Rz Codes 💻
Kanalga Telegram’da o‘tish
FOSS | Web Dev | Linux | QGIS https://rz-codes.com
Ko'proq ko'rsatishMamlakat belgilanmaganToif belgilanmagan
294
Obunachilar
+124 soatlar
+47 kunlar
+430 kunlar
Postlar soni
Ma'lumot yuklanmoqda...
Reaktsiyalar
Izohlar
Telegram Yulduzlari
Eng yaxshi postlar bo'yicha
Ma'lumot yuklanmoqda...
Nashrni tahlil qilish
Postlar | Ko'rish dinamikasi | |||||
🚀 Dandii v1.3.0 → v2.0.0 — Major Update !
ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ ሁለት release'ች ወጥተዋል። ለናንተ የተሻሻለው ይህ ነው፦
🚧 ከፊል ዝግታ (Partial closures) — መንገድ በሁለት ፌርማታ መካከል ቢዘጋ፣ ከዚህ በፊት ጠቅላላ መስመሩ "ዝግ" ይባል ነበር። አሁን የተዘጋው ክፍል ብቻ ይታያል፣ የቀረው መስመር እንደተለመደው ይሰራል፣ journey planner በዙሪያው ያቅዳል።
🏷️ የፌርማታ ስም ማስተካከል — "መገናኛ" 45 የተለያዩ ስሪቶች ነበሩት Operators አሁን አንድ በአንድ በትክክለኛው ስም እያስተካከሉት ነው።
🗺️ መንገድ በካርታ ላይ በትክክል መሳል — የስምሪት ባለሙያዎች መስመሮችን ሲስሉ በእውነተኛ የመኪና መንገድ ላይ ራሱ ይስተካከላል።
👥 ቡድናችን አድጓል — Dandii ከአሁን በኋላ በብዙ የስምሪት ባለሙያዎች የሚተዳደር ስርዓት ሆኗል። እያንዳንዱ የስምሪት ባለሙያ የራሱን መስመር ብቻ ያስተካክላል፣ የሌላውን አይነካም።
📋 የታሪፍ ታሪክ — ማንኛውም ታሪፍ መቼ፣ በማን፣ ከምን ወደ ምን እንደተቀየረ ማየት ትችላላችሁ።
ውጤቱ፦ ይበልጥ ትክክለኛ፣ ግልጽ፣ በብዙ ሰው የሚጠበቅ transit information። 🙌
🌐 dandii.app
🔓 github.com/rabira-hierpa/dandii
ተጨማሪ → blog.rz-codes.com | 424 | 3 | 0 | 2 | Loading... | |
💻 የ Linux Tip ቀን - የጠፋባችሁን ፋይል በሰከንድ ፈልጉ
ሰርቨር ላይ ገብታችሁ ፈይል ለመፈለግ ያላችሁ አማራጭ Terminal ብቻ ነው። ለምሳሌ በቀላሉ ሁሉነም የ JavaScript ፋይሎችን ለመፈለግ ይህን ብቻ ጻፉ፦
find . -name "*.js" 2>/dev/null
ይሄ ከአሁኑ folder ጀምሮ ውስጡ ያሉትን ሁሉንም .js ፋይሎች ያሳያችሁሃል — sub-folders ውስጥም ቢሆን።
የፋይሉን ስም በትክክል የማታስታውሱ ከሆነ፣ ይሄን ተጠቀሙ፦
find . -iname "*login*"
-iname ማለት ትንሽ/ትልቅ ፊደል (case-insensitive) ግድ የለውም ማለት ነው። “Login”፣ “login”፣ “LOGIN” — ሁሉንም ያገኝልሃል።
ትንሽ command ነው፣ ግን በየቀኑ የምትጠቀምበት ይሆናል።
🔍የ Linux command ምን ማወቅ ትፈልጋላቹ? ኮሜንት ላይ አሳውቁኝ — ቀጣዩን tip ከዚያ እመርጣለሁ 👇
ተጨማሪ → blog.rz-codes.com | 56 | 0 | 0 | 0 | Loading... |

