ላይ ቀንን እድሜን ሲጨምርልን የእኛን ፋቃድ እየፈፀምን እምድንቀጥል ሳይሆን ያመነውን ጌታ ሳናውቀው እንዳንሞት፣የተነካንበትን ይህንን አምላካችንን አደባባይ ይዘን እንድንወጣ ነው። ስለዝህ አምላካችንን እግ/ርን( አብ,ወልድ,መንፈስቅዱስን) በመረጃ እና በእውቀት ሳይሆን ህይወታችን ላይ ምን ያክል አውቀናል?..አሁን እግ/ርን የምታውቅበት ሰአት ነው።ጊዜህን አታባክን ወደ ቃሉ ተጠጋ📖
276
💠 ◼◼ Day 1◼◼ 💠
ኤፌሶን 1:1-14 ይነበብ
በክርስቶስ ያገኘነው መንፈሳዊ በረከት የማይጠፋ እና ጊዜ ገደብ የሌለው ሀብት አለን እግዚአብሔር በልጁ በኩል የሰጠን መንፈሳዊ በረከትን አጊንተናል።ይህም ትልቁ በረከታችን ከባሪያነት ህይወት የእግ/ር ልጆች ሆነናል ወደ አብ መንግስት የመግባትን እድል አጊንተናል🙌
276
"በአእምሮአችሁም መንፈስ ታደሱ፥ ለእውነትም በሚሆኑ ጽድቅና ቅድስና እንደ እግዚአብሔር ምሳሌ የተፈጠረውን አዲሱን ሰው ልበሱ።" 'ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4:23-24'ሰላም እና ፀጋ ለእናንተ ይሁን ከላይ እንደ ለቀቅነው ጥናታችንን የምንጀምር ይሆናል በዚህ የጥናት program ከእኛ ጋር የምትሳተፉ ሰዎች በትጋት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ወደ ፊት ይመራናል🙌 ጥናታችንን ከመጀመራችን በፊት ታሪካዊ ዳራ ብታነቡ ጥሩ ነው አውዱን እንድትረዱት ነገ ጥናታችንን እንጀምራለን🙌 ጌታ ከሁላችን ጋር ነው🙏
276
መነበብ ያለበት አዲስ ነገር፦
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች እንዴት ቆያችሁ?ከዮሐንስ በላይ ወደ ኢየሱስ ደረት እየተጠጋችሁ ነው?.....እግዚአብሔር ይመስገን ስለ እናንተ🙏
ዛሬ አንድ አዲስ ሀሳብ ወደ እናንተ ይዘን መጥተናል እርሱም ከዚህ በፊት ይበልጥ ወደ ኢየሱስ ደረት አንድትጠጉ የሚያደርጉ ነገሮችን ስንለቅ ነበር አሁንም እንቀጥላለን የዛሬው ሀሳብ እኛ የምንለቀው እንዳለ ሆኖ ወደ ኢየሱስ እንድንጠጋ የሚያደርገንን የእግዚአብሔርን ቃል በአንድነት አንድናጠና የሚልን ታላቅ ሀሳብ ይዘን መተናል።
እንዴት ነው ምናጠናው ከተባለ እኛ ያዘጋጀነው schedule አለ በዛ መሰረት በእያንዳንዱ ቀን እናጠናለን የተረዳነውን መንፈስ ቅዱስ ያስተማረንን በማስታወሻ እንፅፋለን በዛውስጥ የተነካንበት ሀሳብ ካለ line አድርገን meditet እናደርጋለን ክፍሉን ካነበብን ብዋላ እያሰላሰልን እንፀልያለን ይህን ስናደርግ እጅግ እናድጋለን በመንፈሳዊ ህይወታችን ኢየሱስ ማድመቅ እንጀምራለን
እናንተ የተረዳችሁትን በየቀኑ የፃፈችሁትን በምናስቀምጥላችሁ username ትልኩልናላችሁ እንድንከታተላችሁ ማለት ነው።
የምናጠናው መፅሀፍ የኤፌሶን መልዕክት ነው። በዚህ ሀሳብ ላይ ያልገባችሁ ነገር ካለ
inbox ጠይቁን (Hesede7)
schedule አንልክላችዋለን እግ/ር ከረዳን ኤፌሶንን ጨርሰን ሌላ እንጀምራለን በዚህ challenge እንዲቀላቀሉ ለጓደኞቻቹሁ share... በትጋት ከእኛ ጋር ለሄደ......🎁
276
ሊነበብ የሚገባ አድስ ነገር፦
የተወደዳችሁ የጌታ ቤተሰቦች አንደምን ቆያችሁ ?ወደ ኢየሱስ ደረት ከዮሐንስ በላይ እየተጠጋችሁ ነው አደል በቃል፣ በፀሎት፣ በቅድስና ህይወት?....እግ/ር የተመሰገነ ይሁን ስለ እናንተ🙏
ዛሬ አንድን ትልቅ የሆነ ሀሳብ ወደ እናንተ ይዘን መጥጠታል እሱም ምንድ ነው በዚህ ቻናል ላይ ይበልጥ ወደ ኢየሱስ ደረት የሚያስጠጉ ነገሮችን እየለቀቅን ነበር እናም ከዚህ በላይ ወደ ክርስቶስ እንድትጠጉ የሚያደረገውን የጌታን ቃል በአንድነት እንድናጠና የሚልን ሀሳብ አምጥተናል።
የኤፌሶንን መልዕክት በscajule መሰረት የምናጠናበትን እድል አዘጋጅተናል እንደ እኛ እቅድ በአስራ አምስት ቀን ውስጥ ጥናት ለመድረግ scajule አውጥተናል ሌላም መፅሀፍ ስለምንጀምር ስለዚህ እዚህ channel ላይ ያላችሁ በሙሉ እንድትሳተፊ እንፈልጋለን በዚህ ክረምንት በደንብ ተሰርተን ለ 2019 እግ/ርን በሚያስከብር ህይወት አንድንመላለስ።
ስለዚህም ጥናታችንን ሀምሌ 27( ሰኞ) እንጀምራለን።ከዛ በፊት የኤፌሶንን መልዕክት ዳራ እያነበባችሁ አንድትቆዩ scajule ይለቀቃል
276
እግዚአብሔር ታማኝ ነው!
ህዝበ እስራኤል እግ/ርን ምንም ያክል በዳይ ቢሆንም እግ/ር ግን ላለው ቃል ኪዳን ታማኝ ነው።እግ/ር ከነኚ ጋር እማ አልወጣም ብሎ ለሙሴ በእስራኤላዊያን አዝኖ ቢናገርም አባት አባት ነው እና ተስፋ ወደ ገባላቸው ወደ ከነአን አስገባቸው ዛሬም እግ/ር በእኔ እና በእናንተ ዘመን ይብሱን ታማኝ ነው እርሱ ቃል ገብቶልን እኛ ብንሸሸው አልፈልግም ብንል ብንበድለው በራሱ የማለ እግ/ር የገባውን የተስፋ ቃል ሳይፈፅም እግ/ር መችም አይተውም ቢዘገይ እንጂ።
እግ/ር ታማኝ ነው
276
መዝ፦ኢየሱሴ የገባው ሰው ኢየሱሴን በዓይኑ ያየ ሰው ለሌላ ነገር መኖር አይችልም ለፈለገው ነገር መኖር አይችልምይህን መዝሙር ግን አስተውላችሁታል? ኢየሱስ የምርም ገብቶናል ለሌላ ነገር እየኖርን አይደለም? እግራችን አይመላውልም? ለኢየሱስ ብቻ ኢየኖርን ካልሆነ ኢየሱስ አልገባንም።ስለዚህ.........???
